Hula Latisha 2

  • Home
  • Hula Latisha 2

Hula Latisha 2 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hula Latisha 2, Digital creator, .

22/05/2024

መንግስት የሀሰተኛ የት/ት ማስረጃን ለማጣራት የጀመረዉን ዘመቻ በቅርብ ቀን ብልፅግና የአመራሪነት አቅምና ቁመና የለላቸዉ፣ ዉጤታማ ባልሆኑና በምርጥ ተላላክነት የሚታወቁ ያልተማሩ ፣የተሰጣቸዉን ኃላፍነት በአግባቡ መወጣት ያልተቻሉ፣የሀገሪቱን በጀት የሚመጡ #በኮታ ገዳም # ዉስጥ ተመሽጎ የሀገሪቱን አቅም የሚበሉና ዉጤት አልባ የሆኑ አመራሪ :-
1.በት/ት ከቀበሌ ልቃምበሪነት እስከ ማስተሪስ ድግሪ
2.ከጥበቃ እስከ ማስተሪስ ድግሪ
3.ከለቅሶ ዕድር አስተባባሪነት እሰከ ወረዳዉ፥ከወረዳዉ እስከ ክልል አመራሪነት የደረሱ
4.በየቡና በረንዳ ወሬ የሚሰበሰብ ዲሽና አንቴና የሚተክሉ
በቅርብ ቀን በተማረ ኃይል ወላፍን ተገፍቶ ይወጣሉ።
ከወደዱ Like,comment&Share ማድረግ አትርሱ!!

👉ሀገራችንን ልማት ሠርተን እንጅ ወሬ አሰባስበን አናስተዳደርም!!!✍️

ከሄሊኮፕተሯ መጋጨት በኋላ የነፍስ አድን ሰራተኞች ፕሬዝደንት ራይሲን በመፈለግ ላይ ይገኛሉ።የኢራኑን ፕሬዝደንት ኢብራሂም ራይሲን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚር አብዶላሂያንን ያዘችው ሄሊኮ...
20/05/2024

ከሄሊኮፕተሯ መጋጨት በኋላ የነፍስ አድን ሰራተኞች ፕሬዝደንት ራይሲን በመፈለግ ላይ ይገኛሉ።

የኢራኑን ፕሬዝደንት ኢብራሂም ራይሲን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚር አብዶላሂያንን ያዘችው ሄሊኮፕተር በዛሬው እለት አደጋ እንዳጋጠማት የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኻን ዘግበዋል።

በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል የነበረው ከባድ ጭጋጋማ አየር ለአደጋው መንስኤ መሆኑን የሚያመለክቱ ዘገባዎች እየወጡ ናቸው።

የሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ አህማድ ቫሂዲ የአካባቢው የአየር ሁኔታ አስቸጋሪ በመሆኑ የነፍስ አድን ሰራተኞች እስካሁን ቦታው ላይ መድረስ አልቻሉም ብለዋል።

የኢራን ሚዲያዎች እንደዘገቡት ከሆነ አደጋው የደረሰው ፕሬዝደንት ራይሲ ከኢራን- አዘርባጃን ድንበር ተነስተው በሰሜን ምዕራብ ኢራን ወደምትገኘው ታብሪዝ ከተማ እያመሩ በነበሩበት ወቅት ነው።

20/05/2024
18/05/2024

አገልግሎቱ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት ስራ እያከናወነ መሆኑን ገለፀ

*******************

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ) ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት እና የማረጋገጥ ስራ እያከናወነ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡

በተቋሙ የዲጂታል ትምህርት መረጃ አስተዳደርና አገልግሎት መሪ ስራ አስፈጻሚ ደሳለው ታፈሰ እንዳሉት÷ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች የመጠቀም ድርጊት እየተበራከተ መጥቷል፡፡

ይህን ተከትሎም ባለስልጣኑ የትምህርት ማስረጃዎን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የማረጋገጥ እና የማጣራት ስራ እያከናወነ እንደሚገኝ አንስተዋል፡፡

ለዚህም መንግስተዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት እንዲሁም ግለሰቦች ማስረጃዎች ለማረጋገጥ እንደሚመጡ ገልፀዋል፡፡

በተጠናቀቀው በጀት ዓመትም አገልግሎቱ ከ91 ተቋማት የመጡ 4 ሺህ 413 የትምህርት ማስረጃዎች ማጣራቱን ነው የተናገሩት፡፡

ከተጣሩት ውስጥም 3 ነጥብ 8 በመቶ የሚሆኑት ውጤት መቀየር፣ ያልተማሩበትን የትምህርት ማስረጃ መያዝ እና ሌሎች ሐሰተኛ መረጃዎች መገኘታቸውን አመላክተዋል፡፡

