Kore News

Kore News Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kore News, Media/News Company, .

15/06/2024

Gargaramummaa irraa gara Oomishtummaati

ኢትዮጵያ አሁን የተጋፈጠቻቸው  #ችግሮች ካለፉት ሥርዓቶች ተገፍተው የመጡ ናቸው! እነዚህ ችግሮች ለመፍታት ሁሉም  #ኢትዮጵያዊ በነቂስ ወቶ በመነጋገር ሀገራዊ መፍትሄ ማምጣት ይኖርበታል። እ...
08/06/2024

ኢትዮጵያ አሁን የተጋፈጠቻቸው #ችግሮች ካለፉት ሥርዓቶች ተገፍተው የመጡ ናቸው! እነዚህ ችግሮች ለመፍታት ሁሉም #ኢትዮጵያዊ በነቂስ ወቶ በመነጋገር ሀገራዊ መፍትሄ ማምጣት ይኖርበታል።

እንደ ህዝብ ያለብንን ችግር ለመፍታት ባለፉት 60 እና 70 ዓመታት ታግለናል። የፈታነዉ ችግር የለም፤ ይልቁንስ እርስ በእርስ ደም ተቃባን እንጂ።

ሀገራዊ ምክክሩ ከምንም በላይ የሀገራችንን #ህልዉና ለማስቀጠል፣ ሁሉን አካታች #ዲሞክራሲያዊ እና #ፍትሃዊ ስርዓትን ለመዘርጋት ትልቅ ሚና ይጫወታል።

ስለዚህ አንድ ያለንን ብርሃን አናጨልም። ጦራችንን አስቀምጠን ወደ ሰላማዊ ምክክር እንግባ።


ቅዱስ ሲኖዶስ በምልዓተ ጉባኤው የብፁዕ አቡነ ሉቃስን ድርጊት አወገዘ!!!የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን    በዛሬዉ እለት ምልዓተ ጉባኤው  የብፁዕ አቡነ  #ሉቃስን ድርጊት አወገዘ። አ...
06/06/2024

ቅዱስ ሲኖዶስ በምልዓተ ጉባኤው የብፁዕ አቡነ ሉቃስን ድርጊት አወገዘ!!!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን በዛሬዉ እለት ምልዓተ ጉባኤው የብፁዕ አቡነ #ሉቃስን ድርጊት አወገዘ።

አቡነ ሉቃስ የቤ/ንን ስርዓት እና ቀኖና በማይፈቅድ መልኩ በታቦተ መንበሩ ፊት የሀገሪቱ መሪ የሆኑትን ጠ/ር ዶ/ር መሳደባቸዉ እጅግ በጣም የሚያሳፍር እና ከአንድ #የሃይማኖት አባት የማይጠበቅ መሆኑን እና የቤተክርሲታኒቷን ክብር ዝቅ ያደረገ መሆኑን እና #ቅዱስ ሲኖዶሱ እንደሚያወግዘዉ በመግለጫዉ አሳዉቋል። እንዲሁም በእኚህ አባት ዲርጊት ላይ ቅዱስ ሲኖዶሱ ዉሳኔ ለማስተላለፍ ቀን ወስኗል!

#ቅዱስ ሲኖዶሱ በምልዓተ ጉባኤዉ የወሰነዉ ዉሳኔ የዘገየ ቢሆን ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ። የሃይማኖት አባቶች እንደ ሃይማኖት መሪነታቸዉ #ሰላም፣ #ፍቅርን እና #መከባበርን መስበክ ሲጠበቅባቸዉ #የጦርነት ነጋሪት ጎሳሚ ሆነዉ መገኘታቸዉ ቤተክርስቲያኒቷን እና ምዕመኑን አንገት የሚያስደፋ ተግባር ነዉ።

የደቡብ ኮሪያ-አፍሪካ ሰሚት ላይ በክብር መድረኩን በንግግር የሚከፍተው መሪያችን ዶ/ር አብይ ነው!
04/06/2024

የደቡብ ኮሪያ-አፍሪካ ሰሚት ላይ በክብር
መድረኩን በንግግር የሚከፍተው መሪያችን ዶ/ር አብይ ነው!

