Mi'irabe Abaya Media Network MAMN

  • Home
  • Mi'irabe Abaya Media Network MAMN

Mi'irabe Abaya Media Network MAMN ባንድራ ሲሪ ቁማሪተኞችና ከአስመሳይ መርዎች ሀገራች ኢትዮጵያን እድናት!

15/08/2023

የኢትዮጵያ የህዝብ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የት ገባ ማን ገደለው ወይ?
ጋሞ ህዝብ እየጠየቀ ነው፡፡
Where did the Speaker of the Ethiopian People's Assembly, Tagese Chafo, go? Who killed him? Gamo people are asking.

14/08/2023

በጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ የፋራጎሳ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ን ህንፃ
#የእግዚአብሔርም ቤት በስፍራው ይሠራ!!! /መ/ዕዝ 5:15/

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000206088714 የፋራጎሳ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ን ህንፃ አሠሪ ኮሚቴ

ስታስገቡ ስሊፕ አልያ ሞባይል ባንኪንግ ከሆነ ስክሪን ሹት አድርጋችሁ ላኩልን።

ስለ ጻዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት እንለምናችኋለን።

የተለመደ እጃችሁን ዘርጉልን

የጋሞ አመራሮች
10/08/2023

የጋሞ አመራሮች

09/08/2023

ጋሞ ዛሬ መቃወም ካልቻልክ ነገ ለባርነት ትዳረጋለ

ጋሞ ዛሬ መቃወም ካልቻልክ ነገ ለባርነት ትዳረጋለ
09/08/2023

ጋሞ ዛሬ መቃወም ካልቻልክ ነገ ለባርነት ትዳረጋለ

መቃወም ካልቻልክ ነገ ለባርነት ትዳረጋለ
08/08/2023

መቃወም ካልቻልክ ነገ ለባርነት ትዳረጋለ

ቁም
ለጋሞ 42ቱ ደሬዎች የተላለፈ የትግል ጥሪ!
ዛሬ ላይ በሕልውናህ ላይ የተጋረጠውን አደጋ በሕብር መቃወም ካልቻልክ ነገ ለባርነት ትዳረጋለ። በመሆኑም 42ቱም ደሬዎች በአንድነት እምቢ እንበል!!
• ዳዳና አርሼ ቦንኬ
• ገቶና ተንኬሌ ዶርዜ
• ኦይታና ጉቼ ኤዞ ጋሞ
• ሳና ጎሎና መጋሮ ቦሮዳ
• አይሳና ቶይቶ ዶኮ
• ባተና ማንዶ ዲታ
• ቱፋዬና ማርቴ ጎዛ
• ኦሮና ጋሞ ወይዛ
• ሸንደሮና ቶሮ ዛዳ
• አዋገና ጉጌ ሻማ
• አዛይነና ዳልኮ ካምባ
• ካኦና ካምባ ኦቾሎ
• ባረስና ቶሮ ከሌ
• ካረና ካማ ዛይሴ
• ካልሳና ጩባሮ ጋንታ /ጋሮ ጎዳው /
• ማጀና ፀጎ ዝጊቲ
• ሃሊላና ፓሻ ባልታ
• ማሮና ሻላዬ ጨንቻ
• ሃንዶሎና ኮቴ ኤሌ
• ሃሪናጋና ኮቴ ኤሌ
• አማይና ሾቴ ዋጫ
• ቃራ ቃለና ኮንቴ ጉጌ
• አልቤና አሸ ደዮ ወባራ
• ወንጃለና ቱቆ አንድሮ
• ፓሻና ጎበና ቁጫ
• ጋንቶና ድሜ ኦቶሎ
• ዳቼና ሌቃ ሻራ
• ማረቆና ማኬ ጋርዳ
• እርባቶና ፔራ ማርታ
• ኮንታና ቶጋ ሱሌ ደራ
• ጋንታና ወርቃ ጮዬ
• ማይና ጠና ዛርጉላ
• ሣላና ገርግሳ ብርብረ
• አንችሌና ቦቾ ዶቃማ
• ወላና አርባ ሱልአ
• ጎበና አጫ ካይፀ መናና
• አድዮና አርባ ሼላ . . . . . . . ተነስ በአንድነት ቁም ለወጣቱ ደጀን ሁን!!!

