Lammii Boruu

Lammii Boruu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lammii Boruu, Digital creator, .

እምቅ የተፈጥሮ ጸጋዎቻችንን በሚገባ እንጠቀማለን
09/11/2023

እምቅ የተፈጥሮ ጸጋዎቻችንን በሚገባ እንጠቀማለን




ተፈጥሮን ለሀገር ልማትና እድገት  ጠ/ሚ ዶ/ር ወደ አመራርነት ከመጡ ብዙ ነገር የሰሩ ስሆን ቱሪዝም ለማሳደግ ማንም ያልተመለከታቸዉ ዉብ ቦታዎችን በመለየት ድንቅ ስራ እየተሰሩ ነዉ ።ይህ  ...
09/11/2023

ተፈጥሮን ለሀገር ልማትና እድገት

ጠ/ሚ ዶ/ር ወደ አመራርነት ከመጡ ብዙ ነገር የሰሩ ስሆን ቱሪዝም ለማሳደግ ማንም ያልተመለከታቸዉ ዉብ ቦታዎችን በመለየት ድንቅ ስራ እየተሰሩ ነዉ ።

ይህ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጀመረው የኢትዮጵያን ገጽታን የመለወጥ ስራዎች ብዙ ራዕ ሰንቆ ስለተነሳ አሁንም ወደ ልማት የሚገቡ ቦታዎች አሉ ፤ ሀገራችን በዶ/ር አቢይ አህመድ አመራር ተስፋ አላት ።



ያለንን ተፈጥሮ ወደ እምቅ ሃብት ቀያሪዉ ኢንጂነር  አብቹ ድንቅ እና ባለ ራዕይ መሪ መሆኑን የምትረዳዉ ያለንን የተፈጥሮ ሃብት እንዴት ወደ ገንዘብ መለወጥ እንዳለብን ከየትኛዉም መሪ በላይ ...
09/11/2023

ያለንን ተፈጥሮ ወደ እምቅ ሃብት ቀያሪዉ ኢንጂነር

አብቹ ድንቅ እና ባለ ራዕይ መሪ መሆኑን የምትረዳዉ ያለንን የተፈጥሮ ሃብት እንዴት ወደ ገንዘብ መለወጥ እንዳለብን ከየትኛዉም መሪ በላይ ሰርቶ ያሳየን መሆኑ ነዉ።

የኛ ነዳጃችን ተፈጥሮ የቸረችን ገፅበረከት ነዉ። ለም እና ገር መሬት ይዘነን እስከ ዛሬ በድህነት አረንቋ ዉስጥ መኖር አልነበረብንም።




ሰው ሰራሽ አስተዎትን በመጠቀም የከብት ዝርያን ማሻሻል ተችሏል!!!በዘመናዊ መልኩ ከብቶችን በማባዛት እና በማደለብ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ በማለፍ ለአለም ገበያ የሚዳረስ ስራ እየተሰራ ይገኛል።...
30/10/2023

ሰው ሰራሽ አስተዎትን በመጠቀም የከብት ዝርያን ማሻሻል ተችሏል!!!

በዘመናዊ መልኩ ከብቶችን በማባዛት እና በማደለብ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ በማለፍ ለአለም ገበያ የሚዳረስ ስራ እየተሰራ ይገኛል።




በ2011/12  ዓ.ም  395ሺህ ሄክታር የነበርውን የግብርና ክላስተር  በ2015/16 በአማካይ 6.6 ሚ.ን ሄክታር ወይም በ76  በመቶ ማሳደግ ተችሏል።
30/10/2023

በ2011/12 ዓ.ም 395ሺህ ሄክታር የነበርውን የግብርና ክላስተር በ2015/16 በአማካይ 6.6 ሚ.ን ሄክታር ወይም በ76 በመቶ ማሳደግ ተችሏል።




ቡና በኦሮሚያ! ከለዉጡ በኋላ በኦሮሚያ ክልል  #በግብርና በኩል እየታየ ያለዉ ለዉጥ እጅግ በጣም አመርቂ ነዉ። በስንዴ፣ በቡና፣ በሩዝ፣ በአታክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ላይ ከፍተኛ ስኬቶች ተገ...
30/10/2023

ቡና በኦሮሚያ!