24/05/2024

#ልማት

24/05/2024

😂😂😂ጃዉሳዉ እርስ በእርሱ ሲባላ 😂😂😂



23/05/2024

እረፍት የማያውቀው መሪ

21/05/2024
21/05/2024

የኮሪደር ልማቱ አሁናዊ ሁኔታ

ቀን ከሌት እየተሰራ ያለው የኮሪደር ልማት በሚገርም ፍጥነት እየተሰራ ይገኛል! ጀግናዋ የከተማው ከንቲባ አዳነች አቤቤ አለማድነቅ ንፉግነት ነው!!
#ልማት

20/05/2024

በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽ/ቤት የተገነባው የዐይነ-ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት

በትውልድ ብርሀን ማብራት ውስጥ የማይተካ ሚናቸውን እየተወጡ ዛሬም ኢትዮጵያን ለሁሉም እንድትመች አድርገው በመስራት ላይ ናቸው! ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እናመሰግናለን. #እናመሰግናለን

20/05/2024

በክልሉ ፖለቲካዉ ማሸነፍ ያቃተዉ የጃዉሳ ጉዳይ ከዘመነ ካሴ አንደበት!

17/05/2024

ብርቱዎች ሀገር ያለማሉ ከንቱዎች ሀገርን ያወድማሉ። በሀገር ፍቅር ያበደው #መሪ ዘውትር ስለ እና ያሳስበዋል ነገር ግን በሀገር እና ህዝቦቿ ጥላቻ የሰከሩ የባዕዳን #ፍርፋሪ ለቃሚ #ፅንፈኞች ደግሞ የሚያሳስባቸው እንዴት አድርገው ሀገሪቷን በጦርነት እና #በሴራ እንደሚያደቋት ነው።


የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መቀሌ ገብተዋል!ይህ የአሁኑ  #የመቀሌ ጉዞ ለትግራይ ሰላም፣ ለትግራይ እናቶችእንባ መታበስ ፣ ለክልሉ ወደ ቀድሞ ሰላሙ መመለስ ፣  #ከአማራ ክልል ጋራ ያ...
15/05/2024

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መቀሌ ገብተዋል!

ይህ የአሁኑ #የመቀሌ ጉዞ ለትግራይ ሰላም፣ ለትግራይ እናቶችእንባ መታበስ ፣ ለክልሉ ወደ ቀድሞ ሰላሙ መመለስ ፣ #ከአማራ ክልል ጋራ ያለውን ግንኘኑነት በአዎንታዊ መልኩ መታደስ እና ለሌሎች ለአማራም ሆነ ለትግራይ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሰላም የሚበጁ እርምጃዎችን ከመውሰድና ነገሮችን በውይይት መልክ መልክ ከማስያዝ አንጻር አዎንታዊ ሚና ቢኖራቸውም #የህወሓት አካሄድ ግን በብልሃት እና በጥንቃቄ ሊታይ እንደሚገባ ሊሰመርበት ይገባል ፡፡

ምክንያቱም ውስጥ-አዋቂ ምንጮች እንደሚሉት ከብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የወደ መቀሌ ጉዞ ማግስት በሚዲያዎቻቸውም ጭምር ‹‹ ከብልጽግና ጋር ተነጋግረን አላማጣን ፣ ኦፍላን እናሌሎችንም ቦታዎች ለእኛ እንዲሰጥ አግባብተናል›› የሚል ማደናገሪያ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ውስጡ ስጡን #እየተዘጋጁበት ያለውን የጦርነት ነጋሪት ለመጎሰም #በዝግጅትላይ እንዳሉ አመላካች ነገሮች እዚም እዚያም ይታያሉ።

