Odaa Bulloq

Odaa Bulloq Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Odaa Bulloq, Digital creator, .

የቁማር ፖለቲካዉ ማስተር | ታዬ ደንደኣ  ታዬ ደንደኣ በብልፅግና ፓርቲ ዉስጥ ሆኖ ከፅንፈኛ ቡድኖች ጋራ የተለያዩ የፖለቲካ ቁማሮችን ሲጫወት ሲቆምር እንደነበረ ተደርሶበታል። ለአንገት ቆራጩ...
14/12/2023

የቁማር ፖለቲካዉ ማስተር | ታዬ ደንደኣ

ታዬ ደንደኣ በብልፅግና ፓርቲ ዉስጥ ሆኖ ከፅንፈኛ ቡድኖች ጋራ የተለያዩ የፖለቲካ ቁማሮችን ሲጫወት ሲቆምር እንደነበረ ተደርሶበታል።

ለአንገት ቆራጩ #ጃዉሳ የፖለቲካ ሽፋን እንዲሰጥ እንደነ አበባዉ ያሉ የአማራ ባለሃብቶች ገንዘብ ይከፍሉት ነበር። በትላንትናዉ እለትም በቤቱ ከተገኙ ሰነዶች መካከል አንዱ ይሄንኑ ከነ አበባዉ እና ሌሎች የፅንፈኞቹ ደጋፊ ጋር ባለሃብቶች ያለዉ ግንኙነት ነዉ።

እንዲሁም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጋር በመወገን ሁሌም ሲመኘዉ የነበረዉን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት የመሆን ህልሙን ሊያሳካ ቀን ከሌት ሲለፋ ነበር። ለዛ #ድርድሩ ያለስምምነት መቋጨቱን ተከትሎ ያለዉ እዉነታ ወደ ጎን በመግፋት መንግስት ላይ ጫና ለመፍጠር "የሰላም ድርድሩ እንዳይሳካ መንግስት ነዉ ያደረገዉ ያለዉ"



አቶ ታዬ ደንደኣ ከሸኔ ጋር  በሚስጥር ያደረጉት ሴራ ተጋለጠ ‼️ አቶ ታዬ ደንደኣ መንግስትን እንደፈለገ ሲተች እና ሲሳደብ መቆየቱ የሚታወቅ ነው፤ ይሁንና መንግስት ቀድም ሲሰራቸው ለበርው ...
14/12/2023

አቶ ታዬ ደንደኣ ከሸኔ ጋር በሚስጥር ያደረጉት ሴራ ተጋለጠ ‼️
አቶ ታዬ ደንደኣ መንግስትን እንደፈለገ ሲተች እና ሲሳደብ መቆየቱ የሚታወቅ ነው፤ ይሁንና መንግስት ቀድም ሲሰራቸው ለበርው መልካም ስራ ሲል ሁሉን በትግስት ስያልፍ ቆይቷል። አሁን ኝ በተደረሰበት መረጃ መሰረት አቶ ታዬ ደንደኣ መንግስት ቤት ውስጥ ሆኖ ከጽንፈኛ ቡድኖች ጋር ሴራ ሲሰራ እንደነበር ተደርሶበታል።


A Beacon of Hope for EthiopiaPrime Minister Abiy Ahmed has emerged as a symbol of hope and unity for the Ethiopian peopl...
14/12/2023

A Beacon of Hope for Ethiopia
Prime Minister Abiy Ahmed has emerged as a symbol of hope and unity for the Ethiopian people.