ይህን ተከትሎም ሀሰተኛ ሰነዶችን ማምከን እና ከስራ ማገድ ጀምሮ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎች መወሰዳቸውን አቶ ደሳለው ለፋና ብሮድከስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል፡፡

በቀጣይም ችግሩን ለመከላከል ትክክለኛ መረጃዎች የሚቀመጡበትና ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች ጋር የተሳሰረ የቀጥታ (ኦንላይን) መተግበሪያ እየለማ መሆኑን አስረድተዋል፡፡

ተቋማት ሰራተኞችን ሲቀጥሩ ፣ የደረጃ እድገት ሲሰጡ እና ለሌሎች ጉዳዮች የትምህርት ማስረጃዎችን ማጣራት እንዳለባቸውም አሳስበዋል፡፡

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያ ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- [email protected]
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCO_Wi
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

👉ይድረስ ለሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ፀረ_ሙስና ኮሚሽን የዚህ የመንግስት ደን ዕልቅት!!!👉ይድረስ ለሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ፕረስዳንት ለክቡር ለአቶ ደስታ ለዳሞ!!👉ይድረስ ለሲዳማ ብ/ክ/መንግስት...
18/05/2024

👉ይድረስ ለሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ፀረ_ሙስና ኮሚሽን የዚህ የመንግስት ደን ዕልቅት!!!
👉ይድረስ ለሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ፕረስዳንት ለክቡር ለአቶ ደስታ ለዳሞ!!
👉ይድረስ ለሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የአየር ንብረት ለዉጥ የአከባብና ደን ጥበቃ ቢሮ!
🌲🌳☘️🌴🎋🌳🎄
🌵ከፍተኛ ጥንቃቀ የሚደረግ ጉዳይ!!!!🛰🛩 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እር/ተፈ/ሀ/ል ቢሮ Calm የሚባል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በኩል ያስጀመረዉ የመሬት ልኬት በሁላ ወረዳ የኦ/ኩራ ቀበሌ በደን የተሸፈነዉ መሬት 250ሄ/ር በላይ እንደሆነ የተረጋገጠ ሲሆን አሁን በዘመቻ መልክ የተጀመረዉን የመሬት ልኬት 250ሄ/ር ተለክቶ መቀመጥ አለበት። መክንያቱም
👉,በደን የተሸፈነዉን የመንግስት መሬት ደኑን ያለማንም ከልካይ ጨፍጨፎ መሬቱን በማዉሬር ማንም ማስለካት አይችልም።አሁንም የዚህ ደን እና መሬት ደም
1,የወረዳዉ ግብረኃይል የሚባል ስብስብ እጅ ነዉ ያለዉ በህግ ይጠየቁ!!
2,የሁላ ወረዳ የደን ጥበቃ ኃላፍ አቶ አበራ ካሣ በህግ ይጠየቁ!!
3,የኦ/ኩራ ቀበሌ ልቃምበር ህግ ይጠየቅ። ዱሮም ደኑን የጨፈጨፈ ልቃምበር ቢሮ ስለሚገባ እሱም እንይገባ እንፈራለን። ለምሳሌ ከሀ/ሞልቻ
ተባብረን የህዝብና የመንግስት ሀብትና ንብረት እናድን ሌቦችን ተጠያቅ እናደርግ!!!
ከወደዱ Like,Share &Comment አትርሱ!!!!
We will countineus our straggle!!👃👃👃

16/05/2024
ይድረስ=- ለሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕረስዳንት  ለክቡር ለአቶ ደስታ ለዳምይድረስ:-ለሲዳማ ክልል ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር,,,በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ...
13/05/2024