ከለዉጡ በኋላ በኦሮሚያ ክልል #በግብርና በኩል እየታየ ያለዉ ለዉጥ እጅግ በጣም አመርቂ ነዉ። በስንዴ፣ በቡና፣ በሩዝ፣ በአታክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ላይ ከፍተኛ ስኬቶች ተገኝተዋል።

በቡና በኩልም በጣም ተስፋ ሰጪ እና #የቡና ምርትን ከዚህ በላይ ማሳደግ እንደሚቻ አመላካች የሆነ #ስኬቶች ተመዝግቧል።

በ2012 በክልሉ አመታዊ 7.19 ሚሊዬን ኩንታል የተገኘ ሲሆን፣ ይህን ምርት በ43% በማሳደግ በ2015 10.3 ሚሊዬን ኩንታል ቡና ሊገኝ ችሏል። ይሄንኑ የቡና ምርት በ2016 በ15.5% በማሳደግ 11.9 ሚሊዬን ኩንታል ቡና ለመሰብሰብ ከወዲሁ ስራ ተጀምሯል።




30/10/2023
 #ሩዝ ማምረትን ማን ለ ቻይና ብቻ ሰጠ? የሰጡትን ሁሉ የሚያበቅል ለምለሙ ምድር  #ኦሮሚያም ሩዝን በሚገባ  #ማምረት ጀምራለች። በስንዴ የጀመረው አብዮት በሩዝም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ይጠ...
30/10/2023

#ሩዝ ማምረትን ማን ለ ቻይና ብቻ ሰጠ? የሰጡትን ሁሉ የሚያበቅል ለምለሙ ምድር #ኦሮሚያም ሩዝን በሚገባ #ማምረት ጀምራለች።

በስንዴ የጀመረው አብዮት በሩዝም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ይጠበቃል! #ኦሮሚያዬ ከዚህም በላይ ማህፀንሽ ይባረክ!❤️❤️




በኦሮሚያ ከልል  #በ2011/12 የምርት ዘመን 39ሺ ሄክታር መሬት ብቻ የነበረውን የግብርና  #ክላስተር እርሻን በተሰራ ጠንካራ ስራ  #በ2015/16 ወደ  #6.6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ል...
30/10/2023

በኦሮሚያ ከልል #በ2011/12 የምርት ዘመን 39ሺ ሄክታር መሬት ብቻ የነበረውን የግብርና #ክላስተር እርሻን በተሰራ ጠንካራ ስራ #በ2015/16 ወደ #6.6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ልማት ማሳደግ ተችሏል። ይሄም በአማካይ ሲሰላ #የ76% እድገት ተመዝግቧል ማለት ነው።

#በኦሮሚያ የግብርናው #እድገት በዚሁ ከቀጠለ ከሀገር አልፎ #አፍሪካን የመመገብ አቅም እንዳለን ማሳያ ነው!




በኦሮሚያ ክልል የማር ምርት ምርትን በማሳደግ የውጪ ምንዛሬ ማሳደግ በጠም ወሳኝ ነው ። የኦሮሚያ ክልል በማር ምርት ላይ ትልቅ ትኩረት በመስጠት ብዙ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል ። በዚህን...
30/10/2023

በኦሮሚያ ክልል የማር ምርት

ምርትን በማሳደግ የውጪ ምንዛሬ ማሳደግ በጠም ወሳኝ ነው ። የኦሮሚያ ክልል በማር ምርት ላይ ትልቅ ትኩረት በመስጠት ብዙ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል ። በዚህን በፊት የነበሩትን የንብ ቀፎዎችን በብዙ እጥፍ በማሳደግ ትልቅ ለውጥ ታይቷል ፤ በ2012 66,261 ቶን በ2015 86,575 ቶን ሲመረት የነበረውን የማር ምርት አሁን ወደ 113,921 ቶን ማድረስ ተችሏል ።



በኦሮሚያ ክልል ዉስጥ በስንዴ ምርት እየተገኘ ያለዉ ስኬት በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 5 ዓመታት   በኩል የተገኘዉ  #ስኬት በጣም ተስፋ ሰጪ ነዉ። በክልሉ በ2012 የስንዴ ምርት የሚሸፍነዉ መ...
30/10/2023