የኢትዮጲያ የህዝብ ብዛት ቁጥር እኤአ በ2100 323 ሚልዮን እንደሚሆን የአለም ስታስቲክስ ትንበያ ያሳያል።
14/12/2023

የኢትዮጲያ የህዝብ ብዛት ቁጥር እኤአ በ2100 323 ሚልዮን እንደሚሆን የአለም ስታስቲክስ ትንበያ ያሳያል።

እሱ የህዝብ ቁጥር ምን ያህል ሀብት እንደሆነ የገባው ገና ድሮ ነው‼️
14/12/2023

እሱ የህዝብ ቁጥር ምን ያህል ሀብት እንደሆነ የገባው ገና ድሮ ነው‼️


PM Abiy has taken the first steps towards building a new  ‼️
14/12/2023

PM Abiy has taken the first steps towards building a new ‼️

ከመለመን ወደመላክ‼️
14/12/2023

ከመለመን ወደመላክ‼️


ያለ አድራሻው እየፈለጋችሁት በዙ ተቸገራችሁ እሱ ያለው የትውልድ ልብ ውስጥ ነው‼️
14/12/2023

ያለ አድራሻው እየፈለጋችሁት በዙ ተቸገራችሁ እሱ ያለው የትውልድ ልብ ውስጥ ነው‼️



ከንግስናው ይልቅ ሰው ሆኖ ሰውን ማኖር የሚያውቅ አንድ መሪ ጥራ ካልከኝ   እልሀለሁ‼️
14/12/2023

ከንግስናው ይልቅ ሰው ሆኖ ሰውን ማኖር የሚያውቅ አንድ መሪ ጥራ ካልከኝ እልሀለሁ‼️


እውነትም ይሄ ሰውዬ ምንም አልሰራም!!😳👉32 ቢሊየን ተክሎ ኢትዮጲያን አረንጓዴ አለበሳት እንጂ ምንም አልሰራም!!👉የድሆችችን ጎጆ መጽሀፉን ሸጦ ገነባ እንጂ ምንም አልሰራም👉ስንዴ ከመለመን ...
14/12/2023

እውነትም ይሄ ሰውዬ ምንም አልሰራም!!😳
👉32 ቢሊየን ተክሎ ኢትዮጲያን አረንጓዴ አለበሳት እንጂ ምንም አልሰራም!!
👉የድሆችችን ጎጆ መጽሀፉን ሸጦ ገነባ እንጂ ምንም አልሰራም
👉ስንዴ ከመለመን ስንዴን ወደመላክ አሸጋገረን እንጂ ምንም አልሰራም
👉ህዳሴን በብቃት እንድንናገባድደው አደረገን እንጂ ምንም አልሰራም


የታዬ situation 🤨😆😆
14/12/2023

የታዬ situation 🤨😆😆



ስለ ታዬ ደንደኣ ይሄንን ያላስተዋለ ካለ በጣም ምስኪን ሰው ነው ማለት ነው። 👉ታዬ ደንደኣ ብዙ ጊዜ የሚያነሳቸው አወዛጋቢ ሀሳቦች የአማራ ፅንፈኛ ሀይሎች  #ሀሳብ መሆኑን👉የታዬን ሀሳብን የ...
14/12/2023

ስለ ታዬ ደንደኣ ይሄንን ያላስተዋለ ካለ በጣም ምስኪን ሰው ነው ማለት ነው።

👉ታዬ ደንደኣ ብዙ ጊዜ የሚያነሳቸው አወዛጋቢ ሀሳቦች የአማራ ፅንፈኛ ሀይሎች #ሀሳብ መሆኑን

👉የታዬን ሀሳብን የሚያራግቡት የፅንፈኛው #ሚዲያዎች እና #አክቲቪስቶች ናቸው

ለማንኛውም ታዬ የአማራ ፅንፈኞችንን እና ኦነግ ሸኔን በስውር ስደግፍ እና በህጋዊ መንገድ የተመረጠውን መንግስት ለመጣል ሲያሴር ተገኝቷል።



አቶ ታዬ መንግስትና ህዝብ አምኖ የሰጠውን ሃላፊነት ወደ ጎን በመተው በአሸባሪው ሸኔ ፍቅር ወድቋል ። እንደ ታዬ ደንደአ ያሉ ሰዎች ለሀገር በጣም አስቸጋሪ ናቸው ፣ በመንግስት ውስጥ በመደበ...
14/12/2023

