SEYF NBELBAL RADIO

  • Home
  • SEYF NBELBAL RADIO

SEYF NBELBAL RADIO broadcasting & Media Production Company · Nonprofit Organization. Registered Journalist

don’t forget, share subscribe and like we stand together.
28/02/2023

don’t forget, share subscribe and like we stand together.

በድርቁ ህጻናትን ጨምሮ ሰዎች እየሞቱ ነው

27/02/2023

በድርቁ ህጻናትን ጨምሮ ሰዎች እየሞቱ ነው

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ብትፈቱት he is a very important person to the country.
15/02/2023

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ብትፈቱት he is a very important person to the country.

07/02/2023
27/01/2023

Welcome to Mido YouTube channel. We Offer Latest , trusted and high quality content regarding Tigray, Ethiopia and horn Africa (Sudan , Eritrea , Kenya, Som...

24/01/2023
ጠላት የሚዋጋህ ደካማ ስለሆንክ አይደለም። ጠንካራ ስለሆንክ ነው የሚታገሉህ። Walloo
24/01/2023

ጠላት የሚዋጋህ ደካማ ስለሆንክ አይደለም። ጠንካራ ስለሆንክ ነው የሚታገሉህ። Walloo

23/01/2023

የኦሮሚያ ቤተክህነት መግለጫ

https://youtu.be/Z9L12Etqpww
21/01/2023

https://youtu.be/Z9L12Etqpww

መልኩን ቀይሮ የመጣዉ ማስተር ፕላን የኦሮሞ አርሶደር ማፈነቀል ቀጥላል ::

21/01/2023

መልኩን ቀይሮ የመጣዉ ማስተር ፕላን የኦሮሞ አርሶደር ማፈነቀል ቀጥላል ::

"ታላቅ የምስራች ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉእንሆ ከአማርኛ ወደ ጉሙዝኛ ቋንቋ ሲተረጎም የነበረው  መጽሐፍ ቅዱስ Çiça-Gacaha  (Nooraga-Misa) የካቲት 4/2015 ዓ/ም ...
17/01/2023

"ታላቅ የምስራች ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

እንሆ ከአማርኛ ወደ ጉሙዝኛ ቋንቋ ሲተረጎም የነበረው መጽሐፍ ቅዱስ Çiça-Gacaha (Nooraga-Misa) የካቲት 4/2015 ዓ/ም በድምቀት ይመረቃል። ለዚህ ያበቃን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡"

https://youtu.be/lVhE3Y5zMzs.  Don’t forget, share like and subscribe. 
17/01/2023

https://youtu.be/lVhE3Y5zMzs. Don’t forget, share like and subscribe. 

የድሬዳዋ የሪፈረንደም ጉዳይ እያወዛገበ ነው

ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኝነት እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል።..60 ያህል ተጎጂ ነን የሚሉ ሰዎች ቤቴል አካባቢ በሚገኘው የሪል ስቴት ድርጅት ላይ ቅሬታ እንዳላቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ ያሳውቃሉ።ለዚ...
02/01/2023

ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኝነት እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል።..
60 ያህል ተጎጂ ነን የሚሉ ሰዎች ቤቴል አካባቢ በሚገኘው የሪል ስቴት ድርጅት ላይ ቅሬታ እንዳላቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ ያሳውቃሉ።

ለዚህ የህዝብ ቅሬታ የሚዲያ ሽፋን ለመስጠት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባልደረባ ጋዜጠኛ ብስራት መንግስቱ እና የካሜራ ባለሙያው ሳሙኤል ኃ/ሚካኤል መረጃ ለማሰባሰብ በቦታው ተገኝተው የፖሊስ ዩኒፎርም ለብሰው መስራት አንችልም በማለት ህግ አስከባሪዎችን በቁጥጥር ስር አውለዋል። ማንኛውንም ሪፖርት ካደረጉ በኋላ ወደ ቤቴል ፖሊስ ጣቢያ ያዙዋቸው።

በርግጥ ጋዜጠኞቹ የተፈቱት በፖሊስ ጣቢያ ለአራት ሰዓታት ከቆዩ በኋላ ነው። ሆኖም የተጎጂው ጉዳይ የሚዲያ ሽፋን አላገኘም።

"የምርመራ ጋዜጠኝነትን በዘላቂነት እንዲሰራ እናደርጋለን" ላሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን መረጃ ላኩ።

ይህ ሲሆን መንግስት የምርመራ ዘገባ ለሚሰሩ ጋዜጠኞች እንቅፋት መሆን ነበረበት። የጋዜጠኛው ውክልና ለዜጎች ነው። የዜጎች መረጃ የማግኘት መብትም ሰብአዊ መብት ነው። ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም!

26/12/2022

Today I came across an interesting read and wanted to share it in case you missed it. It is yet another example that the Amara forces never admit that Amharas controlled the empire even once, ever. They are always in denial of the obvious fact that the whole world knows very well. Despite public denial though, the Amharas whisper to each other’s ears, behind closed doors and when nobody is around, that everything in the empire is under their control. Joyous of their feat, they pat each other on the back. They always remind each other that what they tell each other should never be said loudly let alone go on public media and declare it because they know what it means. They understand the repercussions.

