Ethiopian Funny video

  • Home
  • Ethiopian Funny video

Ethiopian Funny video funny group

13/01/2021
Woy memesasel
30/10/2019

Woy memesasel

17/10/2019

ለፈገግታ ያክል (@ abex)
ሁላችንም አዲስ የፌስቡክ አካውንት እንደከፈትን ሰሞን እነዚህን አድርገናል ።
1. What is on your mind የሚለውን post አድርገናል
2. የድንግል ማርያምን/የህንድ ሴቶችን ፎቶ profile picture አድርገናል
3. የምናውቀውን ሰው ፎቶ ባገኘን ቁጥር hi ብለናል
4. የስልክ ቁጥራችንን post አድርገናል
5. የፌስቡክ ስማችንን በየሳምንቱ ለመቀየር ፈልገን አቅቶናል
6. ስልክ ቁጥራችን public/visible ሆኖብን ለአመታት ቆይቷል
7. በፌስቡክ ስልክ ለመደወል ሞክረናል
8. ፎቶ post አድርገን like & comment ለማየትና 10Q ለማለት በየሰአቱ fb ገብተናል
9. Mobile Data ሳናበራ fb ገብተን Network አስቸገረኝ ብለን ተናድናል
10. ስም መቀየር የሚቻለው ከ2 ወር በኋላ መሆኑን ስናውቅ በ2 ወር ውሰጥ 5 fb አካውንት በተለያየ ስም ከፍተናል
11. የሰው ስልክ ተውሰን fb ከገባን በኋላ login ሳንል ከሰው አካውንት ላይ like አድርገናል
12. fb ላይ ለጓደኝነት የፈለግነውን ሰው ስም search ለማድረግ ብለን post አድርገናል
13. ይህ ፎቶ 1000 like ያስፈልገዋል የሚል አይተን like በተደጋጋሚ ስንነካካ Unlike ብለናል
14. የvedio snip shoot ፎቶውን ቢዲውን ለመመልከት መጀመሪያ like ከዛ 1234 ብለው comment ከዛ ይመጣልዎታል ተብለን ፎቶ ሆኖብን ተናድደናል

እርስዎን የትኛው ፈገግ አደረገዎት?!
ሌሎች የእርስዎን ያክሉበት

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Funny video posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share