21/12/2023
Nyaapha jennee ummata Oromoo sukaneessaa turre. Garuu ammoo ummata Oromootiif nyaaphi nu caalu hin jiru. !
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Saba koo, Digital creator, .
Nyaapha jennee ummata Oromoo sukaneessaa turre. Garuu ammoo ummata Oromootiif nyaaphi nu caalu hin jiru. !
Dhaamsa qabna. Dargaggonni Oromoo nurraa baradhaa. Dukkana du'aatti hin deeminaa.
Akeekni qabsoo Shanee hanna. Hannaan ummata Oromoo deegsaa turre. Qehoo safuu Oromoo onsine. Oromoon dhiifama nuuf godhaa. Harka keenya dhiigaa waadaan dhiqannee jirra. Waadaa keenya eeguun isiin kiisna!
Nutti fakkaatee itti seenne. Gaafa achi geenyu akeekni qabsoo Oromoo fakkaatu hin jiru. Nama guyyaan itti dukkanaa'e taane. Ajjeechaa sukkaneessaan ummata Oromoorra gahaa jiru humnaa oli ; mataadhaa oli nuti taanaan mootummaatti harka kennane. Dhugaa jiru barree jirra. Harka keenya dhiigaa waadaan dhiqannee jirra. Ummata Oromoos dhiifama gaafanna.
Nyaataa taanee ummata keenya nyaanne. Ummanni Oromoo dhiifama nuuf godhaa. Arsaa sin kaffalchiifneef hojjennee isin kiisuuf qophiidha.
As a real representative of Africa his journey is from road to Saudi-Africa‼️
ተባኗል‼️ ውዱ የማምለኪያ አውዳችችን የጃውሳ መቀለጃ አይሆንም‼️የትኛውም የሀይማኖት ተቋም ሆነ ህዝብ የጥፋታችሁ ተባባሪ አይሆንም‼️
የከሸፈው ተራ እቅድ‼️ ለህዝብ አስባለሁ የሚለው ድንዝዝ ቡድን የፕሮቴስታንት እምነት ቀጣይ ኢላማው አድርጓታል‼️
አንጋጦ መትፋት መልሶ ከአፍ አለ አማራ ሲተርት
ተው ሲባል እምቢ አሻፈረኝ ብሎ መከላከያ ላይ ቃታ የሳበው ጃውሳው ቡድን አሁን አፈር ለአፈር እየተንደባለለ #አድኑኝ እያእው ነው።
#ሽማግሌ ባይኔ ማየት አልፈልግም ያለው ጃውሳው አሁን ደግሞ አድኑኝ እያለ ነው።
ውስጥ 4ኪሎ እገባለሁ ያለው ጃውሳ እስካሁን እያደረኩ ያለሁት ማፈግፈግ ነው ብሏል ድሮስ መከላከያን ሊወጋ !!!
የብልጽግና መንግስት
#ብልፅግና
የኦሮሚያ ክልል በ2016 ሩብ አመት አፈጻጸም በዶሮ እርባታ ላይ ትልቅ ስራ ሰርቷል::
#ብልፅግና
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ስፖንሰር የሚደረገዉ የንፁሃን ፍጅት እንደቀጠለ ነዉ 😢
የቮካዶ ምርት ለዉጭ ገበያ የተደረገበት ዋነኛ ሚስጥር በጠንካራ ስራ የተደገፈዉ የግብርና ዘርፍ ያስመዘገበዉ አመርቂ ዉጤት ነዉ ይህም የዉጭ ምርቶን በሀገር ዉስጥ በመተካት እንዲሁም ለዉጭ ሀገር ገበያ በማቅረብ የዉጭ #ምንዛሬን በማስገኘት የኢኮኖሚዉን ዘርፍ የማሳደግ ሁሉን አቀፍ የእድገት አቅጣጫ በመሆን ሊነሳ ይችላል፡፡
#ብልፅግና
በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ በ88.6 mln ብር 150 low cost housing ለዝቅተኛ ገቢ ያላቸዉ ዜጎች ተሰርቶ ተላለፈ ።
#ሸገር
M.Barumsaa Anfoo sadarkaa 1ffaa
K.Magaalaa M/Noonnoo nyaata Barataa waggaa paakeejii guutuu store galfatanii hojii namas rabbi birattis jaallatamaa raawwataniiru
Daawwannaa Kilaastara misooma Beelladaa Kutaa Magaalaa M.Noonnoo gaggeeffamaa jira.
hunda galeessa
Guyyaa 24/1/2016
Kutaa Magaalaa Furiitti hundee paartii miseensa hojjetaa Mootummaa sadarkaa kutaa magaalaatti hundeen paartii keenya of danda'ee konfiraansii geggeessaa jira.
ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆኗ ተገለፀ!
እ.አ.አ በ2023 #ንግድ ቢሰራባቸው እና #ኢንቨስት ቢደረግባቸው በጣም #ዉጤታማ የሚያደርጉ #10 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ #ኢትዮጵያ በቀዳሚነት መቀመጧ ተገለፀ!
"business insider Africa" የተሰኘው ድህረገጽ ይዞት በወጣው ጥናት መሰረት ሀገራችን ኢትዮጵያ #ለኢንቨስትመንት #አመቺ እና #አትራፊ ሊያደርጉ ከሚችሉ የአፍሪካ ሀገራት በቀዳሚነት መቀመጧ ተመላክቷል!
ሙሉ ሪፖርቱን ለማንበብ: https://oxfordeconomics.com/africa-risk-reward-index-2023/
ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ምቹ ከሆኑ 10 አፍሪካ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ሆነች
ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክስ አፍሪካ' የተሰኘ ገለልተኛ #የኢኮኖሚ አማካሪ ድርጅት በቅርቡ “የአፍሪካ ስጋት እና አዋጭነት ማውጫ” በሚል ርዕስ ባወጣው ሪፖርት ለቢዝነስ ተመራጭ የሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራትን ዘርዝሯል።
ጥናቱ በሦስት ዋና ዋና መለኪያዎች ግምገማ ላይ የተመሠረተ ሲሆን እነዚህም በእያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር ስላለው የትርፍ እና ኪሳራ ሁኔታ፣ #አፍሪካ መር የሆነ የፀጥታ ጣልቃገብነት ሁኔታ እና #የአፍሪካ ሀገራት መፃኢ ጊዜን በማሰብ የሚያከናውኑት የፋይናንስ እንቅስቃሴ መሆናቸው ተገልጿል።
እነዚህ አገራት ምቹ ፣ ፣ ዕድገት እና #ጠንካራ የቁጥጥር ማዕቀፍ እንዳላቸው በግምገማ ተረጋግጦ መመረጥ መቻላቸው ተገልጿል።
በዚህም #ኢትዮጵያ ከአሥሩ ሀገራት ውስጥ 6.58 የአዋጭነት ነጥብ በማስመዝገብ #ከአፍሪካ ቀዳሚዋ መሆኗን ሪፖርቱ ያመለክታል።
ሙሉ ሪፖርቱን ለማንበብ: https://oxfordeconomics.com/africa-risk-reward-index-2023/
የአማራ ህዝብ ጠላት ጃውሳ ነው።
Twitter Campaign
=============
🇪🇹 Title: Ethiopia’s Wheat Production Can Be An Example For Other African Countries!
🇪🇹 Hashtags: |
🇪🇹 Link : https://ethiopiantruth.com/ethiopias-wheat-production-can-be-an-example-for-other-african-countries/
🇪🇹 Date: Sept. 27 & 28
Campaigns International International News News Ethiopia’s Wheat Production Can Be An Example For Other African Countries! 8 min read 2 hours ago Views: 12,002 1 Ethiopia has taken bold leadership in climate action! ...
የሰላም እና የፍቅር ምልክት የሆነዉ መስቀል ደመራ በዓል ዛሬም ለሀገር #አፍራሾች የእግር እሳት ሆኖባቸዋል፡፡
ይበጠበጣል ፣ ይረበሻል ፣ ሰላም አይሆንም እያሉ ቢከርሙም ከዳመራዉ ድምቀት በስተቀር በመስቀል አደባባይ ከፍ ብሎ የሚታይ ነገር አልነበረም ፡፡ ሁሉም በሰላም ተጠናቋል፡፡
ሰላም ነዉ
ህዝባዊ እና ሀይማኖታዊ በዓላት #የባንዳዎች መጠቀሚያ እንደማይሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በዛሬዉ እለት በተግባር አሳይቷል፡፡ ሀገር አፍራሽ #ባንዳዎች ብዙ ቢሞክሩም ሰላም ወዳዱ ህዝብ በዓላቱን በሰላም አጠናቋል፡፡
Be the first to know and let us send you an email when Saba koo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
የኦሮሚያ ክልል በ2016 ሩብ አመት አፈጻጸም በዶሮ እርባታ ላይ ትልቅ ስራ ሰርቷል:: #የኦሮሚያ_ልማት #ብልፅግና #ፅንፈኝነት_ይውደም #መከላከያ_መከታችን #መከላከያ_የሀገር_ጋሻ
Want your business to be the top-listed Media Company?