Gadaa Faajii press

  • Home
  • Gadaa Faajii press

Gadaa Faajii press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gadaa Faajii press, Media/News Company, .

የአማራ ፀረ ሰላም ሃይል ከአሸባሪው ሸኔ ጋር ሀገር ለማፍረስ ስምምነት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ ከታማኝ ምንጮች ማረጋገጥ ተችሏል።
27/11/2023

የአማራ ፀረ ሰላም ሃይል ከአሸባሪው ሸኔ ጋር ሀገር ለማፍረስ ስምምነት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ ከታማኝ ምንጮች ማረጋገጥ ተችሏል።


Mootummaan Shaneen safuu akka hin beekne osoo beeku garuu ammoo aarsaa ummanni keenya sababa humna shororkeessaa kanaan ...
22/11/2023

Mootummaan Shaneen safuu akka hin beekne osoo beeku garuu ammoo aarsaa ummanni keenya sababa humna shororkeessaa kanaan guyyaa guyyaatti kaffalaa jiru irraa ka'uun, akkasumas, harka lamaan hojjennee Badhaadhina hawwinu mirkaneessuuf gara bal'inaan hanga aangoo qoodutti kutannoo nageenyaaf qabu mirkaneessee jira. Shaneen dhiiga ummata Oromoo dhuguu barte carraa nageenyaa kennameef kana fashaleessiteetti. Yeroon gara jabina ol'aanaadhaan humna kana Oromiyaa keessaa qulqulleessinu amma

08/11/2023
ጌች ተራማጅ መሪ 👏                        የትግራይን ህዝብን ለስቃይ ሲዳርግ የኖረውን ኣለም ገ/ዋህድን ትግራይን ከሚወድና ልማቷን ከሚመኝ መሪ የሚጠበቅ ውሳኔ!!
08/11/2023

ጌች ተራማጅ መሪ 👏 የትግራይን ህዝብን ለስቃይ ሲዳርግ የኖረውን ኣለም ገ/ዋህድን ትግራይን ከሚወድና ልማቷን ከሚመኝ መሪ የሚጠበቅ ውሳኔ!!

የከሸፈው ተራ እቅድ‼️ ለህዝብ አስባለሁ የሚለው ድንዝዝ ቡድን የፕሮቴስታንት እምነት ቀጣይ ኢላማው አድርጓታል‼️
04/11/2023

የከሸፈው ተራ እቅድ‼️ ለህዝብ አስባለሁ የሚለው ድንዝዝ ቡድን የፕሮቴስታንት እምነት ቀጣይ ኢላማው አድርጓታል‼️

01/11/2023

በዚህ አመት በ1,000,000 የንብ ቀፎ እስከ 113,921 ቶን ማር ምርት ይጠበቃል

#ብልፅግና


ብልህ መሪ ትዉልድ ላይ ይሰራል!ነገን አሻግሮ የሚያይ፣ የነገ ትዉልድ ላይ የሚሰራ ብልህ መሪ ብቻ ነዉ።  #ብልህ ስትሆን የዛሬ ሳይሆን የነገ ሀገር ተረካቢ  #ትዉልድ ይታይሃል!
23/10/2023

ብልህ መሪ ትዉልድ ላይ ይሰራል!

ነገን አሻግሮ የሚያይ፣ የነገ ትዉልድ ላይ የሚሰራ ብልህ መሪ ብቻ ነዉ። #ብልህ ስትሆን የዛሬ ሳይሆን የነገ ሀገር ተረካቢ #ትዉልድ ይታይሃል!




በኢሬቻ በዓል ላይ የሚያዘው የገዳ ስርዓት አርማበኢሬቻ በዓል ላይ ከገዳ ስረአት አርማ በስተቀር ምንም አይነት የፖለቲካም ሆነ የሌላ ባንዲራ ይዞ መገኝት አይቻልም።ኢሬቻ: የአንድነት ፣ የወን...
04/10/2023

በኢሬቻ በዓል ላይ የሚያዘው የገዳ ስርዓት አርማ

በኢሬቻ በዓል ላይ ከገዳ ስረአት አርማ በስተቀር ምንም አይነት የፖለቲካም ሆነ የሌላ ባንዲራ ይዞ መገኝት አይቻልም።

ኢሬቻ: የአንድነት ፣ የወንድማማችነትና የእህትማማችነት ምልክት ነው ስለሆነም የበዓሉ ማድመቂያ የሆነውን የገዳ ስረአት አርማ ብቻ መያዝ ይጠበቅብናል።





Irreecha 2016 Loading .... baga geessan .
30/09/2023

Irreecha 2016 Loading .... baga geessan .