On the contrary, the gullible Oromo activists including those that some say “top gun activists” go to public media and declare, to this date, without any shame and responsibility, that “…the power is in the hands of Oromos (ijjoollee Abbaa Gadaa, OPDO, Abiy, Shimelis, etc)”. There is nothing farther from the truth than this blatant and baseless lie. Good that some of those reckless, clueless and immature activists who have been peddling the lies of the Amara propagandists have started to play a hide and seek game when the facts on the ground start to overtake their lies and when they come to realize that they can’t continue to lie and cheat the Oromo people anymore. Nothing but an Oromo saying “na argaa na argaa jechuun na dhoksaa na dhoksaa jechuu fida” comes to mind. There is also another saying: “waraabessi waan halkan hojjete beekaaf guyyaa boolla keessa oola”. There is no denial that quite a few of them are in hiding now.

Whatever nafxanyaa lies some of these Oromo elite have been trying to spread about “…Oromo being in power…”, the reality in the empire today is Amharas control all and every lever of power in the empire. The lies of the Oromo elite can’t cover the reality on the ground anymore. Temesgen Tiruneh/Demeke Mekonnen/Binalf Andualem trio control the highest powers in the empire while using Abiy as a pawn. They are using Abiy as a ceremonial “prime minister” whose main job descriptions include, among others, planting and watering seedlings, cutting ribbons, acting (pretending) as a “prime minister,” receiving dignitaries and serving them as a tour guide, reading out written speeches at public events, leading delegations of junior “ministers” to some international events while they (the Amhara trio) call the shots from behind him. This is exactly what Haile Mariam Desalegn used to do under the TPLF/EPRDF rule after the passing of Meles Zenawi. Aman Andom and Teferi Benti did it for a short while during the early years of the Dergue rule. The difference is Aman Andom and Teferi Benti refused to continue to be pawns of the Dergue and paid the ultimate price for it because they had respect for themselves and they had honor for their oath of enlistment. Abiy, on the other hand, seems to be happy to play along as if he had power because he has no respect for himself, none whatsoever, and he has no oath of enlistment to honor. He was just an army private carrying around communication equipment for commanders. So, he is comfortable dancing to the tunes of Temesgen Tiruneh/Demeke Mekonnen/Binalf Andualem and act (perform) in the show exactly as directed by the trio. Pp is a cover for ANDM as EPRDF was for TPLF although pp is much much worse than EPRDF, by far.
“እብደት በህብረት” በሚመስል መልኩ ከሚንቀሳቀሱ የደርጉ ዘመን አዛውንት “ሻለቃዎች (የሺህ አለቃዎች” ምን እንማር የኛ ትውልድ? ጥያቄ ነው….
ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ሰሞኑን ባቀረበው አንድ ንግግሩ ላይ በስልጣን ላይ የነበሩ የደርግ ዘመን ሶስት ባለስልጣናት በመጥቀስ (መንግስቱ ሃይለማሪያምን ይጨምራል)፣ የደርግ መንግስት “የኦሮሞ መንግስት” መሆኑን ገልጾ ሲያበቃ፣ “ያ መንግስት መሬት ከአማራ ነጥቆ ለኦሮሞ አከፋፈለ” የምትል ቁጭት አዘል ድስኩር አድርጓል።

እዚ ላይ ሻለቃው ይሄን ሲል ጥቂትም ቢሆን የተማረና የነቃ progressive ወይም በደርግ ቋንቋ “ተራማጅ” ኢትዮጵያዊ ሁሉ የደገፈውን የመሬት ላራሹን ታሪካዊ አዋጅ ማለቱ መሆኑ ግልጽ ነው።
*****
የሻለቃውን የክርክር መስመር ተከትለን በርግጥም ደርግ ምን ዓይነትና የነማን መንግስት ነበር ብለን ብንጠይቅ፣ ትክክለኛ መድረሻችን “ታላቁ የኢትዮጵያ ወዳጅ” የተባለውና አንጋፋው እንግሊዛዊ ምሁር ፕሮፌሰር ክርቶፈር ክላፋም በመጻፉ ውስጥ በግልጽ ባስቀመጠው ስታቲስቲክስ ላይ ይመስለኛል። ፕሮፌሰሩ የኢትዮጵያን ፖለቲካዊና ታሪካዊ ሁናቴዎች ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ያጠና ነው።
እንዴት ማለት ጥሩ ነው….