አቶ ታዬ መንግስትና ህዝብ አምኖ የሰጠውን ሃላፊነት ወደ ጎን በመተው በአሸባሪው ሸኔ ፍቅር ወድቋል ። እንደ ታዬ ደንደአ ያሉ ሰዎች ለሀገር በጣም አስቸጋሪ ናቸው ፣ በመንግስት ውስጥ በመደበቅ ለአሸባሪዎች ጋሻ በመሆን የሀገርን ልማትና ሰላም ይገታሉ ።

የትኛውም በድብቅ የሚሰራ ሴራ መጋላጡ አይቀርም አቶ ታዬ ተጋልጧል ። ሁለት እግር እና ሁለት እጅ ስላለን ብቻ ከሁለት ቤት ካልበላው የሚባል ነገር አይሰራም ።





ፅንፈኞች ሊንዱት ያልቻሉት የአንድነት ተራራ "ኢትዮጵያዊነት"ፅንፈኞች የሀገር አንድነትን ለመሸርሸር ያለ እንቅልፍ ሴራቸውን በሚጎነጉኑበት በዚህ ጊዜ  #ኢትዮጵያዊነት በአንድነት በሶማሊ ሰማይ...
09/12/2023

ፅንፈኞች ሊንዱት ያልቻሉት የአንድነት ተራራ "ኢትዮጵያዊነት"

ፅንፈኞች የሀገር አንድነትን ለመሸርሸር ያለ እንቅልፍ ሴራቸውን በሚጎነጉኑበት በዚህ ጊዜ #ኢትዮጵያዊነት በአንድነት በሶማሊ ሰማይ ስር ደመቆ እየተከበረ ነው።

ኢትዮጵያዊነት ማለት #በብዝሀነት ውስጥ ጠንካራ #አንድነት፣በጠንካራ አንድነት ወስጥ ደግሞ #ብዝሀነት ጎልቶ የሚታይበት #ድንቅ ምድር ማለት ነው።

#አንድነት



"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣...
09/12/2023

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡

ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነን እንደ ብዙ የመኖር ባህላችንን መቀጠል ለብልጽግና ጉዞአችን ወሳኝ ግብአት

#አንድነት



"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ...
09/12/2023

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡

ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነን እንደ ብዙ የመኖር ባህላችንን መቀጠል ለብልጽግና ጉዞአችን ወሳኝ ግብአት

#አንድነት



በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን   የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው  #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅ...
09/12/2023

በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡

የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል እንዳስታወቀው÷ ህዳር 30 አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አከባቢዎች ሊደረግ በታሰበዉ #የፅንፈኞች ሰልፍ ላይ ረብሻ በማስነሳት የመስራት ተልዕኮ ይዘዉ ሲንቀሳቀሱ ነበር።

እነዚህ የደም ነጋዴዎች ትላንት #በወለጋ፣በመተከል እና #በወሎ ሲነግዱ የነበረዉ ዝቃጭ ፖለቲካቸዉን ዛሬ ደሞ በአዲስ አበባ እና በመላዉ ሀገሪት የማድረግ ከንቱ ቅዠት እየቃዡ ይገኛሉ!




የደም ነጋዴዎች ሴራ በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ ከሽፏል ።የአማራ ክልል ጽንፈኛ ...
09/12/2023

የደም ነጋዴዎች ሴራ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ ከሽፏል ።

የአማራ ክልል ጽንፈኛ ኃይሎች እና የሸኔ የሽብር ቡድን ታጣቂዎችን ሴራ ለማክሸፍ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተቀናጀ፣ጠንካራና ድንገተኛ ፍተሻ መካሄዱንና ከእነዚህ ጸረ-ሰላም ኃይሎች ጋር በትብብር የሚሠሩ ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር እንዲውሉ መደረጉን አመልክቷል፡፡



በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን  አሳወቀ‼️ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብ...
09/12/2023

