4-3-3 on Arada FM 95.1

  • Home
  • 4-3-3 on Arada FM 95.1

4-3-3 on Arada FM 95.1 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from 4-3-3 on Arada FM 95.1, Media, .
(1)

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
07/08/2024

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች

ተራዝሟል!እሁድ ነሐሴ 5/2016 በአዲስ አበባ ስታዲየም ሊከናወን መርሐ ግብር ተይዞለት የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።
07/08/2024

ተራዝሟል!
እሁድ ነሐሴ 5/2016 በአዲስ አበባ ስታዲየም ሊከናወን መርሐ ግብር ተይዞለት የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።

የፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ መርሃ ግብር
02/08/2024

የፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ መርሃ ግብር

ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁ አድማጮቻችን - ማንቸስተር ዩናይትድን ከተረከቡ 18 ወራት ያለፋቸው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ በክለቡ የሚኖራቸው ቆይታ ላይ ጥያቄ እየተነሳባቸው ይገኛል - ...
01/03/2024

ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁ አድማጮቻችን - ማንቸስተር ዩናይትድን ከተረከቡ 18 ወራት ያለፋቸው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ በክለቡ የሚኖራቸው ቆይታ ላይ ጥያቄ እየተነሳባቸው ይገኛል - በእናንተ እይታ አሰልጣኙ ተጨማሪ ጊዜ ማግኘት አለባቸው? ወይስ በሌላ አሰልጣኝ ሊተኩ ይገባል? ዛሬ በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ከቀኑ 8:00-9:00 ድረስ በሚኖረን የአድማጮች መድረክ ሁለት የክለቡን ደጋፊዎች ጋብዘን በዚህ ዙርያ የተለያየ ሐሳብ በማስተናገድ ቆይታ እናደርጋለን - ምክንያታዊ እና አመክናዋዊ ሐሳብ አስተያየት አድርሱን - እናመሰግናለን....

የተከበራችሁ አድማጮቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን....የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዛሬ ምሽት 12:00 ማንቸስተር ዩናይትድ ፉልሃምን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ ከ11:30 ጀምሮ በአራ...
24/02/2024

የተከበራችሁ አድማጮቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን....የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዛሬ ምሽት 12:00 ማንቸስተር ዩናይትድ ፉልሃምን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ ከ11:30 ጀምሮ በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ወደ እናንተ እናደርሳለን - በኮመንት ላይ በተቀመጠው የዩቲዩብ ሊንክ የቀጥታ ስርጭቱን በአማራጭነት መከታተል ትችላላችሁ - 4-3-3 ON ARADA FM 95.1 የሚለውን የቴሌግራም ገፅ በመቀላቀል የተወዳጁ ፕሮግራም ቤተሰብ ይሁኑ - ሐሳብ አስተያየት አድርሱን - ከልብ እናመሰግናለን....

የተከበራችሁ አድማጮች ሰላም ለእናንተ ይሁን - በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ከቀኑ 8:00-9:00 በሚኖረን ቆይታ ባለፈው ሳምንት የጀመርነውን የአድማጮች መድረክ በዛሬው ቆይታችን በቼልሲ እና ማን...
23/02/2024

የተከበራችሁ አድማጮች ሰላም ለእናንተ ይሁን - በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ከቀኑ 8:00-9:00 በሚኖረን ቆይታ ባለፈው ሳምንት የጀመርነውን የአድማጮች መድረክ በዛሬው ቆይታችን በቼልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ ዙርያ የሁለቱን ክለቦች ደጋፊዎች በውድድር ዓመቱ እና በቡድናቸው አጠቃላይ የውድድር ዘመን ጉዞ ዙርያ ሐሳባቸውን እንዲሰጡ ዕድሉን አመቻችተናል....በኮመንት ላይ በተቀመጠላችሁ የዩቲዩብ ሊንክ በአማራጭነት መከታተል ትችላላችሁ ....አስተያየየታችሁን አድርሱን እናመሰግናለን....

https://www.youtube.com/ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁ አድማጮቻችን - በአራዳ ኤፍኤም 95.1 በየሳምንቱ ዓርብ ከቀኑ 8:00-9:00 ድረስ በ4-3-3 የአድማጮች መድረክ ስ...
21/02/2024

https://www.youtube.com/
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁ አድማጮቻችን - በአራዳ ኤፍኤም 95.1 በየሳምንቱ ዓርብ ከቀኑ 8:00-9:00 ድረስ በ4-3-3 የአድማጮች መድረክ ስለ ዘንድሮ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ እንዲሁም የፉክክር ስሜቱን በተመለከተ እንግዶችን እንጋብዛለን - የሊቨርፑል-አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ደጋፊዎችን በመጋበዝ የጀመረው ፕሮግራም በዚህ ሳምንት ለማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ደጋፊዎች ዕድሉን አመቻችቷል - በኮመንት መስጫው እንዲሁም 4-3-3 ON ARADA FM 95.1 በሚለው የቴሌግራም ገፃችን ላይ አስተያየት እና ስልክ ቁጥራችሁን ማስቀመጥ ትችላላችሁ - የተሻለ ሐሳብ ላለው ዕድሉን እንሰጣለን - ከቀጥታ ስርጭቱ ባሻገር በአማራጭነት በተቀመጠው Youtube ላይ ለመከታተል ሰብስክራብ ያድርጉ - እናመሰግናለን....