ፕሮፌሰሩ ደርግን ስላቋቋሙት 121 የሚሆኑ ሻለቃና ከዛ በታች የሆነ ወታደራዊ ሹመት ስለነበራቸው የደርጉ መስራች ኮሚቴ አባላት የብሄር ማንነትና የትምህርት ደረጃ ስብጥር ላይ ባደረገው ጥናት መሰረት:

የብሄር ስብጥራቸው 65 በመቶ አማራ፣ 15 በመቶ ኤርትራና ትግራይ እንዲሁም የተቀረው 20 በመቶ ኦሮሞን ጨምሮ ከተቀሩት የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመጡ እንደነበርና በትምህርት ደረጃ ስብጥራቸው ደግሞ ከአራተኛ ክፍል ጀምሮ የማስትሬት ድግሪ የነበራቸው እንደነበሩበት ጽፏል።

ደርጉ ወይም ኮሚቴው 65 በመቶ አባላቱ አማራ ሆነው ሳለ፣ የደርጉ መንግስት “የኦሮሞ መንግስት ነበር” ማለት ምን ማለት ነው? በነገራችን ላይ፣ “ተረኛ” የተባለው ያሁኑ የብልጥጌ መንግስትም የዚሁ ዓይነት ፕሮፓጋንዳ ሰለባ ሆኖ ይታያል።
***
እንግዴ፣ ሻለቃ ዳዊት “በናቱም ባባቱም ኦሮሞ ነው” በሚል የገለጸውና የትምህርት ደረጃው ደግሞ “ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀ” የተባለለት ጓድ መንግስቱ ሃይለማሪያም ከዚ የአንድ መቶ ሃያ አንድ ሰዎች ስብስብ ከሆነው ኮሚቴ ውስጥ “ልቆ በመውጣት” ነበር “ኢትዮጵያን ቀጥ ለጥ አድርጎ በማስተዳደር” እስከዛሬ በሻለቃ ዳዊትና መሰሎቹ የሚወደሰው…ምንም’ንኳ ይሄው ሻለቃ የጓዱ መንጌ መንግስት ካቢኔ ሆኖ ሳለ በክህደት ወደ ውጭ ሃገር ፈርጥጦ (የደርጉ ዘመን ቋንቋ ነው 🙂) ሲያበቃ ውጭ ሃገር ተቀምጦ የግንቦቱን መፈንቅለ መንግስት ቢያቀነባብርበትም ማለቴ ነው🙂
****
እርግጥ ነው፣ ደርግ የኬሌ መንግስት ነኝ ብሎ ራሱን አላወጀም። ነገር ግን ፕሮፌሰር ክላፋም ካቀረበው የወታደራዊው ኮሚቴ አባላት ዝርዝር ማንነትም ጭምር ተሻግረን ብንመለከት፣ ደርግ እንደ የፖለቲካ ቡድን ዛሬ የአማራ ብሄርተኞች ከሚያራምዱት እጅግ በላቀ መልኩ የአማራ አጀንዳ አራማጅ እንደነበር “ደርግ” ከሚለው ስም ጀምሮ በርካታ ምሳሌዎችን ማንሳት ይቻላል።

አሁንም እንዴት ማለት መልካም ነው….

የወታደሮቹ ስብስብ የመጀመሪያ ስም “ጊዜአዊ ወታደራዊ ኮሚቴ (Provisional Military Committee)” የሚል ነበር። ነገር ግን የኮሚቴው አባላት “ኮሚቴ የሚለው የአማራኛ ቋንቋ አይደለም በራሳችን ቋንቋ ሊተካ ይገባል” ብለው ስለገገሙ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አማርኛ ዲፓርትሜት ተደውሎ የዚህን ቃል አማራኛ ተርጉም ባስቸኳይ አጣርቶ እንዲልክ ወታደራዊ ትዛዝ ተሰጠው። በወቅቱ የዲፓርትሜንቱ አለቃ የነበረው ዶር ጌታቸው ሃይሌ “ኮሜቴ” የሚለው ቃል አቻ ትርጉም “ደርግ” ነው ብሎ ከግዕዝ የወሰደውን ትርጉም ሰጣቸው። የትርጉም ውዝግቡም በዚሁ ተጠናቀቀ። ደርግም መንግስታዊ ደርግ ሆኖ ላስራ ሰባት ዓመታት ሃገሮቱን በደም አጨቀየ።

ጌታቸው ሃይሌ ኋላ ላይ የደርጎቹ ጥቃት ሰለባ መሆኑ ይሄንን ሃቅ ሊሽረው አይችልም።
***
የሚገርመው ግን ሻለቃ ዳዊት ዛሬም በዘጠና ዓመቱ፣ ጸጉሩን ጥቁር ቀለም ተቀብቶ በዚሁ በታወቀ የታሪክ ጉዳይ ላይ ይቀጥፋል። “ወለጋ የአማራ ሃገር ነው” በሚል የሃሰት ፕሮፓጋንዳ እየሰራ ኢትዮጵያ ውስጥ የህዝቦችን ግጭት እሳት ከሩቅ ይለኩሳል።
ከአማራው ዘንድ በነዚህ ዓይነቱ አዛውቶች የሚለኮሱ እሳቶችን ሊያጠፋ የሚችሉ ወጣቶች ዛሬ ላይ ይኖሩ ይሆን? የሌሉ እንደሆነስ አማራው አዛውንቶች ከሩቅ ለኩሰው ወጣቱን በሚበላ ግጭትና ጦርነት የወደፊቱን እጣ ፈንታ አያበላሽም ወይ?
ጥያቄ ነው።

19/12/2022

የኦሮሚያ ባንዲራ መዝሙር ፤ ፖለቲካዊ እና ህጋዊ አንድምታ

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SEYF NBELBAL RADIO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SEYF NBELBAL RADIO:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share