Urjii oromoo

Urjii oromoo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Urjii oromoo, Digital creator, .

08/03/2024
28/10/2023

ብልጽግና ፓርቲ ሀብት ፈጠራን የሚያሳድግ ዕውቀት-መር ኢኮኖሚ መገንባት ይሰራል!

1.ዘላቂ እና አስተማማኝ ብልጽግና የሚረጋገጠው ኢኮኖሚው ዕውቀትን እንደ ግብአትም ሆነ እንደ ምርት የሚጠቀም ሆኖ ሲገነባ እንደሆነ ፓርቲያችን ይገነዘባል። በመሆኑም በቴክኖሎጂ ዕድገት፣ በኢኖቬሽን እና በሰው ኃይል ልማት ላይ ያተኮረ የዕድገትና የልማት አቅጣጫ ከረጅምና መካከለኛ ጊዜ አኳያ መፈፀም ዋነኛ የፓርቲያችን ኢኮኖሚ ግብ አድርጎ ይንቀሳቀሳል።

2.በሀገራችን ቀጣይነት ላለው ምርታማነት እና የህዝብ ኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ቁልፍ የሆነው ዕውቀት እና ሳይንሳዊ ምርምር ዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ መሆኑን ይገነዘባል። በመሆኑም ፓርቲያችን ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ቴክኖሎጂ፣ የቢዝነስ ፈጠራ እንዲሁም በዘመናዊ የአመራርነት ክህሎቶች እና በተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያ ያደርጋል።

3. ፓርቲያችን ዕውቀት መር ኢኮኖሚ የሚገነባው ለሰው ኃይል ልማት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ነው ብሎ ያምናል። በመሆኑም ተወዳዳሪ፣ ምርታማና፣ ጤናማ የሰው ኃይል ልማት ላይ ትኩረት ያደርጋል። የኢኮኖሚውን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበና ገበያን መሰረት ያደረገ የሰው ኃይል ልማት ስትራቴጂን ተግባራዊ በማድረግ ብቁ እና ውጤታማ የሰው ኃይል በማልማት በዕውቀት የሚመራ ኢኮኖሚ ለመፍጠር ፓርቲያችን ይሰራል።

28/10/2023
28/10/2023
20/10/2023
20/10/2023


Abiy Ahmed Ali Prosperity Party - ብልፅግና

20/10/2023


Prosperity Party - ብልፅግና Abiy Ahmed Ali

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Urjii oromoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share