Abbaa Biyyaa

Abbaa Biyyaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abbaa Biyyaa, Digital creator, .

Dirreen Waraanaa Saambee bakka Gootonni Oromoo weerartoota Faashistii Xaaliyaanii itti injifatanidha.Dirreewwan seena qa...
11/05/2024

Dirreen Waraanaa Saambee bakka Gootonni Oromoo weerartoota Faashistii Xaaliyaanii itti injifatanidha.

Dirreewwan seena qabeessi eenyummaafi gootummaa Oromoo irratti mul'ifamaa ture hedduun isaanii ta'e jedhamee shiraan dhokfamaa ture. Dirreewwan Waraanaa gurguddoo dhokfamaa turan keessaa Saambeen tokkodha

በሰፊ ትከሻው ያለ ልዮነት ኢትዮጵያን በታማኝነት ደጀን ሆኖ እያገለገለ ያለው የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ነው!
10/03/2024

በሰፊ ትከሻው ያለ ልዮነት ኢትዮጵያን በታማኝነት ደጀን ሆኖ እያገለገለ ያለው የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ነው!

አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ እናደርጋለን  የሚለው አባባላችን ተረት አይደለም እውን ሆኗል፡፡ጠ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድአዲስ አበባን ማልማት ኢትዮጵያን ማልማት ነው! አዲስ አበባ የሁላችንም...
09/03/2024

አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ እናደርጋለን የሚለው አባባላችን ተረት አይደለም እውን ሆኗል፡፡
ጠ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
አዲስ አበባን ማልማት ኢትዮጵያን ማልማት ነው! አዲስ አበባ የሁላችንም ከተማ እንደ መሆኗ የአዲስ አበባ መልማት ለውጥ የማሳየት ለሁሉም እድገት መሰረት ነው ! ከእለት ዕለት ውበቷ እየጨመረ፣ አቃፊነቷ እየጎላ፣ በርካታ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች በሰላማዊ መንገድ እየተከናወኑባት የምትገኘው አዲስ አበባ ከሀገራችን አልፋ ለአሀጉሪቷ አፍሪካ መድመቂያ የሆነች ከተማ ሆናለች ‼

የደግነትና የእርቅ ምልክት የሆነ መሪ!በዕውቀት ከማንም በላይ የተደነቀ ነው። ማስተዋሉ በዚህ ትውልድ የተደነቀ እና በቀላሉ የማይለካ ነው። ለብዙዎች ደርሶላቸዋል። ለታገሱት ደርሶላቸው ቸር ሆ...
09/03/2024

የደግነትና የእርቅ ምልክት የሆነ መሪ!
በዕውቀት ከማንም በላይ የተደነቀ ነው። ማስተዋሉ በዚህ ትውልድ የተደነቀ እና በቀላሉ የማይለካ ነው። ለብዙዎች ደርሶላቸዋል። ለታገሱት ደርሶላቸው ቸር ሆኖ አገልግሏል። ስድብን በክብር ለውጦ ህዝብን በስራ እየካሰ የሚኖር መሪ ነው። መምከር፣ መርዳት፣ ደግ መሆኑን ደጋግመን አይተንበታል። የእርቅ ምልክት የሆነ መሪ ነው!

ሰበር ዜና ‼️የመከላክያ ሰራዊት ቀይ መለዮ ለባሽ አባል የነበረና ከመከላክያ ሰራዊት በመውጣት የእስክንድር የግል ጠባቂና ወጣቶችን መልማይ አሰልጣኝ የነበረው ግዛቸው ይቴ ከነ ግብራበሮቹ እር...
09/03/2024

ሰበር ዜና ‼️
የመከላክያ ሰራዊት ቀይ መለዮ ለባሽ አባል የነበረና ከመከላክያ ሰራዊት በመውጣት የእስክንድር የግል ጠባቂና ወጣቶችን መልማይ አሰልጣኝ የነበረው ግዛቸው ይቴ ከነ ግብራበሮቹ እርምጃ ተወስዶባቸው ተደምስሰዋል::
ግዛቸው ይቴ ከዚህ ቀደም የዘመነ ካሴ እና የማስረሻ ሰጤ ጠባቂ ሆኖ መቆቀቱ ይታወቃል::