በኦሮሚያ ክልል ዉስጥ በስንዴ ምርት እየተገኘ ያለዉ ስኬት

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 5 ዓመታት በኩል የተገኘዉ #ስኬት በጣም ተስፋ ሰጪ ነዉ። በክልሉ በ2012 የስንዴ ምርት የሚሸፍነዉ መሬት 0.97 ሚሊዬን ሄክታር የነበረ ሲሆን፤ በ2015 ወደ 2.84 ሚሊዬን ሄክታር ማሳደግ ተችሏል።

ይህም #ሀገራችን ከስንዴ ተረጂነት ለመላቀቅ ለያዘችዉ ዉጥን ጉልህ ሚና ይጫወታል።




ኦሮሚያ በስኬት ጎዳና መስጠትን እንጂ ሌላ የማያቀዉ የኦሮሚያ መሬት እነሆ ዘንድሮም እንዲ ምርት በገፍ እየሰጠ ይገኛል። በክልሉ ላለፉት 4 ዓመታት እየታየ የነበረዉ የልማት ስኬት በ2016 ዓ...
30/10/2023

ኦሮሚያ በስኬት ጎዳና

መስጠትን እንጂ ሌላ የማያቀዉ የኦሮሚያ መሬት እነሆ ዘንድሮም እንዲ ምርት በገፍ እየሰጠ ይገኛል። በክልሉ ላለፉት 4 ዓመታት እየታየ የነበረዉ የልማት ስኬት በ2016 ዓ.ም ተጠናክሮ ቀጥሏል።




06/10/2023

" #ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ጥላቻን በፍቅር፣ ጠብ እና ቁርሾን እንዲሁም በቀልን በይቅርታ ሽሮ የሚያከብረዉ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የአብሮነት እና የአንድነት በዓል ነዉ።"




Irreecha Hora Finfinnee!Seenaa dhiigaa fi lafeen iddootti deebifanne tokkummaadhaan ni tikfanna!!!!
01/10/2023

Irreecha Hora Finfinnee!

Seenaa dhiigaa fi lafeen iddootti deebifanne tokkummaadhaan ni tikfanna!!!!



 #ኢሬቻ በውብ  #ህዝቦች የሚከበር ውብ  #ባህል ነው!የኢሬቻ ባህል  #እኩልነት እና  #አንድነት የሚሰበክበት   ነው።
01/10/2023

#ኢሬቻ በውብ #ህዝቦች የሚከበር ውብ #ባህል ነው!

የኢሬቻ ባህል #እኩልነት እና #አንድነት የሚሰበክበት ነው።





ሰበር መረጃ!!!  ሼር ሼር....!ከሰሞኑ በድምቀት  የሚከበረውን  #የኢሬቻ በዓል ወደ  #ብጥብጥ በመቀየር እና ህዝብ ላይ ጉዳት በማድረስ   ለማግኘት ሲሉ ወደ ከተሞች ሰርጎ በመግባት ዝግ...
01/10/2023

ሰበር መረጃ!!!

ሼር ሼር....!

ከሰሞኑ በድምቀት የሚከበረውን #የኢሬቻ በዓል ወደ #ብጥብጥ በመቀየር እና ህዝብ ላይ ጉዳት በማድረስ ለማግኘት ሲሉ ወደ ከተሞች ሰርጎ በመግባት ዝግጅት ሲያደርጉ ከየአካባቢው እየተለቀሙ መሆኑን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል!

በተለይ የኦሮሞ ህዝብ ቀንደኛ #ጠላት የሆኑት እና #የጃውሳው ሀይል ሰርጎ ወደ ከተሞች በመግባት ዝግጅት ሲያደርጉ ጭምር በደህንነት ሰዎች እየተያዙ ዘብጥያ እየወረዱ መሆኑ ተገልጿል!

በተለይ በዓሉ በሚከበርበት ከተማ ማለትም #በፊንፊኔ እና #በቢሾፍቱ ከተሞች የሚትኖሩ ህዝቦች #አጠራጠሪ ነገር ስትመለከቱ እንድታመለክቱ እናሳስባለን!




Qophiin nageenyaa ayyaana Irreechaa xumuramee jiraHumni   ayyaanni irreechaa karaa nagaatiin akka kabajamu qidoominaan h...
01/10/2023

Qophiin nageenyaa ayyaana Irreechaa xumuramee jira

Humni ayyaanni irreechaa karaa nagaatiin akka kabajamu qidoominaan hojjechaa jiraa.



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lammii Boruu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share