Kush media

Kush media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kush media, Digital creator, .

11/02/2024

የአድዋ ድል መታሰቢያ ፕሮጀክት ለትውልድ የሚሻገር አሻራ !!
የአድዋ ድል መታሰቢያ ፕሮጀችት የዘመኑን ቴክኖሎግጂ ሆሎግራም ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ሲሆን በቀላል አነጋገር የሆሎግራም ቴክኖሎጂ ባለ ሶስት አቅጣጫዊ(3D) ትንበያ ሲሆን ይህም እንደ ካሜራ ወይም መነጽር ያሉ ልዩ መሳሪያዎችን ሳይጠቀም ምስሉ ከየትኛውም ማዕዘን ቀርጾ ዳታ የሚያከማች ድንቅ ቴክኖሎጂ ነው።

11/02/2024

አድዋ በክብር በግርማ የአፍሪካውያን ኩራት የነጻነት አርማ‼️
አድዋ ድል መታሰቢያ ፕሮጀክት ፣ ከአድዋ አንድነትን፣ ጽናትን፣አይበገሬነትና ጀብደኝነት ከአባቶቻችን ተምረን የራሳችንን ታሪክ ለመጻፍ የጀመርነውን ጉዞ የሚያሳይ የመላ ጥቁር ህዝብ ድል ነፀብራቅ ነው።

11/02/2024

የአድዋ መታሰቢያ ፕሮጀክት የድላችን ነጸብራቅ እና ምልክት ነው!!
የአድዋ መታሰቢያ ፕሮጀክት
የአድዋ ጀግኖች አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን ታሪክ ለመዘከርና ታሪካዊ ድሉን ለትውልድ ለማስተላለፍ ጉልህ ሚና የሚጫወት የአድዋ ድል ነጸብራቅ የሆነ ድንቅ ፕሮጀክት ነው

11/02/2024

የአድዋ መታሰቢያ ፕሮጀክት ለትውልድ የሚሻገር አሻራ !!

ቀደምት አባቶቻችን ለሀገር አንድነት በጋራ ከየአቅጣጫው ተመው በጋራ ያገኙትን ድል መዘከር በሚችል መልኩ የተገነባው አደዋ ዜሮ ዜሮ ለአዲሱም ትውልድ አቅሙን እና ታሪኩን የሚያሳይበት የጋራ ድል ነው

11/02/2024

የአድዋ መታሰቢያ ፕሮጀክት ለትውልድ የሚሻገር አሻራ !!

ቀደምት አባቶቻችን ለሀገር አንድነት በጋራ ከየአቅጣጫው ተመው በጋራ ያገኙትን ድል መዘከር በሚችል መልኩ የተገነባው አደዋ ዜሮ ዜሮ ለአዲሱም ትውልድ አቅሙን እና ታሪኩን የሚያሳይበት የጋራ ድል ነው


14/01/2024

በእውነቱ የዚህ #ትውልድ አካል በመሆናችን የሚያኮራን ድንቅ ፕሮጀክት ነዉ የወንጪ ፕሮጀክት::

ይህን ፕሮጀክት ልዩ የሚያደርገው የአከባቢውን ነዋሪ ሳያፈናቅ ወደ 15 ሺ ለሚጠጋ ሰዉ የስራ ዕድል መፍጠሩ ነው!!

በዛ ላይ ውበቱ፣ ጥራቱ፣ በአጭር ጊዜ መጠናቀቁ በታሪክ ፊት እንደ #ትውልድ ተወዳሽ ያደርገናል🥰🥰



14/01/2024

ለማመን የሚከብድ ድንቅ ስራ የወንጪ ደንዲ ፕሮጀክት። ይህን ፕሮጀክት ልዩ የሚያደርገው የአከባቢውን ነዋሪ ሳያፈናቅ ወደ 15 ሺ ለሚጠጋ ሰዉ የስራ ዕድል መፍጠሩ ነው!!