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን አሳወቀ‼️

የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡
ህዳር 30 ሊደረግ የነብረው ሰላማዊ ሰልፍ ዓላምው ምን እንደሆነ አሁን በግልጽ እየታየ ነው ፤የሰላማዊ ሰልፉ አስተባባሪዎች ሽፋናቸው ሰላማዊ ሰልፍ ቢሆንም አላማቸው ግን አዲስ አበባን የሁከት እና የጽንፈኞችን ዓላማ መስፈጸሚያ ቦታ ለማድረግ ያለመ መሆኑ አሁን በግልጽ እየታየ ነው።



በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን   የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው  #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅ...
09/12/2023

በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡

ይህ #በህቡዕ ሲንቀሳቀስ የነበረዉ አካል ቀጥታ ትዛዝ ከነ #የሸዋስ ቡድን ይቀበል እንደነበረ የታወቀ ሲሆን ይሄም #በአማራ ህዝብ ስም ሌላኛዉ እንደሆነ ህዝቡ ሊገነዘብ ይገባል።

ከዚህ በፊት #ሃይማኖትን ተገን በማድረግ አዲስ አበባን በህዝብ ማዕበል እናጥለቀልቃታለን ብለዉ በሃይማኖቷ ስም የሴራ #ፖለቲካቸዉ ሰርተዋል። አሁን ደሞ በአማራ ህዝብ ስም ሌላ የደም እና የእልቂት ድግስ ደግሰዋል።

#መንግስት ይሄን ማክሸፉን እንዲቀጥል ህዝቡም ለራሱ ደህንነት ሲል እነዚህን #ሀገር አፍራሾች አሳልፎ ሊሰጥና በአይነቁራኛ ሊከታተል ይገባል!!!




በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካበሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን   በደም ለማጠብ እየተደረ ያለው ሚስጥራዊ ተልኮ በጸጥታ ሃይሎችህ እና በሰላም ወዳድ ዜጎች ተደርሶበታል።በአደዋ በዓል አከባበር ላይ ...
09/12/2023

በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን በደም ለማጠብ እየተደረ ያለው ሚስጥራዊ ተልኮ በጸጥታ ሃይሎችህ እና በሰላም ወዳድ ዜጎች ተደርሶበታል።

በአደዋ በዓል አከባበር ላይ የከሸፈውን አዲስ አበባን የብጥብጥ መአከል በማድረግ በአፍሪካም ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተቀባይነት ለማሳጣት እና ከዚህም የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚደረገው ሩጫ እንደማይሳካ ማሳወቅ እንፈልጋለን።

ለህዳር 30 ተጠራ የተባለው ሰልፍ የዜጎችን ህይወት በማጥፋት ለፖለቲካ ትርፍ የተደገሰ የእልቂት ድግስ ስለሆነ ህዝቡ በአንኮ ሊመለከተው ይገባል



በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከት እና ብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የተደረገው እንቅስቃሴ የፀጥታ እና የደህንነት የጋራ ግብረሃይል ማክሸፉን አስታውቋል።ሁከት እና ብጥብጡን ለመምራት ተ...
09/12/2023

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከት እና ብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የተደረገው እንቅስቃሴ የፀጥታ እና የደህንነት የጋራ ግብረሃይል ማክሸፉን አስታውቋል።
ሁከት እና ብጥብጡን ለመምራት ተልዕኮ ወስዶ ስንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት እነማን ናቸው?

1👉በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፅንፈኛ ሀይሎች

👉የኢትዮጵያን መረጋጋት የማይፈልጉ አንዳንድ የውጪ ሀይሎች

#ሁከት እና #ብጥብጥ ለማስነሳት የተደረገው #ዝግጅት በተመለከተ:-

👉የታጠቁ ሀይሎችን ወደ ከተማ አስርጎ ለማስገባት ሙከራ አድርጓል።

👉በእለቱ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተጠና ጥቃት ለመፈፀም እቅድ አውጥቷል።

#ግብረሀይሉ በአደረገው #ኦፕሬሽን ምን ተገኘ?
👉 ለመፈፀም ተልዕኮ የወሰዱ 97 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውሏል።

👉ከፀረ_ሰላም ሀይሎች ጋር ሲሰሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተይዟል።

👉ለጊዜው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ ከፍተኛ ክትትል እየተደረገ ይገኛል።

👉 #ጠንካራ እና በተጠርጣሪዎች ላይ በማድረግ የተለያየ መያዝ ችሏል።

#በተወሰደው ኦፕሬሽን የተገኙ #ውጤቶች ምን ይመስላሉ?

