Ansar ziyaad

Ansar ziyaad Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ansar ziyaad, Digital creator, .

ኢትዮጵያ የBRICS አባል በመሆኗ ከምታገኛቸው ጥቅሞች መካከል በጥቂቱ እንደሚከተለው ልዘርዝር:-👉በሰሜኑ ጦርነት ወቅት የነበረውን አይነት የምዕራባውያን  #ጫናን ለመቋቋም ይረዳታል።👉አባል ...
25/08/2023

ኢትዮጵያ የBRICS አባል በመሆኗ ከምታገኛቸው ጥቅሞች መካከል በጥቂቱ እንደሚከተለው ልዘርዝር:-

👉በሰሜኑ ጦርነት ወቅት የነበረውን አይነት የምዕራባውያን #ጫናን ለመቋቋም ይረዳታል።

👉አባል ሀገራቱ ከዶላር ውጪ የመገበያያ ገንዘብ የማሳተም እቅድ ስላላቸው ከዶላር ጥገኝነት ነፃ ለመወጣት ይረዳታል።

👉ከአባል ሀገራቱ ቀጥተኛ የኢንቨስትመንት እድሎችን ታገኛለች። ይሄም በኢኮኖሚ ያላትን ተፅዕኖ በእጅጉኑ ይጨምራል።

👉ከአባል ሀገራቱ ብድሮችን በቅናሽ የወለድ መጠን ወይም በዜሮ የወለድ ስሌት ለማግኘት ትልቅ እድል ይፈጥርላታል።

👉የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቶችን በማሳደግ ዜጎች የባህል እና የእውቀት ልውውጥ እንዲያደርጉ እድል ይሰጣል።

👉አብዛኛው አባል ሀገር በቴክኖሎጂ የተራቀቀ እውቀት ባለቤት በመሆናቸው ይሄንን የቴክኖሎጂ እውቀት ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ከፍተኛ እድል ይፈጥራል!

ከላይ የዘረዘርኳቸው እና የመሳሰሉት ጥቅሞች ያሉትን የዲፕሎማሲ ስራ ነው እንግዲ ያሳካነው!! እንኳን ደስ አለን ለሀገር ወዳድ ህዝቦች በሙሉ!!!



#ጃውሳ

BRICS  እንዴት ኢትዮጵያን ተቀበሉ BRICS መቀላቀል እንዲሁ ቀላል አይደለም ፣ ብዙ መስፈርት አለው ። በዚህም መካከል የህዝብ ብዛት ፣ የኢኮኖሚ አቅም እና የመሳሰሉት ብዙ አሉ ፤ ኢትዮ...
25/08/2023

BRICS እንዴት ኢትዮጵያን ተቀበሉ

BRICS መቀላቀል እንዲሁ ቀላል አይደለም ፣ ብዙ መስፈርት አለው ። በዚህም መካከል የህዝብ ብዛት ፣ የኢኮኖሚ አቅም እና የመሳሰሉት ብዙ አሉ ፤ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ በህዝብ ብዛት 2ኛ ፣ በአለማችን በፍጥነት እያደጉ ካሉ ሀገሮች አንዷ መሆኑ ፣ ከ120 ሚሊዮን ከሚሆኑ ህዝቦቿ ከ70% የማያንስ ደግሞ ወጣት መሆኑ BRICS ከ40 በላይ እንቀላቀን ጥያቄ ካቀረቡ 6ቱ መስፈርቱን ካሟሉ አንዱ ሆናለች ። ይህ ደግሞ ለኢትዮጵያን ትልቅ ድል ነው ።

ኢትዮጵያን ይህን ጥምረት ስትቀላቀል ዝም ብላ በዘፈቀደና ሌሎችን ለማናደድ ሳይሆን ለሀገራችን ምን ጥቅም እንዳለው በማስላት የጋራ ጥቅም (mutual benefit) ላይ ትኩረት በማድረግ ነው ። በሌላው በኩል ደግሞ ኢትዮጵያ BRICS ተቀላቀለች ማለት ምዕራባዊን ጋር ያላትን ግንኙነት ታቋርጣለች ማለት አይደለም ፣ ይህ የጠላት ወሬ ነው ፤ ለእራሷ ጥቅም ኢትዮጵያ ከማንም ጋር ትሰራለች ። ይህ BRICS መቀላቀል ስኬት እንዲሳካ ብርቱ ስራ ለሰሩት ጠ/ሚ ዶ/ር ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ።



#ጃውሳ

Finxaalessummaan gufuu nageenyaa fi misooma biyyaati.*******Finxaaleeyyiin humna fedhii fi faayidaa ofii male dhugaa qaa...
25/08/2023

Finxaalessummaan gufuu nageenyaa fi misooma biyyaati.
*******
Finxaaleeyyiin humna fedhii fi faayidaa ofii male dhugaa qaama biraatiif dhimma hin qabne, ilaalama keenyaan alatti kan garee biraa dhugummaa hin qabu dhibee jedhuun kanneen hubamanidha.Mul'ata isaanii dhugoomsuuf qaama kaan waliin dubbachuu, mari'achuu fi ida'amuu caalaa humnaa fi jeequmsatti gargaaramuu akka furmaataatti ilaalu.