የአካባቢውን ህዝብ ያካተተው የገበታ ለሀገር ትሩፋት-ወንጪ!ወንጪ - አከባቢን ብቻም ሳይሆን የአከባቢውን ነዋሪዎች ተፈጥሮ የሰጠቻቸውን ተጠቅመው ሌላውንም መጥቀም መለወጥ የቻሉና ለሌላው ምሳሌ...
09/03/2024

የአካባቢውን ህዝብ ያካተተው የገበታ ለሀገር ትሩፋት-ወንጪ!
ወንጪ - አከባቢን ብቻም ሳይሆን የአከባቢውን ነዋሪዎች ተፈጥሮ የሰጠቻቸውን ተጠቅመው ሌላውንም መጥቀም መለወጥ የቻሉና ለሌላው ምሳሌ የሆነ የገበታ ለሀገር ትሩፋት አካል ነው! ተፈትሮን ተጠቅሞ ባለው የተፈጥሮ ፀጋ ላይ አከባቢውን አልምቶ የኢትጵያን ውበት ከመግለጥም በላይ ሰፊ የቱሪዝም መዳረሻ ላላት ኢትዮጵያ አስደናቂ ውበትን ማጎናፀፍ የቻለ የኢኮ ቱሪዝም መዳረሻ አካል ነው! ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ የቱሪዝሙን ትራንስፎርሜሽን በመለወጥ እረገድ ከገበታ ለሸገር በመጀመር ዛሬ ገበታ ለትውልድ ሌላ የኢትዮጵያን ገፅታ ለመግለጥ በስራ ላይ ነው! በነገራችን ላይ የቱሪዝም መስኩ ሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ናቸው ተብለው ከተቀመጡት ውስጥ ውጤት እየታየባቸው ካሉ ዘርፎች አንዱ ነው!

ለህፃናት ክፋትን ወይስ ለስልጣኔን እናስተምር?አንዱ ክፋትን ሲያስተምር አንዱ ስልጣኔን ያስተምራል። ማነው ለሃገር ያሰበው? ማነው ትክክል? ህፃናት ለሃገር የነገ ሃብት ናቸው። መንከባከብ እና...
09/03/2024

ለህፃናት ክፋትን ወይስ ለስልጣኔን እናስተምር?
አንዱ ክፋትን ሲያስተምር አንዱ ስልጣኔን ያስተምራል። ማነው ለሃገር ያሰበው? ማነው ትክክል? ህፃናት ለሃገር የነገ ሃብት ናቸው። መንከባከብ እና ማሳደግ ነገ ለሃገር እንዲበቁ ማድረግ የእያንዳንዱ ሰው ግዴታ ነው።
ጃውሳ የህፃናቱ ጭንቅላት በምን እየሞላ እንደሆነ ቪዲዮው ይመሰክራል። ዐብይ ግን ህፃናትን ሰብስቦ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ገብተው እንዲማሩ ያደርጋል። ከአለም ስልጣኔ ጋር ነገ ሃገርን እንዲያራምዱ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ያደርጋል። ጃውሳ ግን ሞት ደጋሾች እንዲሆኑ ያደርጋል። አይይይ.. ልዩነት! ስለነገይቱ ኢትዮጵያ ማን እየተጨነቀ እንደሆነ ግልፅ ነው።

የኢትዮጵያ ውበት ተመልካች አጥቶ ገረጣ እንጂ አልሞተም!አቧራ ተጭኖት ደበዘዘ እንጂ ከነጭራሹ አልጠፋም!ኢትዮጵያ አሁንም ሊወጡ የሚችሉ ብዙ አስደማሚ የውበት ፀጋዎችን ታድላለች፡፡ ሀገራችን ጥ...
09/03/2024