Share your videos with friends, family, and the world

http://www.youtube.com/4-3-3 ከ26ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጀምሮ በYoutube ወደ እናንተ ይደርሳል - ሰብስክራብ በማድረግ የቀጥታ ስርጭቱን በአማራጭነት ይከታ...
20/02/2024

http://www.youtube.com/
4-3-3 ከ26ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጀምሮ በYoutube ወደ እናንተ ይደርሳል - ሰብስክራብ በማድረግ የቀጥታ ስርጭቱን በአማራጭነት ይከታተሉ....

Share your videos with friends, family, and the world

የተከበራችሁ አድማጮቻችን ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ - ለረጅም ዓመታት በአድማጭነት እና ተሳታፊነት ስትከታተሉት የነበረው 4-3-3 የቀጥታ እግርኳስ ጨዋታ ስርጭት ይበልጥ ተደራሽነቱን...
15/02/2024

የተከበራችሁ አድማጮቻችን ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ - ለረጅም ዓመታት በአድማጭነት እና ተሳታፊነት ስትከታተሉት የነበረው 4-3-3 የቀጥታ እግርኳስ ጨዋታ ስርጭት ይበልጥ ተደራሽነቱን ለማስፋት ከዛሬ የካቲት 8/2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድማጮች መድረክ ከቀኑ 8:00-9:00 ድረስ በአራዳ ኤፍኤም 95.1 በየሳምንቱ ከተጋባዥ አድማጮች ጋር ቆይታ ያደርጋል....በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የውድድር ዓመቱ እየጓዘ ባለበት ሁኔታ እንዲሁም ስለሻምፕዮንነት ፉክክሩ የሊቨርፑል እና አርሰናል ደጋፊዎችን ጋብዘናል - የተሻለ ሐሳብ ላለው የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊ ዕድል እንሰጣለን....አድማጮች በኮሜንት መስጫው እንዲሁም በቴሌግራም ገፃችን 4-3-3 ON ARADA FM 95.1 ላይ ሐሳባችሁን እና ስልክ ቁጥራችሁን በማስቀመጥ የዚህ ዕድል ተካፋይ እንድትሆኑ እንጋብዛለን - እናመሰግናለን።

የተከበራችሁ አድማጮቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን - የሶስት ፈረሶች ፉክክር የመሰለው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በየሳምንቱ አጓጊነቱ ወደላቀ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ይገኛል....በ24ኛው ሳምንት ከ...
11/02/2024

የተከበራችሁ አድማጮቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን - የሶስት ፈረሶች ፉክክር የመሰለው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በየሳምንቱ አጓጊነቱ ወደላቀ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ይገኛል....በ24ኛው ሳምንት ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች መሐከል አንዱ በለንደን ስታዲየም የምስራቅ ለንደኑ ዌስትሃም የሰሜን ለንደኑን አርሰናል ቀን 11:00 የሚያስተናግድበትን ጨዋታ 4-3-3 በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ ወደእናንተ ያደርሳል - ሐሳብ አስተያየት አድርሱን - እናመሰግናለን።

የተከበራችሁ አድማጮቻችን - ሰላም ለእናንተ ይሁን - በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት እየተፎካከሩ የሚገኙት  አርሰናል እና ሊቨርፑል በኤምሬትስ ዛሬ ከምሽቱ 1...
04/02/2024

የተከበራችሁ አድማጮቻችን - ሰላም ለእናንተ ይሁን - በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት እየተፎካከሩ የሚገኙት አርሰናል እና ሊቨርፑል በኤምሬትስ ዛሬ ከምሽቱ 1:30 የሚያደርጉትን የሳምንቱን ትልቁ እና ተጠባቂውን ጨዋታ 4-3-3 ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ወደ እናንተ ያደርሳል - ሐሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን - ከልብ እናመሰግናለን....

የተከበራችሁ አድማጮቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን - በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 'Winter Break' ከሳምንቱ ትልልቅ ጨዋታዎች መሐከል አንዱ የሆነውን ጨዋታ ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ በኦልድ ት...
13/01/2024

የተከበራችሁ አድማጮቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን - በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 'Winter Break' ከሳምንቱ ትልልቅ ጨዋታዎች መሐከል አንዱ የሆነውን ጨዋታ ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ በኦልድ ትራፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድ ቶተንሃምን የሚያስተናግድበትን ተጠባቂ ጨዋታ በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ 4-3-3 ወደ እናንተ ያደርሳል - ሐሳብ አስተያየት አድርሱን - ከልብ እናመሰግናለን....