ይህ ፕሮጀክት እንዲሳካ ለተሳተፉ ታሪክ ሠሪዎች ሁሉ ትልቅ ምስጋና ይገባል!!

የዚህ ትዉልድ አካል በመሆኔ እኮራለዉ! ከባንዳ ዉጪ በዚህ ድንቅ ፕሮጀክት አይኑ የሚቀላ #ኢትዮጵያዊ ሊኖር አይችልም!



14/01/2024

ተዓምር በወንጪ ሰማይ ስር! እጅግ በጣም ቅንጡ፣ ዉብ እና አለም አቀፍ ጥራቱን የጠበቀ ከዛሬ #ትዉልድ ለነገ #ትዉልድ የተበረከተ ታላቅ ስጦታ!

የዚህ ትዉልድ አካል በመሆኔ እኮራለዉ! ከባንዳ ዉጪ በዚህ ድንቅ ፕሮጀክት አይኑ የሚቀላ #ኢትዮጵያዊ ሊኖር አይችልም!



14/01/2024

እሺ በዚህ ታላቅ #ፕሮጀክት መጠናቀቅ #ከዲያብሎስ እና የሚያበሳጨው ሰው አለ??? የወንጪ ፕሮጀክት ተጠናቆ ዛሬ ይመረቃል💪



14/01/2024

Har'a Mandara Ikoo-Turizimii Wancii-Dandii eebbifamuun isaatiin gammachuu guddaatu nutti dhagahama. Mandarri Ikoo-Turizimii kun wiirtuu qofa osoo hin taane, karra carraa hedddu kan banuudha.

Misoomni turizimii adeemsa rog-hedduu hammata. Galii maddisiisuu, carraa hojii uumuufi interpiyuunaraawummaa jajjabeessuun guddina dinagdee keessatti gumaacha guddaa taasisa.

Mandarri kun, turizimii itti fufiinsa qabu misoomsuu, bareedina umamaafi qabeenya aadaa keenya kunuunsuun dhaloota dhufuuf dabarsuuf kan nudandeessisuudha.



08/01/2024

ፀረ ትዉልድ የሆነዉ አባይ ቲቪ አሁንም በአስነዋሪ ተግበሩ ቀጥሏል😡

በበዓል ፕሮግራም ላይ በተለይ አብዛኛዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የመዝናኛ ፕሮግራም ላይ የህብረተሰቡን ባህል እና ስርዓት እንዲሁም ሴቶች ላይ የሚደርሰዉን ፆታዊ ጥቃት በሚያበረታታ መልኩ የተደረገዉ ድረጊት አጅግ አሳፋሪ ነዉ ፡፡

እንዲህ አይነት ትዉልድን የሚያቀጭጩ ሚዲያዎች ላይ አስፈላጊዉ እርምጃ መወሰድ አለበት፡፡

08/01/2024

ሴትን ያላከበረ ማህበረሰብን አያከብርም‼️
የወለደችን ሴት ያላከበረ ማህበረሰብን እንዴት ያከብራል?

08/01/2024

በሕግ ሊጠየቁ ይገባል !?

08/01/2024

እነዚህን ቅሌታሞች ለህግ አቅርቡልን❗️❗️

የሀገርን ባህል እና እሴት ለማጥፋት የተነሳ #ነቀርሳ በሽታ ነው። ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ባለስልጣን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንደደረሳቸው ተሰምቷል ይሄ ጥሩ ጅምር ነው። እንደ አባይ ቲቪ ያሉ ሚዲያዎችን በመከታተል መዝጋት ግድ ይላል።



08/01/2024

የህዝብን #ባህል እና #እሴት ለማጥፋት የተነሱ እንደ አይነት ወሮበላ ሚዲያን መጥረግ እና #በህግ ፊት ማቅረብ ያስፈልጋል። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ባለስልጣን #ማስጠንቀቂያ ከመስጠት ያለፈ እርምጃ በመውሰድ የፕሮግራሙ አዘጋጆችን #በህግ ፊት ያቀርብልን ዘንድ እንጠይቃለን❗️