ከዝንብ ማር አይጠብቅም!  ከቦቂባቃና ፈሪ አመራር ሰብስብ ድሮ ምን ይጠበቃል! ስልጣን ከህዝብ ነው!   አግልግሎቱ ለህዝብ ነው! እኛ የጋሞ ህዝብ በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት ...
08/08/2023

ከዝንብ ማር አይጠብቅም!
ከቦቂባቃና ፈሪ አመራር ሰብስብ ድሮ ምን ይጠበቃል!
ስልጣን ከህዝብ ነው! አግልግሎቱ ለህዝብ ነው!
እኛ የጋሞ ህዝብ በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት እንቃወማለን!!!
የጋሞ የህዝብን ጥቅምና መብትን ያላከበረ ማነኛዉም የጋሞ አመራሮች ውሳነ ተቀባይነት የለዉም፡፡
ለፈተና የማንበገር እኛ የጋሞ ህዝብ ትግላችን በሰላማዊ መንጌድ እስከ እውነተኛ ፍትህ ድረስ እንቀጥላለን፤፤
Honey does not protect from flies!
What can be expected from Boqibakana and fear leadership?
Power is from the people! The service is for the public!
We, the people of Gamo, oppose the organization of the new Southern Ethiopia region!!!
Any decision of the leaders of Gamo who does not respect the interests and rights of the people of Gamo is unacceptable.
We, the people of Gamo, who do not succumb to temptation, will continue our struggle in a peaceful way until true justice.

በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት እኛ የጋሞ ህዝብ እንቃወማለን!!!ስልጣን ከህዝብ ነው!   አግልግሎቱ ለህዝብ ነው! የጋሞ የህዝብን ጥቅምና መብትን ያላከበረ ማነኛዉም የጋሞ አመራሮ...
08/08/2023

በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት እኛ የጋሞ ህዝብ እንቃወማለን!!!
ስልጣን ከህዝብ ነው! አግልግሎቱ ለህዝብ ነው!
የጋሞ የህዝብን ጥቅምና መብትን ያላከበረ ማነኛዉም የጋሞ አመራሮች ውሳነ ተቀባይነት የለዉም፡፡
ለፈተና የማንበገር እኛ የጋሞ ህዝብ ትግላችን በሰላማዊ መንጌድ እስከ እውነተኛ ፍትህ ድረስ እንቀጥላለን፤፤
We, the people of Gamo, oppose the new organization of the Southern Ethiopia region!!!
Power is from the people! The service is for the public!
Any decision of the leaders of Gamo who does not respect the interests and rights of the people of Gamo is unacceptable.
We, the people of Gamo, who do not succumb to temptation, will continue our struggle in a peaceful way until true justice.

ትልቁ ገበያ ዝግ ሆኖ ይውላል።===========================በአርባ ምንጭ ከተማ ትልቁ ገበያ ነገ ዝግ ሆኖ እንደሚውሉ ተረጋግጧል ። በአርባ ምንጩ ትልቁ ገበያ በመሆን የሚታወቀው...
08/08/2023

