Gefersa Guje post

  • Home
  • Gefersa Guje post

Gefersa Guje post Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gefersa Guje post, Digital creator, .

ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክ አፍሪካ ባወጣው ሪፖርት  #ኢትዮጲያ  ለኢንቬስትመንት ምቹ ሀገር  በመሆን  #በመጀመሪያ ደረጃ  ከ10 አፍሪካ ሀገራት አንደኛ ደረጃ  ላይ ተቀምጣለች።
29/09/2023

ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክ አፍሪካ ባወጣው ሪፖርት #ኢትዮጲያ ለኢንቬስትመንት ምቹ ሀገር በመሆን #በመጀመሪያ ደረጃ ከ10 አፍሪካ ሀገራት አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።



 #ጃውሳው  #ኋላቀር እና  #ጨፍላቂ ቡድን ነው የምንለው በምክንያት ነው።የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችን   መብትን  #በመቀማት ወደ ቀደመው የጨፍላቂ  #ስርዓት ለመመለስ   ነድፎ እየተንቀሳ...
29/09/2023

#ጃውሳው #ኋላቀር እና #ጨፍላቂ ቡድን ነው የምንለው በምክንያት ነው።

የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችን መብትን #በመቀማት ወደ ቀደመው የጨፍላቂ #ስርዓት ለመመለስ ነድፎ እየተንቀሳቀሱ ነው።

ይሄ የሆነው #የጃውሳ ቡድን ከዚህ በፊት #ኢትዮጵያ የእኔ ናት ሌላው የኢትዮጵያ ባለቤት አይደለም ብሎ በአደባባይ የጥላቻ #መርዙን ሲያቀረሻ መቆየቱ አይዘነጋም!

#በእኩልነት እና በኢትዮጵያ መብት የማያምነው የአፄው ስርዓት ናፋቂ ቡድን በጋራ የምንታገልበት ጊዜ አሁን ነው!




ሾልኮ የወጣዉ የጃዉሳዉ ፍኖተ ካርታ እና ሴራዉ የድሮ ስርዓት ናፋቂዉና የብሔር ብሔረሰቦች ጥላቻ አናቱ ላይ የወጣዉ   ኢትዮጵያን እኔ ካልገዛኋት ትፍረስ በሚል ትዕቢት ጫካ ከከተመ ሰነባብቷል...
29/09/2023

ሾልኮ የወጣዉ የጃዉሳዉ ፍኖተ ካርታ እና ሴራዉ

የድሮ ስርዓት ናፋቂዉና የብሔር ብሔረሰቦች ጥላቻ አናቱ ላይ የወጣዉ ኢትዮጵያን እኔ ካልገዛኋት ትፍረስ በሚል ትዕቢት ጫካ ከከተመ ሰነባብቷል።

አሁን ደሞ (ኢአግ) በሚል የዳቦ ስም እንደ ትላንቱ የነፍጥን እና የአንድን ብሔር የበላይነት ለማምጣት ካርታ ነድፎ በመንቀሳቀስ ይገኛል።

የጃዉሳዉ #አባቶች ከመቶ አመታት በላይ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ላይ #የጭቆና ቀምበር ጭነዉ #በኢትዮጵያ ስም ህዝቡን #ሲዘርፉ፣ ከቀየዉ ሲያፈናቅሉ፣ #መሬቱን ሲቀሙት፣ #ጭሰኛ አርገዉ ላቡን ሲበሉና ሲያሻቸዉም እንደ #ባሪያ ሲሸጡት መክረማቸዉን የማይረሳዉ የታሪክ ጠባሳዉ ነዉ።

በስንት መከራና መሰዋትነት ያገኙትን እራስን በራስ የማስተዳደር መብት ጃዉሳዉ ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በመስበር ዳግም እንደ አባቶቹ በክፍለ ሀገር ከፋፍሎ ሊገዛዉ ቀርፆ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

እንግዲህ ነገሩ "ታሞ ከመማቀቅ ... " ነዉና አሽቀንጥረን የጣልነዉ ይሄ ጃዉሳ መልሶ ሳይጭንብን ልንቃወም፣ ልታገል ያስፈልጋል።




ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ምቹ ከሆኑ 10 አፍሪካ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ሆነች ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ እ.ኤ.አ. በ2023 ቢዝነስ ለመስራት 10 ምርጥ የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝርን የኦክስፎርድ የ...
29/09/2023

ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ምቹ ከሆኑ 10 አፍሪካ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ሆነች

ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ እ.ኤ.አ. በ2023 ቢዝነስ ለመስራት 10 ምርጥ የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝርን የኦክስፎርድ የአፍሪካ ምጣኔ ኃብታዊ ሪፖርትን ዋቢ አድርጎ ይፋ አድርጓል።

ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክስ አፍሪካ' የተሰኘ ገለልተኛ #የኢኮኖሚ አማካሪ ድርጅት በቅርቡ “የአፍሪካ ስጋት እና አዋጭነት ማውጫ” በሚል ርዕስ ባወጣው ሪፖርት ለቢዝነስ ተመራጭ የሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራትን ዘርዝሯል።