08/05/2024

Uummanni   xiiqii yeroo hin qabnu jedhun, xiyyeeffanoo isaa gara   deebisuun ciminaan hojjachaa jirra .  siyaasaa ummann...
07/05/2024

Uummanni xiiqii yeroo hin qabnu jedhun, xiyyeeffanoo isaa gara deebisuun ciminaan hojjachaa jirra .

siyaasaa ummanni Wolegaa jaarraa hedduuf gaafachaa ture gama misoomaattin isa mudatu kamiyyuu dandamachuudhaan dandeettii isaa agarsiisaa jira

❌❌❌

ህወሃት አሁንም ከውስጥ የተከፋፈሉ ቢመስሉም ከውጭ ግን በጋራ መንግስትን ቅርቃር ውስጥ ማስገባት ግን የጋራ አላማቸው ነው።አላማጣን ተቻኩለው መያዛቸው በራሳቸው ኪሳራ ውስጥ ከቷቸዋል፤ የአማራ...
06/05/2024

ህወሃት አሁንም ከውስጥ የተከፋፈሉ ቢመስሉም ከውጭ ግን በጋራ መንግስትን ቅርቃር ውስጥ ማስገባት ግን የጋራ አላማቸው ነው።

አላማጣን ተቻኩለው መያዛቸው በራሳቸው ኪሳራ ውስጥ ከቷቸዋል፤ የአማራን #ህዝብ ለመያዝ የሚችሉበትን አጋጣሚ ባደረጉት ወረራ አጥተውታል፤ አሁንም ግን #ከሻእቢያ መሳሪያ የሚያስገቡ አሉ፤ ህወሃትን ከፋኖ ለማስታረቅ እንፈልጋለን የሚሉ ሰዎች በጎን የሚሰሩት ስራ አለ። እነዚህ ሁሉ #የወንጀል አካሄዱንና የግጭት ቅስቀሳ ፍላጎቱን ለማሳካት ጠላቶቼ ከሚላቸውም ጋር ለመስራት ወደ ኋላ አይልም።

በውስጣቸው ከ3 አካላት የግጭት ግፊት አለ

1) በሰሜን እዝ ጥቃት ዋና አቀነባባሪ የነበሩት ሰዎች ከፍርድ አናመልጥም በሚል አሁንም #ግጭትን ማቀጣጠል የማምለጫ መንገድ እንደሆነ የሚያምኑ ናቸው

2) #የትግራይ ህዝብ በህዝብ ማእበል ወጥቶ የትግራይ ቀጣይ ትውልድ እንዲያልቅ ያደረጉት አካላት ክልሉ ከተረጋጋ ከሚመጣው ተጠያቂነት #የሚሸሹ አሉ

3) በከፍተኛ ሁኔታ #የህገወጥ ወርቅ ንግድ ውስጥ የገቡ አሉ ያንን ማጣት የማይፈልጉ አሉ

የማትወደውም መንግስት ቢሆን የምትወዳት ሃገር እንድትኖር ስትል ሃገር የማፍረስ ስራ ላይ ከሁሉም የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር የሚሰሩ ሃይሎችን መዋጋት ያስፈልጋል።

ውሻ ወደ ትፋቱ እንዲመለስ የ  የበሰበሱ የጦርነት  #ሱስ ያናወዛቸው  #ሽማግሌዎች የትግራይን  #ወጣት ለጦርነት  #ልማግዱ የጦርነት ዝግጅት እያደረጉ ስለመሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ።   የትግራ...
06/05/2024

ውሻ ወደ ትፋቱ እንዲመለስ የ የበሰበሱ የጦርነት #ሱስ ያናወዛቸው #ሽማግሌዎች የትግራይን #ወጣት ለጦርነት #ልማግዱ የጦርነት ዝግጅት እያደረጉ ስለመሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ።

የትግራይ ወጣት #እልቂትን እንደ ህልውናው ማስቀጠያ አድርጎ የሚጠቀመው ዛሬም ከዚህ በፊት ከጦርነት የተረፉትን ፈፅሞ ለመጨረስ እየተዘጋጀ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ።

እንግዲህ ይሄንን #ጦርነት ናፋቂ ቡድን የትግራይ ወጣቶች በቃችሁ ልሏቸው ይገባል።

አለም አቀፉም ማህበረሰብ #በዝምታ ልመለከት አይገባም!!