ትልቁ ገበያ ዝግ ሆኖ ይውላል።
===========================
በአርባ ምንጭ ከተማ ትልቁ ገበያ ነገ ዝግ ሆኖ እንደሚውሉ ተረጋግጧል ። በአርባ ምንጩ ትልቁ ገበያ በመሆን የሚታወቀው እና ከ900,000 (ዘጠኝ መቶ ሺህ) በላይ የከተማው ነዋሪ ፣የአማሮ ልዩ ወረዳ፣የኮንሶ ዞን፣የጉዥ ዞን የጋሞ ዞን አብዘኞቹ ወረዳዎች ህዝብ የሚገበያይበት ትልቁ ገበያ ነገ በቀን 2/12/2015 ዓ.ም ዝግ እንደሚሆን ታውቋል። ቀድሞውንም በተጣለበት ግብር ጫና ከፍተኛ ቅሬታ ያለበት የአርባ ምንጭ ከተማ የቡቡ ሜዳ ገበያ ነጋዴው ማህበረሰብ አሁን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀትን አስመልክቶ መንግሥት እየተከተለ ያለውን ኢፍትሀዊ እና ኢ-ህገመንግስታዊ አካሔድን በመቃወም ነገ ዝግ እንዲውል በጋራ መወሰኑን ለማወቅ ተችሏል።
የቡቡ ሜዳ ገበያ ነጋዴው ማህበረሰብ ለወሰደው አቋም ታላቅ አክብሮት አለኝ።በጋሞ ታሪክ ለትውልድ ተመዝግቦ ይቆያል።

08/08/2023
08/08/2023
08/08/2023

ማሰር ተጀምሯል...
ወንድማችንን ደረጄ አበጄን ለምን ትቃወማለህ በማለት አስሮውታል። #አርባምንጭ
ማሰር የዜጎችን ሰላማዊ ትግል አያስቆምምና ፍቱት!!

08/08/2023

ጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ ሰላምበር ከተማ

08/08/2023
በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት እኛ የጋሞ ህዝብ እንቃወማለን!!!ስልጣን ከህዝብ ነው!   አግልግሎቱ ለህዝብ ነው! የጋሞ የህዝብን ጥቅምና መብትን ያላከበረ ማነኛዉም የጋሞ አመራሮ...
08/08/2023

በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት እኛ የጋሞ ህዝብ እንቃወማለን!!!
ስልጣን ከህዝብ ነው! አግልግሎቱ ለህዝብ ነው!
የጋሞ የህዝብን ጥቅምና መብትን ያላከበረ ማነኛዉም የጋሞ አመራሮች ውሳነ ተቀባይነት የለዉም፡፡
ለፈተና የማንበገር እኛ የጋሞ ህዝብ ትግላችን በሰላማዊ መንጌድ እስከ እውነተኛ ፍትህ ድረስ እንቀጥላለን፤፤
We, the people of Gamo, oppose the new organization of the Southern Ethiopia region!!!
Power is from the people! The service is for the public!
Any decision of the leaders of Gamo who does not respect the interests and rights of the people of Gamo is unacceptable.
We, the people of Gamo, who do not succumb to temptation, will continue our struggle in a peaceful way until true justice.

በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት እኛ የጋሞ ህዝብ እንቃወማለን!!!ስልጣን ከህዝብ ነው!   አግልግሎቱ ለህዝብ ነው! የጋሞ የህዝብን ጥቅምና መብትን ያላከበረ ማነኛዉም የጋሞ አመራሮ...
08/08/2023

በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት እኛ የጋሞ ህዝብ እንቃወማለን!!!
ስልጣን ከህዝብ ነው! አግልግሎቱ ለህዝብ ነው!
የጋሞ የህዝብን ጥቅምና መብትን ያላከበረ ማነኛዉም የጋሞ አመራሮች ውሳነ ተቀባይነት የለዉም፡፡
ለፈተና የማንበገር እኛ የጋሞ ህዝብ ትግላችን በሰላማዊ መንጌድ እስከ እውነተኛ ፍትህ ድረስ እንቀጥላለን፤፤
We, the people of Gamo, oppose the new organization of the Southern Ethiopia region!!!
Power is from the people! The service is for the public!
Any decision of the leaders of Gamo who does not respect the interests and rights of the people of Gamo is unacceptable.
We, the people of Gamo, who do not succumb to temptation, will continue our struggle in a peaceful way until true justice.