ጥናቱ በሦስት ዋና ዋና መለኪያዎች ግምገማ ላይ የተመሠረተ ሲሆን እነዚህም በእያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር ስላለው የትርፍ እና ኪሳራ ሁኔታ፣ #አፍሪካ መር የሆነ የፀጥታ ጣልቃገብነት ሁኔታ እና #የአፍሪካ ሀገራት መፃኢ ጊዜን በማሰብ የሚያከናውኑት የፋይናንስ እንቅስቃሴ መሆናቸው ተገልጿል።

እነዚህ አገራት ምቹ ፣ ፣ ዕድገት እና #ጠንካራ የቁጥጥር ማዕቀፍ እንዳላቸው በግምገማ ተረጋግጦ መመረጥ መቻላቸው ተገልጿል።

በዚህም #ኢትዮጵያ ከአሥሩ ሀገራት ውስጥ 6.58 የአዋጭነት ነጥብ በማስመዝገብ #ከአፍሪካ ቀዳሚዋ መሆኗን ሪፖርቱ ያመለክታል።

ሙሉ ሪፖርቱን ለማንበብ: https://africa.businessinsider.com/local/markets/top-10-most-rewarding-african-countries-to-do-business-in-2023/5dhjn39


ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆኗ ተገለፀ!እ.አ.አ በ2023  #ንግድ ቢሰራባቸው  እና  #ኢንቨስት ቢደረግባቸው በጣም  #ዉጤታማ የሚያደርጉ  #10 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ  #ኢትዮጵያ...
29/09/2023

ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆኗ ተገለፀ!

እ.አ.አ በ2023 #ንግድ ቢሰራባቸው እና #ኢንቨስት ቢደረግባቸው በጣም #ዉጤታማ የሚያደርጉ #10 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ #ኢትዮጵያ በቀዳሚነት መቀመጧ ተገለፀ!

"business insider Africa" የተሰኘው ድህረገጽ ይዞት በወጣው ጥናት መሰረት ሀገራችን ኢትዮጵያ #ለኢንቨስትመንት #አመቺ እና #አትራፊ ሊያደርጉ ከሚችሉ የአፍሪካ ሀገራት በቀዳሚነት መቀመጧ ተመላክቷል!

ሙሉ ሪፖርቱን ለማንበብ: https://oxfordeconomics.com/africa-risk-reward-index-2023/


ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ምቹ ከሆኑ 10 አፍሪካ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ሆነች ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክስ አፍሪካ' የተሰኘ ገለልተኛ  #የኢኮኖሚ አማካሪ ድርጅት በቅርቡ “የአፍሪካ ስጋት እና አዋጭነት ...
29/09/2023

ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ምቹ ከሆኑ 10 አፍሪካ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ሆነች

ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክስ አፍሪካ' የተሰኘ ገለልተኛ #የኢኮኖሚ አማካሪ ድርጅት በቅርቡ “የአፍሪካ ስጋት እና አዋጭነት ማውጫ” በሚል ርዕስ ባወጣው ሪፖርት ለቢዝነስ ተመራጭ የሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራትን ዘርዝሯል።

ጥናቱ በሦስት ዋና ዋና መለኪያዎች ግምገማ ላይ የተመሠረተ ሲሆን እነዚህም በእያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር ስላለው የትርፍ እና ኪሳራ ሁኔታ፣ #አፍሪካ መር የሆነ የፀጥታ ጣልቃገብነት ሁኔታ እና #የአፍሪካ ሀገራት መፃኢ ጊዜን በማሰብ የሚያከናውኑት የፋይናንስ እንቅስቃሴ መሆናቸው ተገልጿል።

እነዚህ አገራት ምቹ ፣ ፣ ዕድገት እና #ጠንካራ የቁጥጥር ማዕቀፍ እንዳላቸው በግምገማ ተረጋግጦ መመረጥ መቻላቸው ተገልጿል።

በዚህም #ኢትዮጵያ ከአሥሩ ሀገራት ውስጥ 6.58 የአዋጭነት ነጥብ በማስመዝገብ #ከአፍሪካ ቀዳሚዋ መሆኗን ሪፖርቱ ያመለክታል።

ሙሉ ሪፖርቱን ለማንበብ: https://oxfordeconomics.com/africa-risk-reward-index-2023/


IRREECHI FAAJII OROMUMMAATI Irreechi guyyaa  ,   fi   akkasumas mallattoo  ,   eeyummaa ,wiirtuu   fi ibsituu duudhaa or...
20/09/2023

IRREECHI FAAJII OROMUMMAATI

Irreechi guyyaa , fi akkasumas mallattoo , eeyummaa ,wiirtuu fi ibsituu duudhaa oromoo ganamaati.

20/09/2023

IRREECHI FAAJII OROMUMMAATI ‼️ Irreechi guyyaa galataa, araaraa fi nagaa akkasumas mallattoo tokkummaa, calaqqee eeyumma...
20/09/2023

IRREECHI FAAJII OROMUMMAATI ‼️
Irreechi guyyaa galataa, araaraa fi nagaa akkasumas mallattoo tokkummaa, calaqqee eeyummaa ,wiirtuu sabboonumma fi ibsituu duudhaa oromoo ganamaati.

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gefersa Guje post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share