Gadaa gabbinaa

  • Home
  • Gadaa gabbinaa

Gadaa gabbinaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gadaa gabbinaa, Digital creator, .

አፈትላኪ መረጃ                                                                                                               ...
07/05/2024

አፈትላኪ መረጃ
ለወትሮ ገዳማትና የሀይማኖት ተቋማት ሰው አለምን ንቆ ነፍሱን አክብሮና የፈጣሪን ውዴታ አስበልጦ ወደ ልቡ የሚመለስበት ቦታ ነው።

ዳሩ ራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው በጽንፈኝነት የተጠመቀው የሽብር ቡድኑ አባልና መሪ የሆነው ዘመነ ካሴ ግን መረጃ ሾልኮ እንዳይወጣብኝ በሚል ሀሳብ ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጭበትና የፖለቲካ አጀንዳውን የሚያራምድበት ቦታ አድርጎ ከአንድም ሁለት ሦሥቴ ገዳማትን አርክሷል።

በተቀናጀ እና በተናበበ መልኩ የሚሰራው የኢትዮጲያ የደህንነት ተቋምም ዘመነ በገዳማት ምሽግ ተሸፍኖ የጻፈውን ደብዳቤ ተደረሰብኝ ብሎ ባሰበ ጊዜ ጥሏቸው ከፈረጠጠ ትጥቅና ስንቁ ጋር አግኝቶ እቅዱን ሳይጀመር ለማክሸፍ ችሏል።

26/04/2024

❌❌❌

26/04/2024

Haala Shaneen Amma Demaa Jirtun Oromo Miti Ofuma isaayyuu hun Bilisoomsuu

❌❌❌

26/04/2024

አሸባሪው ኦነግ ሸኔ እየተወሰደ ባለው ኦፕሬሽን እየተፈረካከሰ ይገኛል።


26/04/2024

ጽንፈኝነት ይቀበራል፣ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች!


26/04/2024

Humna badii shanee karaa nagaan harkaa kennatan .
❌❌❌

18/02/2024

አዲስ አበባ ወይስ ኒዮርክ??


18/02/2024

የቤተመንግስቱ ጉዞ ጉዳይ



18/02/2024

የኢትዮጵያ ኩራት የሆነው መከላከያ ሰራዊታችን



18/02/2024

ሼሙን ተውው እና አድንቅ



18/02/2024

ብሔር ብሔረሰብ ጠሉ የአማራ ፅንፈኞች ፖለቲካ



18/02/2024

በህግ አምላክ ቆቦትን ያውልቁ አባ ፋኖ!😂😂😂 በቃ ሽለላ ሀይማኖት ቤትም ገባ?😅😅😅

የዲሞክራሲ ስረዓት መገለጫ የሆነዉ የገዳ ስርዓት===========የገዳ ስርዓት የዲሞክራሲ መገለጫ እንደመሆኑ መሰረት እነሆ 75ኛዉን የጉጂ ኦሮሞ ስልጣን ርክክብ ያደርጋል። በአለም የፖለቲካ ...
18/02/2024

የዲሞክራሲ ስረዓት መገለጫ የሆነዉ የገዳ ስርዓት
===========

የገዳ ስርዓት የዲሞክራሲ መገለጫ እንደመሆኑ መሰረት እነሆ 75ኛዉን የጉጂ ኦሮሞ ስልጣን ርክክብ ያደርጋል። በአለም የፖለቲካ ስርዓት አንዳች ኮሽታ ሳይሰማ ስልጣንን በሰላም በመረካከብ የገዳ ስርዓት የሚያክለዉ የለም።

በዚህ አጋጣሚ ለዚህ ድንቅ ሃብት ባለቤት ለኦሮሞ ህዝብ እና ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለ75ኛዉን የጉጂ ኦሮሞ ስልጣን ርክክብ በሰላም አደረሳቹ ልል እወዳለዉ!!

18/02/2024

A robust Relationship


ገስግስ አለቃ💪
18/02/2024

ገስግስ አለቃ💪


ወዳጅ አልባ መስሎ የተሰማችሁ ከአፍሪካ እስከ አዉሮፓ፤ከአዉሮፓ እስከ አረብ ሀገራት የተትረፈረፈ ወዳጅነት እንዳለዉ በነግራችሁስ...
18/02/2024

ወዳጅ አልባ መስሎ የተሰማችሁ ከአፍሪካ እስከ አዉሮፓ፤ከአዉሮፓ እስከ አረብ ሀገራት የተትረፈረፈ ወዳጅነት እንዳለዉ በነግራችሁስ...


Diplomacy on purpose‼️
18/02/2024

Diplomacy on purpose‼️


የጥቁር ህዝብ ኩራት
18/02/2024

የጥቁር ህዝብ ኩራት

Head set of Africa Union warmly welcome   PM...
18/02/2024

Head set of Africa Union warmly welcome PM...

ለማመን የሚያስቸግረው የወንጪ ፕሮጀክት‼️ ባለራዕዩ መሪያችን ገና ብዙ ተዓምር
15/01/2024

ለማመን የሚያስቸግረው የወንጪ ፕሮጀክት‼️
ባለራዕዩ መሪያችን ገና ብዙ ተዓምር


Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gadaa gabbinaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share