የሀገሪቱን ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል እየተንቀሳቀሱ ያሉ ሀይሎች እና ቡድኖች ባሰቡት ልክ ወደ ተግባር እንዳይገቡ እና ፍላጎታቸው እንዲገታ እየተደረገ ባለው ስምሪት ተጋላጭነትን ቀድሞ በማወቅ ሊደርሱ የነበሩ ከፍተኛ #ሰብአዊ እና #ቁሳዊ ጉዳቶችን ተችሏል።






Coming Soon in Oromia!😁🥱
02/12/2023

Coming Soon in Oromia!😁🥱



3 ቀን የፈጀዉ እና በጃል ሰኚ አሸናፊነትን የተቋጨዉ ጦርነትከጅምሩም ጀምሮ የአልታዘዝ ባይነት እና የአመራር ብቃት መለካካት ችግር ያለበት   ከመቼዉም ጊዜ በበለጠ ከታንዛኒያዉ  #ድርድር አ...
02/12/2023

3 ቀን የፈጀዉ እና በጃል ሰኚ አሸናፊነትን የተቋጨዉ ጦርነት

ከጅምሩም ጀምሮ የአልታዘዝ ባይነት እና የአመራር ብቃት መለካካት ችግር ያለበት ከመቼዉም ጊዜ በበለጠ ከታንዛኒያዉ #ድርድር አለመሳካት ማግስት ስንጥቁ ሰፍቶ ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ገብተዋል!

ይህ ጦርነት ለ3 ቀን የቆየ ሲሆን ጦርነቱም የተካሄደዉ ማዕከላዊ ኦሮሚያ እና ሸዋ አከባቢ በሚንቀሳቀሰዉ እና በሚመራዉ ሠራዊት እና በወለጋ የሚንቀሳቀሰዉን ሠራዊት በሚመራዉ ሠራዊት መካከል ነዉ።

ጦርነቱ ወለጋን እና ሸዋን በምታማክለዉ ( Mida Qanyi) የተደረገ ሲሆን በጦርነቱም እጅግ በጣም ብዙ ሠራዊት ከሁለቱም ወገን ያለቀ ሲሆን በስተመጨረሻ ጦርነቱ ሠራዊት አሸናፊነት ተጠናቋል።



የሶስቱ ቀን ጦርነት በጃል ሰኚ እና በጃል መሮ መካከል ለ3 ቀናት የዘለቀ ጦርነት መደረጉ አይዘነጋም እራሱን “ኦንግ”(ሸኔ) ብሎ የሚጠራው ይሔ አሸባሪ ቡድን ለስልጣን እና ልግል ጥቅም ያለው...
02/12/2023

የሶስቱ ቀን ጦርነት

በጃል ሰኚ እና በጃል መሮ መካከል ለ3 ቀናት የዘለቀ ጦርነት መደረጉ አይዘነጋም እራሱን “ኦንግ”(ሸኔ) ብሎ የሚጠራው ይሔ አሸባሪ ቡድን ለስልጣን እና ልግል ጥቅም ያለውን ጉጉት በራሱ ቡድኖች መካከል እንኳን ጦር እስኪማዛዝ ድረስ አድርሶታል።

ከዚህ በፊት በጃል መሮ እና በጃል ሰኚ የስልጣን ሽኩቻ ምክንያት በተባለ ቦታ ለተከታታይ ሶት ቀናት ጦርነት መደርጉን ከራሳቸው በጦርነት ላይ ከነበሩ አካላት መረጃ እየወጣ ነው።

