13/04/2023
የፀሎተ ሐሙስ ስርዓተ ፀሎት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት በምስራቅ አፍሪካ የኬኒያ የኡጋንዳ የታንዛኒያ የሩዋንዳ አህጉረ ስብከት በአዲስ አበባ የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም የበላይ ኃላፊ በምስካየ ኅዙናን ምድኃኔዓለም በብፁዕነታቸው መሪነት ተከናወነ
በዚህ ታላቅ በዓል ላይ የገዳሙ አበዉ መነኮሳት መምህራነ ወንጌል እጅግ ብዙ የገዳሙ ምዕመናን ባሉበት በታላቅ ድምቀት እየተከናወነ ይገኛል ።