እስክንድር ነጋ መንግስትን የጠየቀው የይቅርታ ጥያቄ ተቀባይነት አግኘተዋል። በዚህም መሰረት አቶ እስክንድረ ነጋ ወደ አበባ እንደሚመጣ ይጠበቃል።
15/04/2024

እስክንድር ነጋ መንግስትን የጠየቀው የይቅርታ ጥያቄ ተቀባይነት አግኘተዋል። በዚህም መሰረት አቶ እስክንድረ ነጋ ወደ አበባ እንደሚመጣ ይጠበቃል።



15/04/2024

Qabsoon ABO Shanee enyuufi?
❌❌❌

14/04/2024



 ’sመግደል መሸነፍ ነዉ ማለት መገደል ፅድቅ ነዉ ማለት አይደልም፡፡ ሰዉን በሀይማኖት ልዩነት ማሰቃየትም ሆነ መግደል በጣም አሳፋሪ እና አስነዋሪ ተግባር ነዉ ፡፡  ’s
09/04/2024

’s
መግደል መሸነፍ ነዉ ማለት መገደል ፅድቅ ነዉ ማለት አይደልም፡፡ ሰዉን በሀይማኖት ልዩነት ማሰቃየትም ሆነ መግደል በጣም አሳፋሪ እና አስነዋሪ ተግባር ነዉ ፡፡
’s

በመቃብር አፋፍ ላይ ያለው    ጨለምተኛው የኦነግ ሸኔ ቡድን ከመንግሥት እየደረሰበት ያለውን ዱላ መቋቋም አቅቶት በሞት ጣር ላይ እንደሆነ ብዙ ማሳያዎች ቢኖሩም በተለይ የህዝቡ እንቢተኝነት ...
08/04/2024

በመቃብር አፋፍ ላይ ያለው

ጨለምተኛው የኦነግ ሸኔ ቡድን ከመንግሥት እየደረሰበት ያለውን ዱላ መቋቋም አቅቶት በሞት ጣር ላይ እንደሆነ ብዙ ማሳያዎች ቢኖሩም በተለይ የህዝቡ እንቢተኝነት እና በመካከላቸው በየጊዜው የሚፈጠረው አለመግባባት ከፍተኛ ወድቀት እያስከተለበት መሆኑን እየሰማን እንገኛለን።

በቅርቡ እየሳቅን እና እየጨፈርን ይሄንን ሽብርተኛ ቡድን እንቀብረዋለን!



  ጁላ የፅንፈኞች ራስ ምታት መሆኑ ፀሀይ የሞቀው እውነት ነው! ለዚህ ማሳያ ደግሞ ፅንፈኞች ስሙ ስነሳ ይበረግጋሉ፣የሚገቡበት ቦታ ያጣሉ፣የጽንፈኛው የሚድያ ክንፎች ፍርሃት የወለደ ጩሕታቸውን...
19/12/2023

ጁላ የፅንፈኞች ራስ ምታት መሆኑ ፀሀይ የሞቀው እውነት ነው!

ለዚህ ማሳያ ደግሞ ፅንፈኞች ስሙ ስነሳ ይበረግጋሉ፣የሚገቡበት ቦታ ያጣሉ፣የጽንፈኛው የሚድያ ክንፎች ፍርሃት የወለደ ጩሕታቸውን ያስተጋባሉ።

በቃ አንበሳ አጓርቶ ጃርት አርፋ ልትተኛ አትችልም 🤣



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kore News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share