አማራ Addis

  • Home
  • አማራ Addis

አማራ Addis አማራ

የለጠፍነውን ቢያነሱትም ትግል ይቀጥላል::የአማራን ጉዳይም ማስቆም አይችሉም ::
13/03/2024

የለጠፍነውን ቢያነሱትም ትግል ይቀጥላል::
የአማራን ጉዳይም ማስቆም አይችሉም ::

03/03/2024

የደንበጫ እና የደጋ ዳሞት ፋኖዎች ያላቸው መናበብ እጅግ እሚደንቅ ነው። ባንዳ አድማብተና እና የአገዛዙን ጦር እየወቀጡት ነው።
ፈረስቤት አሁን👇
💪💪💪

23/02/2024

#ጎጃም አዲስ ነገር አለ::::

26/01/2024
14/01/2024

የአብይን ሰራዊት ገለን ሳይሆን አምሮውን በማፍረስ ነው የምጨርሰው::

11/01/2024

አጋልጥ !
--------
የዐብይ አህመድ አጋዛዝ የደህንነት መዋቅሩ መጋለጡን ተከትሎ በጭንቀጥት ተውጥሮ የሆነ ያልሆነ እርምጃ መውሰዱን ቀጥሏል። መረጃ ከየት ወጣ የሚለው ድንጋጤ በፈጠረው እርምጃ የበርካታ ኃላፊዎች ስልክ በድንገት ተነጥቋል፥ ለፍተሻ በሚል ከኮምፒውተሮች ሃርድ ዲስክ ተነቅለው ተወስደዋል፥ በጥቅሉ አራት ኪሎ ታምሶአል።

በዛሬው እለት ደግሞ ትከዳላችሁ በሚል ጥርጣሬ በቅሊንጦ ግዚያዊ ማቆያ ከ60 በላይ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ፖሊሶች ትጥቅ እንዲፈቱ ተደርጓል፡፡

ይህም ቢሆን መረጃው አላመለጠም። በእያንዳንዱ ቀን ዱክቸውን እንከተላለን። ያለን ብቸኛ አማራጭ ይሄንን አውዳሚ ኃይል ማሸነፍ ብቻ ነው።
-------

በዛሬው እለት የአማራ ተወላጆችን ነጥለው እርምጃ በመወሰድ ያስፈጸሙት የኦህዴድ አመራሮችም የሚከተሉት ናቸው።

1 ኮሚሽነር ተክሉ ዋና ኃላፊ
2 ም/ኢንስፔክተር ንጉሴ ጥበቃ ኃላፊ
3 ረ/ እንስፔክተር ኢብራሂም እስረኛ አስተዳደር
ኃላፊናቸው

ግልባጭ
-------
የኦህዴድ ኃይሎች ሰሞኑን ጸበሉ ስለሚበዛ የኮሜንት መስጫውን ለመጮህ ለመንፈራፈር ከፍት ክፍት አድርጌ በመቀጠል እተባበራችኃለሁ። ጸበል እራጭቶም አትጩሁ ብሎም አይቻልም።

Habtamu ayalew teshome

04/01/2024

መረጃ ፍኖተሰላም

በፍኖተ ሰላም ከተማ ከጠዋት ጀምሮ በ4 አቅጣጫዎች ውጊያ ፋኖዎቻችን ውጊያ ከፍተው ጠላት አስክሬን እያደረጉት ይገኛል።

1ኛ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን
2ኛ ገወቻው ላይ
3ኛ ገራይ ላይ
4ኛ ቀረር ወይም አትናውዝ

በገራይ አቅጣጫ 38 ባንዳ ሚሊሻና አድማ ብተና 21 የብልፅግና ወታደር ሲደመሰስ በርካታው ደግሞ ቁስለኛ ሆኗል። በህይወት የተረፈው ደግሞ አስክሬኑን ሳያነሳ ወደ ከተማው ፈርጥጦ ከተማው ውስጥ ውጊያ አድርጓል።

በኪዳነ ምህረት አቅጣጫ የመጣው የወገን ሀይል መከላከያን በቆረጣ እና ፊት ለፊት ውጊያ በማድረግ ሙት ቁስለኛ በማድረግ ከተማው ውስጥ በመግባት ባንዳን ለቅመው ይዘው እንደወጡ የባህርዳር ዊክሊክስ ምንጮች ገልፀዋል።

በቀረር ወይም በአትናውዝ የተደረገው ውጊያ በርካታ ጠላት ሙት ቁስለኛ የሆነ ሲሆን በእዚህ አቅጣጫ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ያሉበት ቀጠና በመሆኑ ወገን ጠላትን ወደ ፊት በመሳብ ጭቃ አድርጎታል። በእዚህ አውደ ውጊያ ላይ የማንኩሳ አቅጣጫ ስለሆነ የቡሬ ዳሞት ብርጌድ አሳምነው ሻለቃ በኢንጅነር ዘመኑ እየተመራ ትልቅ ተጋድሎ ፈፅሟል።

በገወቻው ላይ በተደረገ ውጊያ ደግሞ አራዊት ሰራዊቱ ሚሊሻንና አድማ ብተናን ከፊት አድርጎ የተዋጋ ቢሆንም ወገን ሚሊሻን አድማ ብተናን ሙሉ ለሙሉ ነጥሎ በመደምሰስ አራዊት ሰራዊቱ ጋር ውጊያ ለማድረግ ሲሞክር ሰራዊቱ ፈርጥጦ ወደ መሃል ከተማ ፈርጥጧል።

በዚህህ ኦፕሬሽን በቁጥር ለጊዜው ያልታወቀ የቡድን የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ገቢ ተደርጓል።

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አማራ Addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አማራ Addis:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share