የጋሞን ህዝብ ፍትሀዊ እና ሠላማዊ ተቃውሞ እንቅስቃሴን ለማደናቀፍ የሚትንቀሳቀሱ አካላት እረፉ!እረፉ!እረፉ!!! ከከሀዲዎች ጋር በማበር ጥቃቅን አበል እየለቀማችሁ በየመድረኩ በመገኘት እና ሳር ተሸክማችሁ በመዞር የጋሞን ህዝብ ህልውና ለመሸጥ የሚትገበያዩ የሀገር ሽማግሌ ነኝ ባዮች ከድርግታችሁ ታቀቡ!!!

በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት እኛ የጋሞ ህዝብ እንቃወማለን!!!ስልጣን ከህዝብ ነው!   አግልግሎቱ ለህዝብ ነው! የጋሞ የህዝብን ጥቅምና መብትን ያላከበረ ማነኛዉም የጋሞ አመራሮ...
08/08/2023

በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት እኛ የጋሞ ህዝብ እንቃወማለን!!!
ስልጣን ከህዝብ ነው! አግልግሎቱ ለህዝብ ነው!
የጋሞ የህዝብን ጥቅምና መብትን ያላከበረ ማነኛዉም የጋሞ አመራሮች ውሳነ ተቀባይነት የለዉም፡፡
ለፈተና የማንበገር እኛ የጋሞ ህዝብ ትግላችን በሰላማዊ መንጌድ እስከ እውነተኛ ፍትህ ድረስ እንቀጥላለን፤፤
We, the people of Gamo, oppose the new organization of the Southern Ethiopia region!!!
Power is from the people! The service is for the public!
Any decision of the leaders of Gamo who does not respect the interests and rights of the people of Gamo is unacceptable.
We, the people of Gamo, who do not succumb to temptation, will continue our struggle in a peaceful way until true justice.

ጋዴፓ ለጋሞ ዞን አስተዳደር የተፃፈው የተቃውሞ የሰለማዊ ሰልፍ ደብዳቤ

ሰበር ዜና ❗️ትልቁ ገበያ ዝግ ሆኖ ይውላል።
===========================
በአርባ ምንጭ ከተማ ትልቁ ገበያ ነገ ዝግ ሆኖ እንደሚውሉ ተረጋግጧል ። በአርባ ምንጩ ትልቁ ገበያ በመሆን የሚታወቀው እና ከ900,000 (ዘጠኝ መቶ ሺህ) በላይ የከተማው ነዋሪ ፣የአማሮ ልዩ ወረዳ፣የኮንሶ ዞን፣የጉዥ ዞን የጋሞ ዞን አብዘኞቹ ወረዳዎች ህዝብ የሚገበያይበት ትልቁ ገበያ ነገ በቀን 2/12/2015 ዓ.ም ዝግ እንደሚሆን ታውቋል። ቀድሞውንም በተጣለበት ግብር ጫና ከፍተኛ ቅሬታ ያለበት የአርባ ምንጭ ከተማ የቡቡ ሜዳ ገበያ ነጋዴው ማህበረሰብ አሁን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀትን አስመልክቶ መንግሥት እየተከተለ ያለውን ኢፍትሀዊ እና ኢ-ህገመንግስታዊ አካሔድን በመቃወም ነገ ዝግ እንዲውል በጋራ መወሰኑን ለማወቅ ተችሏል።

የቡቡ ሜዳ ገበያ ነጋዴው ማህበረሰብ ለወሰደው አቋም ታላቅ አክብሮት አለኝ።በጋሞ ታሪክ ለትውልድ ተመዝግቦ ይቆያል።

ምንጭ :- Bunkasho Hange ፌስ ቡክ ገጽ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት እኛ የጋሞ ህዝብ እንቃወማለን!!!ስልጣን ከህዝብ ነው!   አግልግሎቱ ለህዝብ ነው! የጋሞ የህዝብን ጥቅምና መብትን ያላከበረ ማነኛዉም የጋሞ አመራሮች ውሳነ...
08/08/2023

