አንዘርትኩሙናር እሳትን አስጠንቅቄያችሁለዉ

  • Home
  • አንዘርትኩሙናር እሳትን አስጠንቅቄያችሁለዉ

አንዘርትኩሙናር እሳትን አስጠንቅቄያችሁለዉ ኢስላማዊ ትምህርቶችንና አለም አቀፋዊ ኢስላማዊ መረጃን ከዚ?
(2)

ይህ መስጂድ ከሀረም አቅራቢያ የሚገኝ መስጂድ ሲሆን የጅኖች መስጂድ ይባላል ።መስጂድ ጅን ወይም የጅኖች መስጂድ የሚለውን ስያሜ ያገኘው ነቢያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በአንድ ለሊት ቁርዐን...
21/01/2023

ይህ መስጂድ ከሀረም አቅራቢያ የሚገኝ መስጂድ ሲሆን የጅኖች መስጂድ ይባላል ።

መስጂድ ጅን ወይም የጅኖች መስጂድ የሚለውን ስያሜ ያገኘው ነቢያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በአንድ ለሊት ቁርዐን እየቀሩ ሳሉ ጅኖች ያዳመጡበት ቦታ እንዲሁም ጅኖች ከነቢያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር ቃልኪዳን የተገባቡት ቦታ ስለነበር ነው ።

ይህንን ታሪካዊ ክስተት አሏህ በቁርዐኑ ሙሉ ሱራ ሰጥቶት በሱረቱ ጂን ላይ አውስቶታል

{ قُلۡ أُوحِیَ إِلَیَّ أَنَّهُ ٱسۡتَمَعَ نَفَرࣱ مِّنَ ٱلۡجِنِّ فَقَالُوۤا۟ إِنَّا سَمِعۡنَا قُرۡءَانًا عَجَبࣰا (1) یَهۡدِیۤ إِلَى ٱلرُّشۡدِ فَـَٔامَنَّا بِهِۦۖ وَلَن نُّشۡرِكَ بِرَبِّنَاۤ أَحَدࣰا (2) وَأَنَّهُۥ تَعَـٰلَىٰ جَدُّ رَبِّنَا مَا ٱتَّخَذَ صَـٰحِبَةࣰ وَلَا وَلَدࣰا (3) }

ሙሐመድ ሆይ!) በል «እነሆ ከጂን የኾኑ ጭፈሮች (ቁርኣንን) አዳመጡ፡፡‹እኛ አስደናቂ የኾነን ቁርኣን ሰማንም› አሉ ማለት ወደእኔ ተወረደ፡፡
‹ወደ ቀጥታ መንገድ የሚመራን (ቁርአን ሰማን)፡፡ በእርሱም አመንን፡፡ በጌታችንም አንድንም አናጋራም፡፡›
እነሆም የጌታችን ክብር ላቀ፡፡ ሚስትንም ልጅንም አልያዘም፡፡›

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አንዘርትኩሙናር እሳትን አስጠንቅቄያችሁለዉ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share