Humnootni kunniin galma qabatan bira qaqqabuuf carraa argatan hundatti fayyadamuuf of duuba hin deebi'anu. Adeemsi isaanii lammiilees ta'ee biyya irratti miidhaa hangamuu yoo qaqqabsiise isaaniif dhimma miti.

Finxaalessummaan nageenyas ta'ee misooma biyyaatiif gufuu guddaa waan ta'eef ilaalchaa fi gocha kana dura dhaabbachuun qabsoo cimaa ta'e gaggeessuun barbaachisaadha.

Biyyi keenya nagaa fi misooma itti fufiinsa qabu goonfattee badhaadhinatti akka tarkaanfattuuf obbolummaa sabdaneessa dagaagsuu akkasumas, jaalalaa fi tokkummaa cimsuudhaan rakkoo kamuu marii fi wal hubannaadhaan hiikaa adeemuun dhimma murteessaadha.

ጃውሳው ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ቀይ መስመር አልፏል የሰው በላው ጃውሳ ታጣቂ ቡድን በዛሬው እለት የኦሮሚያ ክልል ድንበር ውስጥ በመግባት ከሰሜን ሸዋ አርብ ገበያ (Gabaa Jimaataa) ከተማ...
24/08/2023

ጃውሳው ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ቀይ መስመር አልፏል

የሰው በላው ጃውሳ ታጣቂ ቡድን በዛሬው እለት የኦሮሚያ ክልል ድንበር ውስጥ በመግባት ከሰሜን ሸዋ አርብ ገበያ (Gabaa Jimaataa) ከተማ ተሳፋሪዎችን አሳፍሮ ወደ መንዲዳ ከተማ ይጓዝ የነበረና የሰሌዳ ቁጥሩ ኦሮ- 58419 የሆነ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪን ከነተሳፋሪዎቹ አግቶ ወዳልታወቀ ስፍራ ወስዷል።

የአብቹና ኛአ ወረዳና የመንዲዳ ከተማ ነዋሪዎች የሆኑት እነዚህ ንጹሀን ዜጎች በአሁኑ ሰዓት በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ አይታወቅም። ጃውሳው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተሳፋሪዎቹንና ተሽከርካሪውን በአስቸኳይ እንዲለቅ እናሳስባለን!
#ጃውሳ

24/08/2023
23/08/2023

በብዙ ፈተኛ ተፈትኖ እንደ ወርቅ እያሸበረቀ የመጣው ዲፕሎማሲ።

#ጃውሳ

23/08/2023

ዛሬ ጠዋት የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ ጀምረናል። እንዲሁም የሁለተኛውን የመካከለኛ (2016-2018) ዕቅድንም እንገመግማለን።

Har'a ganama raawwii yeroo giddugaleessaa karoora misoomaa waggaa 10 gamaaggamuu eegalleerra. Akkasumas karoora giddugalaa isa lammaffaas (2016 - 2018) ni gamaaggamna.

ዘንድሮ ጉድ ሳንሰማ መስከረም አይጠባም😂 በትዕቢት የተወጠረዉ ትምክህተኛዉ ቡድን አሁን እየተነፈሰ ነዉ ፣ በዉስጡ የተሰገሰጉት ጎጠኞች ወደ መንደራቸዉ ተመልሰዉ እየፎከሩ ነዉ    #ጃውሳ
23/08/2023

ዘንድሮ ጉድ ሳንሰማ መስከረም አይጠባም😂

በትዕቢት የተወጠረዉ ትምክህተኛዉ ቡድን አሁን እየተነፈሰ ነዉ ፣ በዉስጡ የተሰገሰጉት ጎጠኞች ወደ መንደራቸዉ ተመልሰዉ እየፎከሩ ነዉ

#ጃውሳ

ሜዳ ላይ የቀረው ፋንታሁን ሙሃባበፋንታሁን ሙሃባ ስር ያሉ 20 አባላቶች ትጥቃቸውን ፈተው መጥፋታቸው ተሰምቷል፤ አሁንም በእሱ ስር ያሉ በርካታ ወጣቶች ለመጥፋት እቅድ እንደያዙ አውቀናል። ፅ...
23/08/2023

ሜዳ ላይ የቀረው ፋንታሁን ሙሃባ

በፋንታሁን ሙሃባ ስር ያሉ 20 አባላቶች ትጥቃቸውን ፈተው መጥፋታቸው ተሰምቷል፤ አሁንም በእሱ ስር ያሉ በርካታ ወጣቶች ለመጥፋት እቅድ እንደያዙ አውቀናል።

ፅንፈኛው ፋንታሁን የፖሊስ አባል ገድሎ አስክሬን መሬት ለመሬት በመጎተት ፀያፍ ታሪክ አስቀምጦ እንደነበር ይታወሳል፤ አባለቶች እከእሱ ማምለጥ የፈለጉት ከመንግስት ጋር ባለው ግንኙነት ላሊባላን አሳልፎ ሰጥቷል ተብሎ በብድኑ ስለሚታመን ነው፤ እንዲሁም በስሩ ያሉ ልጆችን በስድብ እና በመንቋሸሽ ስለሚማርራቸው እንደሆነ አረጋግጠናል።



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ansar ziyaad posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share