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት እኛ የጋሞ ህዝብ እንቃወማለን!!!
ስልጣን ከህዝብ ነው! አግልግሎቱ ለህዝብ ነው!
የጋሞ የህዝብን ጥቅምና መብትን ያላከበረ ማነኛዉም የጋሞ አመራሮች ውሳነ ተቀባይነት የለዉም፡፡እኛ የጋሞ ህዝብ ትግላችን በሰላማዊ መንጌድ እስከ እውነተኛ ፍትህ ድረስ እንቀጥላለን፤፤
We, the people of Gamo, are against the organization of the Southern Ethiopia region!!!
Power is from the people! The service is for the public!
Any leader of Gamo who does not respect the interests and rights of the people of Gamo is not acceptable.

07/08/2023

በሆዳም አመራሮች ያጣነዉ የጋሞ ክብረ በህዝባዊና ናቶ በሰላማዊ ትግል እናስመልሳለን፡፡

መለስ ጌታቸውን መቼ ይጠራል?
08/12/2021

መለስ ጌታቸውን መቼ ይጠራል?

በም/ዓባይ ወረዳ በአንኮበር ቀበሌ የመልካም ወጣት ማህበር ምስረታ  ባዓል ተጋባዥ እንግዶች ና አከባበር ይሔንን ይመስላል።ወጣቶችም  VIP (very important person )የምለውን  መ...
08/12/2021

በም/ዓባይ ወረዳ በአንኮበር ቀበሌ የመልካም ወጣት ማህበር ምስረታ ባዓል ተጋባዥ እንግዶች ና አከባበር ይሔንን ይመስላል።
ወጣቶችም
VIP
(very important person )
የምለውን መ/ር በዛብህ ባጋጀ በመሰጠት ፍቅራችዉንና አከብሮታቸዉን ገለፁ

በጋሞ ዞን በምዕራብ አባያ ወረዳ በሁሉም ቀበሌ መዋቅሮች የሚገኙ የሴቶች አደረጃጀቶች እና ሴት የመንግስት ሠራተኞች ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት ለ5ኛ ዙር ስንቅ የማዘጋጀት ሥራ እያከናወ...
08/12/2021

በጋሞ ዞን በምዕራብ አባያ ወረዳ በሁሉም ቀበሌ መዋቅሮች የሚገኙ የሴቶች አደረጃጀቶች እና ሴት የመንግስት ሠራተኞች ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት ለ5ኛ ዙር ስንቅ የማዘጋጀት ሥራ እያከናወኑ ይገኛሉ።
............****..............
የስንቅ ዝግጅቱን የወረዳው ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ሀላፊን ጨምረው ከየቀበሌው የተውጣጡ ሴቶች ሊግ፣ማህበርና ፌዴሬሽን አመራሮች እያስተባበሩ ይገኛል።
በዝግጅቱ እየተሳተፉ የሚገኙ ሴቶች እንደተናገሩት ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት ደጀን ለመሆንና ከጎኑ መሆናችንን ለማሳየት እንደሆነ ገልጸዋል።
የወረዳው ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ አስማማው አዋሽ እንደገለጹት ኢትዮጵያ ዛሬም ነገም እንደምታሸንፍና ድል እንደምታደርግ ጥርጥር እንደሌለው አስተያየታቸውን በመግለፅ በቀጣይ ይህንንና መሰል ድጋፎች እንደሚቀጥሉ አመላክተዋል።
"ድልና ዘላለማዊ ክበር ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊታችን!"