ይድረስ=- ለሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕረስዳንት ለክቡር ለአቶ ደስታ ለዳም
ይድረስ:-ለሲዳማ ክልል ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር,,,
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን በሁላ ወረዳ ኦዶላ ኩራ ቀበሌ እና ሀንቆሞልቻ ቀበሌ ዉስጥ የሚገኘዉን ደን(ባህር ዛፍ) ጉዳይ ይመለከታል።
1979 ዓ.ም እንደተተከለ የሚነገርልት የኦዶላ ኩራ እና ሀንቆሞልቻ ደን (ባህርዛፍ) 250ሄ/ር በላይ መሬት የሚሸፍን ይህ ደን ያለማንም ተቆጣጣር እያለቀ፤እየተመነመነ ጭራሽ ከድጡ ወደ መጡ ደርሷል።ይህ የመንግስት ደን ነዉ እንጅ የህዝብ ደን አይደለም የሚል መንግስትንና ህዝቡን መለየት ያቃተዉ የወረዳ አመራር ይህንን ''ግዙፍና ትልቅ ደን'' ብዙ ብልዮን እና ከዛም በላይ ዋጋ ልያወጣ የሚችል ይህ ደን በዚህ ሰዓት አሳደግ የበደለዉ ልጅ ይመስላል።አሁን የቀራዉ 50 ሄ/ር አይሞላም ፥በሁላ ወረዳ ዉስጥ የሚገኘዉ ይህ ደን በተለያየ መንገድ እየተመነመነ (እያለቀ) ይገኛል፦
1.የወረዳዉ አመራር ከአከባብው ማህበረሰብ እና ከወራሪዎች ጋር በመሳጠር
2.የመንግስት ደን የተሸፈነዉን መሬት ለእርሻ በሚል ወደየማሳዉ ዉስጥ በማስገባት እና የመንግስት መሬት በመዉረር
3.በቀበሌ ዉስጥ መሠረት ልማት እንገነባለን በሚል የቁራ መልእክት ዓይነት ተልኮ በመስጠት እና በቀበሌ ዉስጥ የተደራጁ የመሬት ነጋዴ በማሠማራት
4.በማገዶ እንጨት በተደራጁ ኢ_መደበኛ እና በሌብነት የተደራጁ ወጣቶች
5.ዘመናዊ የማህበረሰብን ኑሮ እያናጋ ያለዉ ለማህበራዊ ጉዳይ፦ሠርግ፤መልስ፤ለቅሶ ወዘተ ተብሎ
ለዚህ ለትልቅና በብዙ BILIONS የሚቆጠር የህዝብ እና የመንግስት ንብረት መጠየቅ ያለበት አካል፦
1.የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአከባብ ንብረት ለዉጥ አና የደን ጥበቃ ቢሮ
2.የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን እር/ተፈ/ሀ/ል/ጽ/ቤት
3.የሁላ ወረዳ ግብረሀይል የሚል፤ ስብስብ
4.የሁላ ወረዳ የአከባብ ንብረት ለዉጥ አና የደን ጥበቃ ተብየዉ
5.የኦዶላ ኩራ እና የሀንቆሞልቻ ቀበሌ ልቃምበረዎች (ሸላቾች)
ተባብረን የህዝብና የመንግስት ሀብትና ንብረት እናድን ሌቦችን ተጠያቅ እናደርግ!!!
ከወደዱ Like,Share &Comment አትርሱ!!!!

TRANSFORMATION  LEADERS!!!
18/03/2024

TRANSFORMATION LEADERS!!!

25/02/2024
ድሃን መርዳት ሀገራችንን ወደ ላቀ ደረጃ ማሻገር ነዉ!!
06/01/2024

ድሃን መርዳት ሀገራችንን ወደ ላቀ ደረጃ ማሻገር ነዉ!!

26/10/2023
26/10/2023

sends over 956 metric tons of medical aid to conflict-stricken

Over 956 metric tons of medicines and medical supplies have been sent to Ethiopia's conflict-affected Tigray region in the first nine months of 2023, according to a report from the World Health Organization (WHO). The ongoing conflict in northern Ethiopia, which began in November 2020, has severely impacted the healthcare system in Tigray.

The report highlights the limited capacity of the regional health bureau to respond to the crisis, shortages of medical supplies, a lack of healthcare workers, and damaged infrastructure. Since January, more than 1.9 million people have received health services from partners in the region, with over 911,000 individuals receiving life-saving essential healthcare services.

However, the report warns that disease outbreaks, including cholera and measles, pose a high risk due to disrupted disease prevention measures such as routine immunizations. Malaria remains the most prevalent illness in the region, with over 204,398 cases reported in the first nine months of 2023.

https://reliefweb.int/report/ethiopia/ethiopia-health-cluster-bulletin-1-tigray-region-july-september-2023

26/10/2023

ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ድል የሚቀይር የአሸናፊ ሠራዊት ባለቤት ናት! ፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
*************

መላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ!

በዛሬው ዕለት 116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሀገርአቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ/ም በኢትዮጵያ ታሪክ ልዩ ስፍራ አለው፡፡ ዕለቱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ተቋማዊ መልክ ተላብሶ በሚኒስቴር ደረጃ የተመሰረተበት ቀን ነው፡፡ ኢትዮጵያ 116 ዓመታትን ያስቆጠረ፤ በትውልድ ቅብብሎሽ ፀንቶ የቆየና ሀገርን ያፀና የመከላከያ ተቋም ባለቤት መሆኗ ዛሬ ላይ ለጠንካራ ተቋማት ግንባታ ትልማችን እንደ ወረት የሚወሰድ በጎ የታሪካችን አካል በመሆኑ እለቱ በሀገርአቀፍ ደረጃ ይዘከራል፡፡

