ገና ከመጀመሪያው አማራ ክልል ገብቶ #ግንባር መመስረቱ ያልተመቻቸው የጃውሳ መሪዎች ከርታታውን #እስከንድር_ነጋ ላይ ተኩስ በመክፈት ክፉኛ እንዳቆሰሉት ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።
ይሄንን ድርጊት የፈፀመው #የዘመነ_ካሴ ቡድን በህዝብ ዘንድ #ቁጣ እንዳይቀሰቀስበት በመፍራት እስክንድርን መከላከያ እንዳቆሰለው አድርገው ወሬውን እንድናፈስ እያደረገ ይገኛሉ።
#ድል_ለኢትዮጲያዊነት
#ህብረ_ብሔራዊት_ኢትዮጵያ
#ፅንፈኝነት_ይውደም
#እስከንድር_ነጋ
ጃውሳው እርስ በእርሱ እየተናከሰ ነው! ዘመነ ካሴ እና እስክንድር ነጋ አንገት ለአንገት ተናንቋል!
#ጃውሳ
#ፅንፈኝነት_ይውደም
ምሬ ወዳጆ ለአሻራ Tv የሰጠው መረጃ
"እኛ እየታገሉ ካሉት ሁሉም #የአማራ ሀይሎች ጋር የቅርብ ግንኙነት አለን ። በእነ #እስክንድር እንደተመሰረተ የሚነገርለት እና "የአማራ ህዝባዊ ግንባር ሀይል" ተብሎ የሚጠራ እና በመሬት ላይ ያለ ተዋጊ ሀይል ግን የለም። በእነ #ሻለቃ ዳዊት ለፋኖ ተሰበሰበ ስለሚባለው ገንዘብም ምንም አይነት መረጃ እንዲሁም የደረሰን ገንዘብ የለም"
እንግዲህ በዚህ መሰረት በነ #እስክንድር ነጋ እና በነ #ምሬ ወዳጆ መካከል ያለዉ ክፍተት እና ቁርሾ ቀላል የሚባል አይደለም። #የጃዉሳዉ አክቲቪስት የሆነችዉ #ቤተልሔም ዳኛቸዉ(ቅዳሜ ገበያ) እነ እስክንድር 2 ሚሊዬን ዶላር በልተዉ ዝም እንዳሉም ከሰሞኑ አሳዉቃለች።
#የጃዉሳ_ትግል በአማራ ህዝብ ስም የሚነገድ ነዉ ስንል በምክኒያት ነዉ። ሰዎቹ በአማራ ህዝብ ስም እየሸቀሉ ኑሮዋቸዉን እያደላደሉ ነዉ። ለህዝቡ መከራ እንጂ ምንም አላመጡለትም።
#ጃዉሳ
#ፅንፈኝነት_ይዉደም
#ፅንፈኝነት_ይወድማል_ሀገር_ይቀጥላል
በድምቀት ተከብሮ ያለፈው የኢሬቻ በዓል ድባብ በፎቶ ተቀንጭቦ
#ኢሬቻ_2016
#ኢሬቻ_የምስጋና_በዓል
#ኢሬቻ_ፍቅር
#ኢሬቻ_ሰላም
በድምቀት ተከብሮ ያለፈው የኢሬቻ በዓል ድባብ በፎቶ ተቀንጭቦ
#ኢሬቻ_2016
#ኢሬቻ_የምስጋና_በዓል
#ኢሬቻ_ፍቅር
#ኢሬቻ_ሰላም
Irreechi mallattoo tokkummaa, nagaafi jaalalaati.
#irrecha2016
#Irreecha
#Irreecha_ibsitu_Oromummaa
#Irreecha_ayyaanaa_nagaa_fi_galateeffana
እንኳን ወደ ቤታችሁ ወደ ፊንፊኔ በሰላም መጣችሁ!
#ኢሬቻ_የምስጋና_በዓል
#ኢሬቻ_ፍቅር
#ኢሬቻ_ሰላም
#ኢሬቻ_2016
ኢሬቻ የፍቅር የወንድማማችነት እና የሰላም መገለጫ ነው
#ኢሬቻ_የምስጋና_በዓል
#ኢሬቻ_ፍቅር
#ኢሬቻ_ሰላም
#ኢሬቻ_ለአንድነት
#ኢሬቻ_2016
ኢሬቻ የፍቅር የወንድማማችነት እና የሰላም መገለጫ ነው
#ኢሬቻ_የምስጋና_በዓል
#ኢሬቻ_ፍቅር
#ኢሬቻ_ሰላም
#ኢሬቻ_ለአንድነት
#ኢሬቻ_2016
"ኢሬቻ: የአንድነት ፣ የወንድማማችነትና የእህትማማችነት ምልክት ነው
#ኢሬቻ_የምስጋና_በዓል
#ኢሬቻ_ፍቅር
#ኢሬቻ_ሰላም
#ኢሬቻ_ለአንድነት
#ኢሬቻ_2016
Irreechi Faajjii Obbolummaati
#Irreecha
#Irreecha_ibsitu_Oromummaa
#Irreecha_ayyaanaa_nagaa_fi_galateeffana
Irrechi Dhugaadha ,
Irrechi Araara
Irrechi Obbolumaadha
Irreechi Tokkumaadha
Irreechi kan walooti
Irreechi Ibsituu sirna gadaati
Irreechi faaya keenya.
#Irreecha
#Irreecha_ibsitu_Oromummaa
#Irreecha_ayyaanaa_nagaa_fi_galateeffana
Aadaa boonsaa qabna
Irreechi Waltajjii Miiliyoononni Akka Tokkootti Itti Mul'atanidha
Irreechi Mallattoo Nageenyaafi Dhiifamaati
#Irreecha
#Irreecha_ibsitu_Oromummaa
#Irreecha_ayyaanaa_nagaa_fi_galateeffana