Wolo koo

Wolo koo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wolo koo, Social Media Agency, .

ህዝቡን ከሞት ያስመልጣሉ ተብሎ ስጠበቁ ህዝቡን ወደ ሞት እየጠሩ ያሉ   (አባ አብርሃም) በስኦል VIP ተይዞሎታል በርቱ😂
22/09/2023

ህዝቡን ከሞት ያስመልጣሉ ተብሎ ስጠበቁ ህዝቡን ወደ ሞት እየጠሩ ያሉ (አባ አብርሃም) በስኦል VIP ተይዞሎታል በርቱ😂


እጃችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ እናት ፓርቲዎች እንደ አንድ ዲሞክራሲያዊ የፖለቲካ ፓርቲ ራሳቹን  #ከሀይማኖት ተቋማት በመለየት ትክክለኛዉን የፖለቲካ ትግል እንድትከተሉ እናሳስባለን። በ...
22/09/2023

እጃችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ

እናት ፓርቲዎች እንደ አንድ ዲሞክራሲያዊ የፖለቲካ ፓርቲ ራሳቹን #ከሀይማኖት ተቋማት በመለየት ትክክለኛዉን የፖለቲካ ትግል እንድትከተሉ እናሳስባለን።

በተለይ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ በኢትዮጵያ ቤ/ን የዉስጥ ጉዳይ ዉስጥ ገብታቹ የምትፈተፍቱትን እና ሀገር ለማበጣበጥ የምትሞክሩትን ነገር ማቆም አለባቹ።

በሀይማኖቷ በኩል በማስታከክ የፖለቲካ #ቁማራቹ ማስያዢያ በማድረግ የምታሸንፉት ርካሽ ፖለቲካ ቁማርም ሆነ የምትመኙት ስልጣን ተቀባይነት የለዉ።

ቅድስት #ቤተክርስቲያኒቷ የራሷ ታላላቅ ሊቃዉንት ያላት ቤ/ን ናትና የራሷን ችግር መፍታት አያቅታትም። ስለዚህ ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እጃችሁን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ አንሱ!!!!!!!!!


#ጃውሳ

እጃችሁን ሰብስቡ  የተባለ ግራ የተጋቡ ሰዎች ስብስብ ፖለቲካው አልሆንለት ስለው በቤተክርስቲያን የውስጥ ጉዳዮች ገብቼ ካልፈተፈትኩ እያለ  #ችግር እየፈጠረ ነው።የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ...
22/09/2023

እጃችሁን ሰብስቡ

የተባለ ግራ የተጋቡ ሰዎች ስብስብ ፖለቲካው አልሆንለት ስለው በቤተክርስቲያን የውስጥ ጉዳዮች ገብቼ ካልፈተፈትኩ እያለ #ችግር እየፈጠረ ነው።

የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆች ይሄ ፓርቲ #ከቤተክርስቲያን ላይ እጁን እንዲሰበስብ #ማስጠንቀቂያ እንድትሰጡ እና ለአባቶች #ድምፅ እንድትሆኑ እናሳስባለን!

!

ሞጭልፎ አደሮች ለትግሉ የድጋፍ ቻፕተር አቋቁመናል ይሉና በአዳራሽና በጎ ፈንድ ሚ ብር ይሰበስባሉ። ኩርማኗን ይልኩና በቀረው ሰቨን ኢለቨን፣ ነዳጅ ማደያ፣ የሐበሻ ሱቅ፣ ጋራጅ፣ ይከፍታሉ። ሀ...
22/09/2023

ሞጭልፎ አደሮች

ለትግሉ የድጋፍ ቻፕተር አቋቁመናል ይሉና በአዳራሽና በጎ ፈንድ ሚ ብር ይሰበስባሉ። ኩርማኗን ይልኩና በቀረው ሰቨን ኢለቨን፣ ነዳጅ ማደያ፣ የሐበሻ ሱቅ፣ ጋራጅ፣ ይከፍታሉ። ሀገር ቤት ቤት ይገዛሉ። የቅንጅት ጊዜ እንዲህ ነው የሆነው።



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolo koo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share