Naaf jiraadhu

  • Home
  • Naaf jiraadhu

Naaf jiraadhu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Naaf jiraadhu, Digital creator, .

10/05/2024
"Seenessa dogoggoraa sirreessuun seenessa waloo dagaagsuuf hojjatamaa jira" PMNO Obbo Shimallis Abdiisaa*********Seeness...
18/02/2024

"Seenessa dogoggoraa sirreessuun seenessa waloo dagaagsuuf hojjatamaa jira" PMNO Obbo Shimallis Abdiisaa
*********
Seenessi dogoggoraa tokkummaa lammiilee fi ijaarsa biyyaa irratti dhiibbaa guddaa kan qaqqabsiisu waan ta'eef hanqinoota gama kanaan jiran sirreessuun seenessa waloo tokkummaa fi waliin jireenya sabootaa, sablammootaa fi ummattoota biyya kanaa cimsan irratti xiyyeeffachuun hojjatamaa jiraachuu Pirezidaantiin MNO Obbo Shimallis Abdiisaa ibsaniiru.

Muddee 27/4/2016Baalee Agaarfaa Aanaa Agaarfaatti milishaan ji'a tokkoof leenji'aa ture Iddoo IG WaajjiraMilishaa Godina...
06/01/2024

Muddee 27/4/2016
Baalee Agaarfaa
Aanaa Agaarfaatti milishaan ji'a tokkoof leenji'aa ture Iddoo IG WaajjiraMilishaa Godina Baalee Obboo A/Qaadir Usmaan ,Iddoo Bulchaan Bulchiinsa Aanaa Agaarfaa Obboo Muhaammad Awwal Kadiiriifi Iddoo IG Waajjira Paartii Badhaadhinaa Aanaa Agaarfaa Obboo Mogos Habtaamuu argamanitti Milishoonni Ji'a tokkoof Leenji'aa Turan Bifa hoo'aa ta'een eebbifaman.

የቁማር ፖለቲካዉ ማስተር | ታዬ ደንደኣ  ታዬ ደንደኣ በብልፅግና ፓርቲ ዉስጥ ሆኖ ከፅንፈኛ ቡድኖች ጋራ የተለያዩ የፖለቲካ ቁማሮችን ሲጫወት ሲቆምር እንደነበረ ተደርሶበታል። ለአንገት ቆራጩ...
13/12/2023

የቁማር ፖለቲካዉ ማስተር | ታዬ ደንደኣ

ታዬ ደንደኣ በብልፅግና ፓርቲ ዉስጥ ሆኖ ከፅንፈኛ ቡድኖች ጋራ የተለያዩ የፖለቲካ ቁማሮችን ሲጫወት ሲቆምር እንደነበረ ተደርሶበታል።

ለአንገት ቆራጩ #ጃዉሳ የፖለቲካ ሽፋን እንዲሰጥ እንደነ አበባዉ ያሉ የአማራ ባለሃብቶች ገንዘብ ይከፍሉት ነበር። በትላንትናዉ እለትም በቤቱ ከተገኙ ሰነዶች መካከል አንዱ ይሄንኑ ከነ አበባዉ እና ሌሎች የፅንፈኞቹ ደጋፊ ጋር ባለሃብቶች ያለዉ ግንኙነት ነዉ።

እንዲሁም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጋር በመወገን ሁሌም ሲመኘዉ የነበረዉን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት የመሆን ህልሙን ሊያሳካ ቀን ከሌት ሲለፋ ነበር። ለዛ #ድርድሩ ያለስምምነት መቋጨቱን ተከትሎ ያለዉ እዉነታ ወደ ጎን በመግፋት መንግስት ላይ ጫና ለመፍጠር "የሰላም ድርድሩ እንዳይሳካ መንግስት ነዉ ያደረገዉ ያለዉ"



12/12/2023
የክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ከንቲባዎች በ18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም ጂግጂጋ ገብተዋልበ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦ...
10/12/2023

የክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ከንቲባዎች በ18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም ጂግጂጋ ገብተዋል

በ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መሥተዳድሮች እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ከንቲባዎች ጂግጂጋ ገብተዋል፡፡

ርዕሳነ-መስተዳድሮቹና ከንቲባዎቹ ጂግጂጋ ከተማ ሲገቡም የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የዘንድሮው በአል ለየት የሚያደርገው እንደ ሀገር ህብረ ብሔራዊ አንድነታችንን በወንድማማችነት ስሜት ለማጠናከር እየተጋን ባለንበት ወቅት መከበሩ ሲሆን የብሔራዊነት ትርክትን ለመገንባት በምናደርገው ጥረት ላይ ተጨማሪ የግንባታ ጡብ እንደሚሆን እምነታችን ነው!!

መልካም በዓል!!

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣...
10/12/2023

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡

ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነን እንደ ብዙ የመኖር ባህላችንን መቀጠል ለብልጽግና ጉዞአችን ወሳኝ ግብአት

#አንድነት



Dhugaan jiru ifa
03/11/2023

Dhugaan jiru ifa

Woow Itiyoophiyaan oluma
25/10/2023

Woow Itiyoophiyaan oluma

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Naaf jiraadhu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share