Great oromia

Great oromia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Great oromia, Digital creator, .

05/05/2024

በሀገራችን እና በመላው ዓለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ።

ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ኃጢአት የከፈለው መስዋዕትነት የጥላቻና የክፋትን ምዕራፍ ዘግቶ፤ የፍቅር፣ የእርቅና የሠላም መርሆዎችን፣ እንዲሁም የዘላለምን ሕይወት መንገድን በማብሰር ይቅርታ የአሸናፊዎች መንገድ መሆኑን ነፍሱን በመስቀል ላይ በመስጠት ፍቅር በተጨባጭ አረጋግጧል።

እኛም ዛሬ የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሳኤ ስናከብር ሁል ጊዜ ሠላም፣ ይቅርታ፣ ምህረት እና ልባዊ መተሳሰብ የእለት ተእለት የህይወታችን መርሆ መሆን እንዳለበት ልብ ልንል ይገባል።

መልካም በዓል
አቶ ፍቃዱ ተሠማ
በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኋላፊ

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Great oromia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share