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከተመሠረተበት ከዛሬ 116 ዓመት በፊት ጀምሮ የአያት ቅድመ አያቶችን ወኔ፣ የሀገር ፍቅርና ጀግንነት ተላብሶ በፅናት ቀጥሏል፡፡ በደም መስዋዕትነት በተጻፈው አኩሪ ታሪኩ ሀገርን እየታደገ ዛሬ ላይ የደረሰው መከላከያ ሠራዊታችን፤ ምንግዜም ቢኾን ቃልኪዳኑ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት፡፡ መከላከያ ሠራዊታችን አንድ ክፍለ ዘመን በተሻገረ ታሪኩ ሀገር አፅንቷል፣ ሉዓላዊነታችንን አስከብሯል፣ የግዛት አንድነታችንን አስጠብቋል፣ በደምና አጥንቱ ኢትዮጵያን ከትውልድ ወደ ትውልድ አሸጋግሯል፡፡

መከላከያ ሠራዊታችን በዘመናት መካከል ኢትዮጵያ ላይ የሚደቀኑ ፈተናዎችን በፅናትና በጀግንነት እየተሻገረ የሚያሸንፍ ድል አብሳሪ ሠራዊት ሆኖ ዛሬም ቀጥሏል፡፡ የኢትዮጵያ ጀግኖች ዘመናዊ የውትድርና ስልጠና ሳያገኙና ዘመናዊ መሳሪያ ሳይታጠቁ በወቅቱ እጅግ የተደራጀውን የወራሪ ኃይል በአድዋ ድል አድርገው ለቀጣይ ትውልድ ነፃ ሀገርን አስረክበዋል፡፡ በፋሽስት ጣልያን ወረራ ወቅት ራሳቸውን ‟ጥቁር አንበሳ” በሚል ስያሜ አደራጅተው ለአምስት ዓመታት በዱር በገደሉ ሲዋደቁ የነበሩት የኢትዮጵያ አርበኞች ሀገራቸውን ለድል አብቅቷል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ መከላከያ ሠራዊታችን በካራማራ ተራራ ወራሪውን ኃይል በመምታት ዳር ድንበራችንን አስከብሯል፡፡ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የኢትዮጵያ ህልውና ላይ አደጋ የደቀኑ ኃይሎችን በሙሉ በተለያዩ ጊዜያት በጥንካሬ በመዋጋት ክቡር መስዋዕትነት የከፈለውም ይኸው ለዘመናት ሲገነባ የመጣው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ነው፡፡

ከሀገር ውስጥ አልፎ ዝናው በዓለም የናኘው መከላከያ ሠራዊታችን፤ በኮሪያ፣ በኮንጎ፣ በሩዋንዳ፣ በሱዳን፣ በደቡብ ሱዳን፣ በሶማሊያና በሌሎችም ሀገራት የሰላም ማስከበር ግዳጆቹን በብቃት በመወጣት የጀግነታችን ምልክትና የኩራታችን ምንጭ ሆኖ ቀጥሏል፡፡

በመሆኑም ከጥንት እስከ ዛሬ የሉዓላዊነታችን ዋስትና፣ የኩራታችን ምንጭ፣ የፈተና ጊዜ የመጨረሻ ምሽግ የሆነውን የመከላከያ ሠራዊት ቀንን በሃገርአቀፍ ደረጃ ማክበር ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችንን ማክበር ነው፡፡

ዛሬም እንደ ትላንቱ በየቦታው ከሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎች ጋር በመፋለም ሀገሩን እያፀና፤ የሕዝብንም ሰላም እያስጠበቀ የሉዓላዊነት ዋስትና፣ የክፉ ቀን ምሽጋችን ሆኖ ቀጥሏል፡፡ ቅዠታቸውን እውን ለማድረግ ከዛሬ አሻግረው ነገን የማያስቡ ፅንፈኞች የጀግናውን መከላከያ ሠራዊታችን ስም በሀሰት ለማጠልሸት ዘወትር ያለ እረፍት ቢተጉም ሰራዊታችን ለእናት ሀገሩ የገባውን ቃልኪዳን በልቡ አኑሮ በዚህች ሰዓትና ደቂቃ ሳይቀር በየጦር ሜዳው ለሃገሩ ተጋድሎ እያደረገ ነው፡፡ መከላከያ ሠራዊታችን ታላላቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶችን በመጠበቅ፣ ፀረ-ሰላም ኃይሎችን በመፋለም፣ ዳር ድንበርን በማስከበር በሰማይም ኾነ በምድር ኢትዮጵያችንን ቀን

26/10/2023
26/10/2023
26/10/2023

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hula Latisha 2 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hula Latisha 2:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share