PP Daily News

  • Home
  • PP Daily News

PP Daily News Siif siin

16/11/2023
15/11/2023

latest news, ...

16/01/2023
14/01/2023

latest news, ...

18/12/2022

latest news, ...

15/12/2022

Del dine videoer med venner, familie og verden

25/11/2022

latest news, ...

19/11/2022
15/11/2022

ሌብነትን ቀይ ምንጣፍ አድርገውታል ...‼
"ሌብነትን በተመለከተ የገጠመንን ፈተና እንደ እድል የተጠቀሙ አካላት ቀይ መስመር ያልነዉን ሌብነት ቀይ ምንጣፍ አድርገዉታል፤ ሌብነት የኢኮኖሚ ጠንቅ የእድገት ነቀርሳ ነዉ! ፤ እንደነዚህ አይነት ሌቦች የሚሰራዉንም አካል ይበላሉ! ፤ ለሃገር የሚያስበዉን ታታሪ ሰራተኛ ለማጥፋት ይሰራሉ! ፤ ለዚህ መፍትሄ ማበጀት ያስፈልጋል! ይህን ተግባር ለመከላከል በጋራ እንስራ!"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

12/11/2022

user9515188462428's short video with ♬ Goota Koo

09/11/2022
07/11/2022
05/11/2022
29/10/2022

#ሰበር የድል ዜና‼

ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በርካታ የህወሓት ሀይልን በመደምሰስ ማይጨውን ተቆጣጠረ። ሰራዊቱ የድል ጉዞውን በመቀጠል በርካታ የህወሓት ሀይልን ቆረጣ ውስጥ በመክተት ለተጨማሪ ድል ወደ አምባላጌ ተራሮች እየተመመ ነው።

28/10/2022
27/10/2022

#አቢቹ 💖

የነገ ተስፋዎች🥰

23/10/2022

Gondar 🥰

19/10/2022
14/10/2022

ችግሩ የተፈታው የህዝብን ጥቅም ለማስከበር ቁርጠኝነት ያለው አመራር ስላለ ነው !!
አቶ መለሰ አለሙ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ

አቶ መለሰ አለሙ ከአስተዳደር ወሰን ጋር በተያያዘ ረጅም ጊዜ የቆየውን ችግር የአዲስ አበባ ከተማናየዙሪያው ከተሞች ችግር መፍታት መቻሉ ትልቅ ድል መሆኑን አንስተዋል፡፡

ይህም ለቀጣይ ሰላምና አብሮነት እንዲሁም ለጋራ ልማት በር የከፈተ ችግሮቻችንን በጋራ መፍታት የሚያስችል እቅም መፍጠር መጀመር መቻላችን ማሳያ ነው::

ችግሩ የተፈታው የህዝብን ጥቅም ለማስከበር ቁርጠኝነት ያለው አመራር ስላለ ነው እንጂ ችግሩ ሆን ተብሎ የተፈጠረ እንዳይፈታ የተወሳሰበ ችግር ነበር ብለዋል አቶ መለሰ አለሙ :: ይህን በማሳካት ለውጡ እንዲቀለበስ የሚሰሩ ሁይሎችን ሴራ አመራሩ በቅንጅት በመስራት ማክሸፉን ገልጸዋል:: የአመራር የአመለካከት ጥራትና የጀመረውን የመፈጸም አቅሙ እያደገ መምጣቱን ያሳያልም ብለዋል ።

12/10/2022

news tiya yake tv , mohammed song 2022 afrobeat music ...

03/10/2022
21/09/2022



በመዲናችን አዲስ አበባ እና አከባቢዋ በፊታችን በሚከበሩት የደመራ እና የእሬቻ በዓል ላይ ሽብር ለመፍጠር ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋውሩ የተደረሰባቸዉ አራት ተጠርጣሪዎች ከ50 በላይ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ፣ 1264 ጥይት እና 7 የእጅ ቦምቦች ጋር በዛሬው ዕለት እጅ ከፍንጅ መያዣቸዉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር የዋሉት በኅብረተሰቡ ጥቆማ ሲሆን ህብረተሰቡ እንደዝህ ያሉ የመንጀል ጥቆማዎቹን አጠናክሮ እንዲቀጥል ፖሊስ ኮሚሽኑ ጠይቋል።

ጥቆማዎችን ህብረተሰቡ በነፃ የስልክ መስመር #991 ማድረስ እንደሚችሉ ተጠቁሟል።

19/09/2022

|OLA,| OLA| war crimes,| al Jazeera analysis,| al Jazeera breakdown,| ethiopia latest news,| Oromo, |civil war,| news, Liberation, |TDF, |daanyee galaanaa, |...

16/09/2022

|OLA,| OLA| war crimes,| al Jazeera analysis,| al Jazeera breakdown,| ethiopia latest news,| Oromo, |civil war,| news, Liberation, |TDF, |daanyee galaanaa, |...

14/09/2022

Kanuma ‼️

14/09/2022
12/09/2022

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when PP Daily News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share