08/01/2024

የአባይ ቲቪ ቅሌት
ከኢትዮጵያዊነት #ባህል እና #ስረዓት ባፈነገትጡ ፖሮግራሞች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። ብዙ ማህበረሰቡን እያዝናኑ የሚያስተምሩ ፕሮግራሞችን መስራት ሲቻል ብሎ የሚኩራራት እና ህጻናት ጭምር በሚከታተሉት የቴሌቪዥን ፖርግራም እንደዚህ የወረደ ነገር መስራት በጣም የሚያሳዝን ነው።



01/12/2023

ሰበር ዜና

በጃል መሮ እና በጃል ሰኚ መካከል የተፈጠረው ክፍፍል ወደ ወታደራዊ #ውጊያ ማደጉ ተሰምቷል።

ከታማኝ ምንጮች ያገኘነው #መረጃ እንደሚያስረዳ ከሆነ በአለፉት ሶስት ቀናት በሚባል #ወለጋ እና #ሸዋ አዋሳኝ ድንበር ላይ በጃል መሮ የሚመራ ቡድን ከላይ በተሰጠው ትዕዛዝ በጃል ሰኚ በሚመራው የሸዋ #ሸኔ ክንፍ ላይ ውጊያ እንደከፈተ ነው ከስፍራው እየወጡ ያሉ #መረጃዎች የሚያስረዱት።

ታጣቂዎች በአለሰቡት ሰዓት እኩለ ሌሊት ላይ በተከፈተባቸው ውጊያ ብዙዎች የሞቱ ሲሆን በሁለተኛ ቀን ውሎ ውጊያ የጃል ሰኚ ቡድን ታጣቂዎቹን በማስተባበር በወሰደው መልሶ #ማጥቃት በወለጋ በኩል ከመጣው የጃል መሮ ታጣቂዎችም መካከልም ቀላል የማይባል ቁጥር መሰዋቱን ሰምተናል።

እንደ አይን እማኞች ገለፃ ከሆነ እስካሁንም የሞቱት ታጣቂዎች #ሬሳ እንዳልተነሳ እና ሽታው አከባቢውን እየረበሸ መሆኑ ተሰምቷል።

የሁለቱ ቡድኖች ግጭት የጀመረው ሰሞኑን ጃል ሰኚ ራሱን ችሎ ጥያቄ ማቅረቡ ከተሰማ በኋላ ነው።


01/12/2023

የሸኔ ክፍፍል ተባብሶ ከባድ እርስበርስ ውግያ በሜዳ ቀኝ ለ3ቀን አድርገዋል‼️

የሸዋን ሸኔ ሰራዊት የሚመራው ጃል ሰኚ እና ጃል መሮ ከባድ ግጭት ውስጥ ገብቷል ምክንያቱ ደጎሞ የስልጣን ነው፡ ሰሞኑን በሚዳ ቀኝ ባደረጉት እርስበርስ ውግያ ከ130 በላይ የጃል መሮ ሰራዊት እንዳለቀ እና ከጃል ሰኚ ቡድንም ብዙ ሰራዊቶች መሞታቸው ታውቋል።


01/12/2023

3 ቀን የፈጀዉ እና በጃል ሰኚ አሸናፊነትን የተቋጨዉ ጦርነት

ከጅምሩም ጀምሮ የአልታዘዝ ባይነት እና የአመራር ብቃት መለካካት ችግር ያለበት ከመቼዉም ጊዜ በበለጠ ከታንዛኒያዉ #ድርድር አለመሳካት ማግስት ስንጥቁ ሰፍቶ ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ገብተዋል!

