![ሰበር ዜናየአሸባሪው ሸኔ አደረጃጀት ፍርክስክሱ ወቷል!!ከስልክ ንግግሩ ላይ እንደሚደመጠው ከሆነ የሸኔ አደረጃጀት በብዙ ተከፋፍሎ አደረጃጀቱን ለመምራት ከአቅሜ በላይ በመሆኑ በዚ መልኩ መቀጠ...](https://img4.medioq.com/402/386/122175795134023864.jpg)
10/04/2024
ሰበር ዜና
የአሸባሪው ሸኔ አደረጃጀት ፍርክስክሱ ወቷል!!
ከስልክ ንግግሩ ላይ እንደሚደመጠው ከሆነ የሸኔ አደረጃጀት በብዙ ተከፋፍሎ አደረጃጀቱን ለመምራት ከአቅሜ በላይ በመሆኑ በዚ መልኩ መቀጠል አልችልም በማለት የኦነግ ሸኔው መሪ ጃል መሮ ተናግሯል ይህን ተከትሎም በርካታ የሸኔ አባላት እና አመራሮች እጅ እየሰጡ እና እየተማረኩ ይገኛሉ።