በዚሁ ጦርነት በመቶዎች የሚቆጠሩ የሰራዊቱ አባላት ከሁለቱም ወገን መሞታቸው እና ብዙዎች መቁሰላቸው እየተነገረ ነው።

በዚሁ በያዝነውስ ሳምንት የማእከላዊ የሸኔ ጦር አዛዥ የሆነው ጃል ሰኚ ለመንግስት የሰላም ድርድር ንግግር ጥያቄ ማቅረቡ አይዘነጋም።



የሸኔ ክፍፍል ተባብሶ ከባድ እርስበርስ ውግያ በሜዳ ቀኝ ለ3ቀን አድርገዋል‼️ የሸዋን ሸኔ ሰራዊት የሚመራው ጃል ሰኚ  እና ጃል መሮ ከባድ ግጭት ውስጥ ገብቷል ምክንያቱ ደጎሞ የስልጣን ነው...
02/12/2023

የሸኔ ክፍፍል ተባብሶ ከባድ እርስበርስ ውግያ በሜዳ ቀኝ ለ3ቀን አድርገዋል‼️

የሸዋን ሸኔ ሰራዊት የሚመራው ጃል ሰኚ እና ጃል መሮ ከባድ ግጭት ውስጥ ገብቷል ምክንያቱ ደጎሞ የስልጣን ነው፡ ሰሞኑን በሚዳ ቀኝ ባደረጉት እርስበርስ ውግያ ከ130 በላይ የጃል መሮ ሰራዊት እንዳለቀ እና ከጃል ሰኚ ቡድንም ብዙ ሰራዊቶች መሞታቸው ታውቋል።


ሰበር ዜና   በጃል መሮ እና በጃል ሰኚ መካከል የተፈጠረው ክፍፍል ወደ ወታደራዊ  #ውጊያ ማደጉ ተሰምቷል።ከታማኝ ምንጮች ያገኘነው  #መረጃ እንደሚያስረዳ ከሆነ በአለፉት ሶስት ቀናት   በ...
02/12/2023

ሰበር ዜና

በጃል መሮ እና በጃል ሰኚ መካከል የተፈጠረው ክፍፍል ወደ ወታደራዊ #ውጊያ ማደጉ ተሰምቷል።

ከታማኝ ምንጮች ያገኘነው #መረጃ እንደሚያስረዳ ከሆነ በአለፉት ሶስት ቀናት በሚባል #ወለጋ እና #ሸዋ አዋሳኝ ድንበር ላይ በጃል መሮ የሚመራ ቡድን ከላይ በተሰጠው ትዕዛዝ በጃል ሰኚ በሚመራው የሸዋ #ሸኔ ክንፍ ላይ ውጊያ እንደከፈተ ነው ከስፍራው እየወጡ ያሉ #መረጃዎች የሚያስረዱት።

ታጣቂዎች በአለሰቡት ሰዓት እኩለ ሌሊት ላይ በተከፈተባቸው ውጊያ ብዙዎች የሞቱ ሲሆን በሁለተኛ ቀን ውሎ ውጊያ የጃል ሰኚ ቡድን ታጣቂዎቹን በማስተባበር በወሰደው መልሶ #ማጥቃት በወለጋ በኩል ከመጣው የጃል መሮ ታጣቂዎችም መካከልም ቀላል የማይባል ቁጥር መሰዋቱን ሰምተናል።

እንደ አይን እማኞች ገለፃ ከሆነ እስካሁንም የሞቱት ታጣቂዎች #ሬሳ እንዳልተነሳ እና ሽታው አከባቢውን እየረበሸ መሆኑ ተሰምቷል።

የሁለቱ ቡድኖች ግጭት የጀመረው ሰሞኑን ጃል ሰኚ ራሱን ችሎ ጥያቄ ማቅረቡ ከተሰማ በኋላ ነው።


Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Odaa Bulloq posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share