ይህ ጦርነት ለ3 ቀን የቆየ ሲሆን ጦርነቱም የተካሄደዉ ማዕከላዊ ኦሮሚያ እና ሸዋ አከባቢ በሚንቀሳቀሰዉ እና በሚመራዉ ሠራዊት እና በወለጋ የሚንቀሳቀሰዉን ሠራዊት በሚመራዉ ሠራዊት መካከል ነዉ።

ጦርነቱ ወለጋን እና ሸዋን በምታማክለዉ ( Mida Qanyi) የተደረገ ሲሆን በጦርነቱም እጅግ በጣም ብዙ ሠራዊት ከሁለቱም ወገን ያለቀ ሲሆን በስተመጨረሻ ጦርነቱ ሠራዊት አሸናፊነት ተጠናቋል።



01/12/2023

የሶስቱ ቀን ጦርነት

በጃል ሰኚ እና በጃል መሮ መካከል ለ3 ቀናት የዘለቀ ጦርነት መደረጉ አይዘነጋም እራሱን “ኦንግ”(ሸኔ) ብሎ የሚጠራው ይሔ አሸባሪ ቡድን ለስልጣን እና ልግል ጥቅም ያለውን ጉጉት በራሱ ቡድኖች መካከል እንኳን ጦር እስኪማዛዝ ድረስ አድርሶታል።

ከዚህ በፊት በጃል መሮ እና በጃል ሰኚ የስልጣን ሽኩቻ ምክንያት በተባለ ቦታ ለተከታታይ ሶት ቀናት ጦርነት መደርጉን ከራሳቸው በጦርነት ላይ ከነበሩ አካላት መረጃ እየወጣ ነው።

በዚሁ ጦርነት በመቶዎች የሚቆጠሩ የሰራዊቱ አባላት ከሁለቱም ወገን መሞታቸው እና ብዙዎች መቁሰላቸው እየተነገረ ነው።

በዚሁ በያዝነውስ ሳምንት የማእከላዊ የሸኔ ጦር አዛዥ የሆነው ጃል ሰኚ ለመንግስት የሰላም ድርድር ንግግር ጥያቄ ማቅረቡ አይዘነጋም።



01/12/2023

ሸኔ እርስ በእርሱ ሊጫረስ ነው

ኦነግ ሸኔ እርስ በእርሱ ውግያ ገጥሟል ። በሸኔ ብዙ ክፍፍል ያለ ሲሆን የምዕራብ ፣ የማዕከል ፣ የደቡብ ዞን ወዘተ በማለት የተከፋፈለ እርስ በእርሱ የማይታዘዝ ብድን ነው ። በቅርቡ ከፌደራል መንግስት ጋር የሸኔ መሪ ነኝ የሚል ጃል ማሮ ወደ ታንዛኒያ አቅንቶ የሰላም ድርድሩ ላይ ተሳትፎ ውጤታማ ሳይሆን የቀረ ሲሆን ጃል ሳኚ የሚባል የማዕከላዊ አዛዥ የሚባል ከጃል መሮ ጋር ክፉኛ ተነካክሶ ነበር ።

በምዕራብ መሪ ጃል መሮ እና በማዕከል የሸኔ መሪ ጃል ሰኚ መካከል ውግያ ተከፍቷል ። ጃል ሰኚ የጃል መሮን አለቅነት የማይቀበል ሲሆን በራሱ መንገድ ከመንግስት ጋር መደራደር እንደሚፈልግ ገልጾል ። ከዚህ የተነሳ በምትባል ቦታ በመካከላቸው ለሶስት ቀናት ውግያ ተደርጎ በሁለቱም ጎን ብዙ ጉዳት የደረሰ ሲሆን ከ 130 በላይ የሚሆኑ ሞቷል ። ሸኔ ለኦሮሞ ህዝብ ሳይሆን ለራስ ጥቅም የሚፈራገጥ ሽብርተኛ ቡድን ነው ።


Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kush media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share