የሰላም እና የፍቅር ምልክት የሆነዉ መስቀል ደመራ በዓል ዛሬም ለሀገር  #አፍራሾች የእግር እሳት ሆኖባቸዋል፡፡ ይበጠበጣል ፣ ይረበሻል ፣ ሰላም አይሆንም እያሉ ቢከርሙም ከዳመራዉ ድምቀት በ...
28/09/2023

የሰላም እና የፍቅር ምልክት የሆነዉ መስቀል ደመራ በዓል ዛሬም ለሀገር #አፍራሾች የእግር እሳት ሆኖባቸዋል፡፡

ይበጠበጣል ፣ ይረበሻል ፣ ሰላም አይሆንም እያሉ ቢከርሙም ከዳመራዉ ድምቀት በስተቀር በመስቀል አደባባይ ከፍ ብሎ የሚታይ ነገር አልነበረም ፡፡ ሁሉም በሰላም ተጠናቋል፡፡



Irreechi bu'uura sabbonummaa oromooti ‼️Ayyaanni Irreechaa guyyaa Oromoon eenyummaasaa itti yaadatee Waaqa, lafaafi wali...
25/09/2023

Irreechi bu'uura sabbonummaa oromooti ‼️

Ayyaanni Irreechaa guyyaa Oromoon eenyummaasaa itti yaadatee Waaqa, lafaafi waliisaa gidduutti araara buusuufi gamtaadhaan ba’ee Waaqasaa itti galateeffatudha.


ኢሬቻ የሰላም እና የምስጋና በዓል ኢሬቻ የሰላም ፣ የአብሮነት ፣ የመቻቻል እና የህብረ-ብሔራዊ አንድነታችን ማሳያ በዓል ነው ።  ይህ በዓል በኦሮሞ ህዝብ  ባለቤትነት ቢታወቅም  አሁን አሁ...
21/09/2023

ኢሬቻ የሰላም እና የምስጋና በዓል

ኢሬቻ የሰላም ፣ የአብሮነት ፣ የመቻቻል እና የህብረ-ብሔራዊ አንድነታችን ማሳያ በዓል ነው ።

ይህ በዓል በኦሮሞ ህዝብ ባለቤትነት ቢታወቅም አሁን አሁን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህን የምስጋና በዓል ለመታደም ወደ ፊንፍኔ እና ቢሾፍቱ ይተማሉ ለዚህም ነዉ የህብረ-ብሔራዊነታችን መገለጫ የሚባለው ።


ለራሱ ህዝብ የማይመለሰዉ አሸባሪ ሰሞኑን አሸባሪዉ  #ጃዉሳ በአማራ ክልል ምንጃ ወረዳ ልዩ ስሙ   ተብሎ በሚታወቅበት አከባብቢ የአማራን  #ህዝብ ሲዘርፍ እና ሲያፈናቅል ከርሟል። ይህ የአሸ...
21/09/2023

ለራሱ ህዝብ የማይመለሰዉ አሸባሪ

ሰሞኑን አሸባሪዉ #ጃዉሳ በአማራ ክልል ምንጃ ወረዳ ልዩ ስሙ ተብሎ በሚታወቅበት አከባብቢ የአማራን #ህዝብ ሲዘርፍ እና ሲያፈናቅል ከርሟል። ይህ የአሸባሪ ቡድን ከአከባቢዉ ህዝብ #ድጋፍ ባለማግኘቱ ምክኒያት አፈ-ሙዙን ወደ ህዝቡ በማዞር ህዝቡን ጨፍጭፈዉ ሄደዋል።

በዚህም ምክኒያት በአከባቢዉ የሚኖሩ ከ50% በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች #ተፈናቅለዋል።

#ጃውሳ


Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gadaa Faajii press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share