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት በክራቨን ኮቴጅ 11:00 ላይ ፉልሃም አርሰናልን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ 4-3-3 ከ10:30 ጀምሮ በአራዳ ኤፍኤም 95.1ወደ እናንተ የሚያደርስ ይሆ...
31/12/2023

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት በክራቨን ኮቴጅ 11:00 ላይ ፉልሃም አርሰናልን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ 4-3-3 ከ10:30 ጀምሮ በአራዳ ኤፍኤም 95.1ወደ እናንተ የሚያደርስ ይሆናል - ሐሳብ አስተያየት አድርሱን እናመሰግናለን....

ከ4-3-3 መስራቾች መሐከል አንዱ የሆነው አሰልጣኝ ሚሊዮን ጉግሳ (ሚሊሻ) ከNBC ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ክፍል 1
24/12/2023

ከ4-3-3 መስራቾች መሐከል አንዱ የሆነው አሰልጣኝ ሚሊዮን ጉግሳ (ሚሊሻ) ከNBC ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ክፍል 1

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be f...

የተከበራችሁ የምንወዳችሁ አድማጮቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን - የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ወደ ወሳኝ የበዓል ሰሞን ሳምንት እየተሸጋገረ ባለበት ሰዓት በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ የተቀመ...
22/12/2023

የተከበራችሁ የምንወዳችሁ አድማጮቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን - የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ወደ ወሳኝ የበዓል ሰሞን ሳምንት እየተሸጋገረ ባለበት ሰዓት በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ የተቀመጡት ሊቨርፑል እና አርሰናል በአንፊልድ ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ የሚያደርጉትን የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ 4-3-3 በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ ወደ እናንተ ያደርሳል - ሳምንታዊው የኢትዮፒካሊንክ ፕሮግራም የጨዋታውን ክብደት በመረዳት የአየር ሰዓቱን ስለፈቀደልን ከልብ እያመሰገንን ትክክለኛውን ውጤት ለሚገምቱ እንዲሁም ከጨዋታው መጀመር በፊት አስቀድመን ለምንጠይቀው ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ ለሚልኩ አድማጮች የሞባይል ካርድ ሽልማት የምናበርክት ይሆናል - ሐሳብ አስተያየት አድርሱን - ከልብ እናመሰግናለን....

ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁ አድማጮቻችን - ዛሬ ምሽት 1:30 የሚከናወነውን የሳምንቱን ተጠባቂ የላንካሻየር ደርቢ በአራዳ ኤፍኤም 95.1 4-3-3 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ ወደ እናንተ...
17/12/2023

ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁ አድማጮቻችን - ዛሬ ምሽት 1:30 የሚከናወነውን የሳምንቱን ተጠባቂ የላንካሻየር ደርቢ በአራዳ ኤፍኤም 95.1 4-3-3 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ ወደ እናንተ የሚያደርስ ይሆናል - ሐሳብ አስተያየት አድርሱን - እናመሰግናለን....

የተከበራችሁ አድማጮቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን - በ14ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በሳምንቱ ትልቁ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ ከቶተንሃም ጋር ምሽት 1:30 ላይ የሚያደርጉትን ጨዋታ ከ1...
03/12/2023

የተከበራችሁ አድማጮቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን - በ14ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በሳምንቱ ትልቁ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ ከቶተንሃም ጋር ምሽት 1:30 ላይ የሚያደርጉትን ጨዋታ ከ12:30 ጀምሮ በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ወደእናንተ እናደርሳለን....ሐሳብ አስተያየት አድርሱን!

ሰላም የተከበራችሁ አድማጮቻችን - ከብ/ቡድኖች ጨዋታ መልስ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግን ወደላቀ ጥራት እና የፉክክር ደረጃ ያሸጋገሩትን ማንቸስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል በኢትሃድ ስታዲየም በምሳ ...
25/11/2023

ሰላም የተከበራችሁ አድማጮቻችን - ከብ/ቡድኖች ጨዋታ መልስ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግን ወደላቀ ጥራት እና የፉክክር ደረጃ ያሸጋገሩትን ማንቸስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል በኢትሃድ ስታዲየም በምሳ ሰዓት (9:30) የሚያደርጉትን የሳምንቱ ትልቁ ጨዋታ 4-3-3 በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ከቀኑ 8:30 ጀምሮ ወደ እናንተ ያደርሳል - ጨዋታው ምን ዓይነት መልክ ይኖረዋል?ሐሳብ አስተያየት ስጡበት....እናመሰግናለን!

ሰላም የተከበራችሁ አድማጮቻችን - በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር 1:30 ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ የሚያደርጉትን ጨዋታ ከ12:30 ...
12/11/2023

ሰላም የተከበራችሁ አድማጮቻችን - በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር 1:30 ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ የሚያደርጉትን ጨዋታ ከ12:30 ጀምሮ በአራዳ FM 95.1 ወደ እናንተ እናደርሳለን - ከሁለቱ የማርሴሎ ቢዬልሳ ተማሪዎች ማን አስደሳች ምሽት ያሳልፋል? ሐሳብ አስተያየታችሁን አድርሱን....

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 4-3-3 on Arada FM 95.1 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share