Tiruneh Haile

  • Home
  • Tiruneh Haile

Tiruneh Haile Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tiruneh Haile, Digital creator, .

28/10/2023
28/10/2023
28/10/2023
prosperity 🤔🤔🤔
28/10/2023

prosperity 🤔🤔🤔

ብልጽግና ፓርቲ ሀብት ፈጠራን የሚያሳድግ ዕውቀት-መር ኢኮኖሚ መገንባት ይሰራል!

1.ዘላቂ እና አስተማማኝ ብልጽግና የሚረጋገጠው ኢኮኖሚው ዕውቀትን እንደ ግብአትም ሆነ እንደ ምርት የሚጠቀም ሆኖ ሲገነባ እንደሆነ ፓርቲያችን ይገነዘባል። በመሆኑም በቴክኖሎጂ ዕድገት፣ በኢኖቬሽን እና በሰው ኃይል ልማት ላይ ያተኮረ የዕድገትና የልማት አቅጣጫ ከረጅምና መካከለኛ ጊዜ አኳያ መፈፀም ዋነኛ የፓርቲያችን ኢኮኖሚ ግብ አድርጎ ይንቀሳቀሳል።

2.በሀገራችን ቀጣይነት ላለው ምርታማነት እና የህዝብ ኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ቁልፍ የሆነው ዕውቀት እና ሳይንሳዊ ምርምር ዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ መሆኑን ይገነዘባል። በመሆኑም ፓርቲያችን ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ቴክኖሎጂ፣ የቢዝነስ ፈጠራ እንዲሁም በዘመናዊ የአመራርነት ክህሎቶች እና በተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያ ያደርጋል።

3. ፓርቲያችን ዕውቀት መር ኢኮኖሚ የሚገነባው ለሰው ኃይል ልማት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ነው ብሎ ያምናል። በመሆኑም ተወዳዳሪ፣ ምርታማና፣ ጤናማ የሰው ኃይል ልማት ላይ ትኩረት ያደርጋል። የኢኮኖሚውን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበና ገበያን መሰረት ያደረገ የሰው ኃይል ልማት ስትራቴጂን ተግባራዊ በማድረግ ብቁ እና ውጤታማ የሰው ኃይል በማልማት በዕውቀት የሚመራ ኢኮኖሚ ለመፍጠር ፓርቲያችን ይሰራል።

በርቱልን ❤
28/10/2023

በርቱልን ❤

መንግስት ያለ😭😭😭
28/10/2023

መንግስት ያለ😭😭😭

የፈራ ይመለስ!

ካልደፈረሰ አይጠራም!። ያለነዉ መንግስት ያለበት ሀገር ነዉ። እስከ መቼ ነዉ ጊዜያዊ ፈተና እየፈራን የምንዘረፈዉ? አረረም መረረም ይስተካከል። መንግስትና ጭቁኑ ህዝብ ያሸንፋል። ያለ አግባብ ህዝብ ቀምቶ የከበረ ለምኖ ይመጣል። ለ50 ብር መንገድ መቶ ብር የምንከፍልበት ታርክ ይሆናል። ዲጅታል የትራንስፖርት አገልግሎት በሁላችንም ርብርብና ድጋፍ በመላዉ የክልላችን ከተሞች ተግባራዊ ይሆናል። የፈራ ይመለስ። እኔ ግን በጠራራ ፀሐይ ከሚዘረፈዉ ጭቁኑ የሀገሬ ህዝብ ጎን ነኝ።
@ጋዜጠኛ አሰግድ

28/10/2023
27/10/2023

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tiruneh Haile posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share