የምዕራብ አባያ 2ኛ ደረጃና መሠናዶ ት/ቤት ያሉ መምህራንና አጠቃላይ ተማሪዎች ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል።ተማሪዎች በህልውና ዘመቻው  ለተሰማራ...
08/12/2021

የምዕራብ አባያ 2ኛ ደረጃና መሠናዶ ት/ቤት ያሉ መምህራንና አጠቃላይ ተማሪዎች ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል።
ተማሪዎች በህልውና ዘመቻው ለተሰማራው ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ እንዲሆን በት/ቤቱ በኩል ታቅደው የሚሰሩ ተግባራትን ለማከናወን ዝግጁ እንደሆኑም ገልፀዋል።
ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል
===================
፦ መምህራንና ተማሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት በገንዘብ ድጋፍ ማድረግ
፦ከተማን ማፅዳት
፦ለዘማች ቤተሰቦች በአይነትና በቁሳቁሳ ድጋፍ ማድረግ:
፦ለመከላከያ ሠራዊት ደም መለገስና
፦ NO MORE! ታላቅ ሰልፍ ጭምር እንደሚካሄድ የት/ቤቱ ርዕሰ መምህር አቶ በርገነ ባፋ ገልፀዋል።

በምዕራብ ዓባያ ወረዳ በሀሰተኛ የትምህርት እና የንግድ ፈቃድ  የጤና አገልግሎት ሲሰጥ የተደረሰበት ግለሰብ በእስራት ተቀጣ። አርባምንጭ ፣ ህዳር 28/2014 ዓ.ም (ጋሞ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን...
08/12/2021

በምዕራብ ዓባያ ወረዳ በሀሰተኛ የትምህርት እና የንግድ ፈቃድ የጤና አገልግሎት ሲሰጥ የተደረሰበት ግለሰብ በእስራት ተቀጣ።
አርባምንጭ ፣ ህዳር 28/2014 ዓ.ም (ጋሞ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን)፦በጋሞ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ ብርብር ከተማ ነዋሪ የሆነዉ ተከሰሽ ከሪፍት ቫሊ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ በክልኒካል ነርስ ዲፕሎማ፣በደረጃ 4 የክሊኒካል ነርሰ የብቃት ማረጋገጫ እና ከደቡብ ክልል ጤና ቢሮ የሙያ ምዝገባ ፈቃድ መረጃ የተሰጠው በማስመሰል በስሙ የመጀመሪያ ደረጃ ክልኒክ ከፍቶ አገልግሎት ሲሰጥ ተደርሶበታል።
ተከሳሹ ግለሰብ በክሊኒኩ ለመጀመሪያ ደረጃ ያልተፈቀዱ የህክምና ቁሳቁስ እና የተለያዩ መድሃኒቶች ተገኝተዋል ።
ተከሳሹ የፈፀመው ወንጀል በሰዉ እና በሰነድ ማስረጃዎች ተረጋግጦ መዝገቡ ለጋሞ ዞን የሙስና ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ቀርቧል።
በዐቃቤ ሕግ የቀረቡለትን ማስረጃዎች በጥልቀት የተመለከተው የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ህዳር 28/2014 ዓ.ም በዋለዉ የወንጀል ችሎት ተከሳሽ በ5 ዓመት ፅኑ እስራት እና በ3 ሺህ ብር እንዲቀጣ ወስኗል ።
በጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ የሙስና ወንጀሎች ምርመራ ድቪዥን ኃላፊ ም/ኢንስፔክተር ዉብሸት መኮንን ሕብረተሰቡ በተለያዩ መልኮች የሚፈፀሙ የወንጀል ድርጊቶችን ለመከላከል ከፖሊስ ጋር ያለውን ቅንጅታዊ እንቅስቃሴ አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባም አሳስበዋል።

"ከነገ ጀምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ እዘምታለሁ!"~  ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ
23/11/2021

"ከነገ ጀምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ እዘምታለሁ!"
~ ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ

23/11/2021

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መከላከያን በግንባር ሆነው ለመምራት ከነገ ጀምረው ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ አስታወቁ

Address

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mi'irabe Abaya Media Network MAMN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mi'irabe Abaya Media Network MAMN:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share