Qubee Generation

  • Home
  • Qubee Generation

Qubee Generation Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Qubee Generation, Digital creator, .

19/09/2023
በጃውሳው መካከል ያለው ክፍፍል ሰፍቷልበጃውሳው ቡድን መካከል የሚስተዋለው ክፍፍል ወደ  #መሰነጣጠቅ እያደገ ነው። በተለይም እስክንድር ነጋ   የሚል አደረጃጀት መፍጠሩን ተከትሎ ሁሉም መከፋ...
18/09/2023

በጃውሳው መካከል ያለው ክፍፍል ሰፍቷል

በጃውሳው ቡድን መካከል የሚስተዋለው ክፍፍል ወደ #መሰነጣጠቅ እያደገ ነው። በተለይም እስክንድር ነጋ የሚል አደረጃጀት መፍጠሩን ተከትሎ ሁሉም መከፋፈሉ ይታወቃል። አሁንም ቢሆን በእስክንድር ነጋ እና ዘመነ ካሴ ቡድን መካከል ያለው ልዩነት በጣም ከሯል። እነ እስክንድር ነጋ በሻለቃ ዳዊት በኩል በርካታ #ገንዘብ እያሰባሰበ ሲሆን ይህንን ገንዘብ በመጠቀም ከነዘመነ ካሴ እና ሌሎችም ቡድን #ታጣቂዎችን በገንዘብ በመደለል ወደ ራሱ እያስኮበለለ ነው የሚል ከፍተኛ ኩርፍያ ተፈጥሯል።

#ጃውሳ


Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qubee Generation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share