የኢትዮጵያ ውበት ተመልካች አጥቶ ገረጣ እንጂ አልሞተም!
አቧራ ተጭኖት ደበዘዘ እንጂ ከነጭራሹ አልጠፋም!
ኢትዮጵያ አሁንም ሊወጡ የሚችሉ ብዙ አስደማሚ የውበት ፀጋዎችን ታድላለች፡፡ ሀገራችን ጥበበኞች በአድናቆት የሰላ ብዕራቸውን ቀለም የሚያንቆረቁሩባት፣ ተአምራትን መፍጠር የሚያስችል እምቅ ውበት ባለቤት ናት፡፡
የዚህ እምቅ ውበት ምስጢር የተለያዩ ህብረ ቀለማት በአንድ ላይ የተሰባጠሩባት አሻራ መሆኗ ነው፡፡ ከደብረ ብርሃን የጠባሴ ብርድ እስከ የአፋር ኤርታሌ ሙቀት የሚስተናገድባት፣ ከራስ ዳሽን ከፍታ እስከ ዳሎል ዝቅተኛ ቦታዎች ከታላቁ አባይ ወንዝ እስከ አርባ ምንጮች፣ ከሰላሴ ሜዳዎች እስከ ገርዓልታ ተራራዎች፣ ከከፋ ጥቅጥቅ ደኖች እስከ ኦጋዴን በረሃማ ሥፍራዎች ድረስ፣ ተፈጥሮ ልዩነቶችን በአንድ ላይ አስተሳስሮ ያስቀመጠባት የውበት መሥፈሪያ ናት፡፡
ብዙ ሀገራት በተፈጥሮ የታደሉ ከሆኑ፣ ለዓለም የሚያሳዩት እጅግም ሰፊ ታሪክ አይኖራቸውም፡፡ አንዳንድ የድንቅ ታሪክ ባለቤት የሆኑ ሀገራት ደግሞ፣እዚህ ግባ የሚባል የተፈጥሮ ሀብትና ውበት ባለቤቶች ሆነው አይገኙም፡፡
ኢትዮጵያችን ግን በዓለማችን ድንቅ ታሪክን፣ ተፈጥሯዊ ውበትንና ባህላዊ ፀጋዎችን በገፍ ታድለው ከተጎናፀፉ ውሱን ሀገራት መካከል የምትመደብ ናት፡፡ የክርስቲያንና የሙስሊም ሥልጣኔ ነፀብራቆች ሙዚየም ናት፡፡ በበርካታ ባህሎች ሀብታም የሆነች፣ ብዝኃነትና አንድነት በአንድ ላይ የገጠሙባት ሥፍራ ናት፡፡
የመደመር ትውልድ ገጽ 122

ብቃትህን ስትተማመን ህዝብ መሃል ቁጭ ብለህ የህዝብን ሃሳብ ተሰማለህ!ዐብቹ በራስ መተማመኑ ከፍ ያለ ነው። በብቃቱ ይተማመናል። የመፍትሄ ሃሳብ ለማግኘት ይጥራል እንጂ ከርቀት አይፈራም። ለዚ...
09/03/2024

ብቃትህን ስትተማመን ህዝብ መሃል ቁጭ ብለህ የህዝብን ሃሳብ ተሰማለህ!
ዐብቹ በራስ መተማመኑ ከፍ ያለ ነው። በብቃቱ ይተማመናል። የመፍትሄ ሃሳብ ለማግኘት ይጥራል እንጂ ከርቀት አይፈራም። ለዚህ ነው ተማምኖ ህዝብ ሰብስቦ መሃል ቁጭ ብሎ የሚያወያየው። ይሄ በራስ መተማመኑን ያሳያል። ምን ያህል ለህዝቡ መልስ ለመስጠት ቆራጥ ሆኖ እንደሚገኝ ያሳያል። ህዝብም አክብሮ የሚፈልገውን የሚጠይቀው መሪው በልበ ሙሉነት ሲቀርብ ነው።

ካሊጉላ ነጋ ከጎጃም ተባሮ ሸዋ ገብቶ ከሸዋም ተባሯል!ካሊጉላ ነጋ ጎጃም ገብቶ በቆየበት ጊዜ የዘመነ ካሴን ታጣቂዎች ናቸው ብሎ የለያቸውን ድባቅ አስመትቶ ነበር። በዚህ ብቻ ሳያበቃ የጎንደር...
09/03/2024

ካሊጉላ ነጋ ከጎጃም ተባሮ ሸዋ ገብቶ ከሸዋም ተባሯል!
ካሊጉላ ነጋ ጎጃም ገብቶ በቆየበት ጊዜ የዘመነ ካሴን ታጣቂዎች ናቸው ብሎ የለያቸውን ድባቅ አስመትቶ ነበር። በዚህ ብቻ ሳያበቃ የጎንደር ታጣቂዎችን እየመረጠ ሲያስጠቃ ነበር። ምክንያቱ ደግሞ ለእኔ ታማኝ ስላልሆኑ በሚል ነበር። የዘመነ ታጣቂዎችን ያስጠቃው ከዘመነ ጋር የስልጣን ፉክክር ውስጥ በመግባታቸው ነበር። ኋላ ሲባነንበት ከዘመነ ግድያ አምልጦ ሸዋ ገባ። ሸዋ እንደደረሰም እሳቱን ለኩሶ ሸዋ ላይ ብዙ ታጣቂዎች ለመገዳደላቸው ምክንያት ሆነ። በተለይ ሸዋ ከገባ በኋላ ሚስጥር አሳልፎ በመስጠትም ተያዘ። ከሸዋም ተባሮ አሁን ተደበቆ እንዳለ ተሰምቷል።

Within a span of 5 years, Abiy Ahmed's leadership transforms Ethiopia's economy, doubling its GDP to $164.2 billion.    ...
30/10/2023

Within a span of 5 years, Abiy Ahmed's leadership transforms Ethiopia's economy, doubling its GDP to $164.2 billion. pic.twitter.com/wYzE0nNEh7

10/10/2023

🌟 Ethiopia's Prime Minister Dr. Abiy Ahmed has brought a refreshing wave of optimism to our nation. His dedication to peace, reconciliation, and progress is setting a shining example for the world. pic.twitter.com/pRwFAH0wBl

18/09/2023

የብልጽግና ፓርቲ ዓላማና መለያ ዕሴቶች

ፓርቲያችን ሀገራችንን የሚመለከትበት የዕይታ ማዕቀፍ በጥቅሉ የነበረውን ጠንካራ መሰረት በማስጠበቅ እና ውስንነቶችን በማረም ሁለንተናዊ የብልጽግና ምዕራፍ መክፈት የሚል ነው።

ይህን የዕይታ ማዕቀፍ በተጨባጭ ተግባራዊ ማድረግ ይቻል ዘንድ በተለያዩ ቡድኖች፣ መደቦች፣ ማንነቶች፣ ወዘተ የሚስተዋሉ ዋልታ ረገጥ አስተሳሰቦች ሚዛን ጠብቀው እንዲሄዱ ያደርጋል።

በዚህም ምክንያት ከወግ አጥባቂ ዝንባሌዎችም ሆነ አፍርሰው ከሚገነቡ አስተሳሰቦች ይልቅ የሀገራችንን ተጨባጭ ችግሮች የሚፈታ፣ ህዝቡን የሚጠቅም፣ በመግባባትና በውጤት ላይ የሚያተኩር እንዲሁም ከርዕዮተ ዓለም ጥገኝነትና እስረኝነት የተላቀቀ የመካከለኛው መንገድን ተመራጭ ያደርጋል።

በሀገራችን የቀኝ እና የግራ አሰላለፍ ልማድ በመሰረቱ ከመደባዊ ውግንናና ዝንባሌ ይልቅ አጠቃላይ በሀገረ-መንግስቱ ዙሪያ ባሉ ዕይታዎች ላይ የሚያጠነጥን መሆኑን በመረዳት እነዚህን አመለካከቶች የሚያቀራርብ አሰላለፍን ይከተላል።

ይህ አተያይ ሁኔታዎችን ቋሚ አድርጎ ከመመልከት ይልቅ ነባራዊ እውነታን እያነበበ፣ ቋሚ መርሆችን ማዕከል አድርጎ ጉዞን የመፈተሽ እና በጥናት ላይ እየተመሰረተ የሚቀጥል መርህ-ተኮር የተግባራዊነት ዕሳቤን ይከተላል።

በዚህም ምክንያት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን የሚያሰባስብና የፓርቲው ማህበራዊ መሰረት ማድረግ የሚያስችል አካታች ፖለቲካዊ ጉዞን ተመራጭ ያደርጋል።

ፓርቲያችን “ሀገራችን ለሁላችንም ትበቃለች” የሚል ጽኑ ሃሳብ በመያዝና የዕጦት አስተሳሰብን በመሻገር ለሁሉም ዜጎች የምትሆንና ሁሉም በኩራትና በምቾት የሚኖርባት የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ትግል ያደርጋል። ይህንን ዓላማ የሚፃረሩ በግራም ሆኑ በቀኝ የተሰለፉ አፍራሽ አስተሳሰቦችንና ተግባሮችን ሁሉ ፓርቲያችን በጽኑ ይታገላል።

የብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራም (2014) ገፅ 8-9

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abbaa Biyyaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share