Amhara Media Network

  • Home
  • Amhara Media Network

Amhara Media Network Ensuring interests of Amhara's & defend from ethnic-based attacks, to get back stolen Amhara lands

https://www.facebook.com/256483451764479/posts/1176170573129091/
18/03/2022

https://www.facebook.com/256483451764479/posts/1176170573129091/

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ "2022 ዓለም አቀፍ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት ውድድር" የአመቱ ምርጥ የካርጎ አየር መንገድ ዘርፍ እና የአየር እቃ ጭነት ኢንደስትሪ የደንበኞች አገልግሎት ዘርፍ ለሁለት ሽልማቶች ታጭቷል። ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ድምፅዎን ይስጡ!
https://www.aircargoweek.com/awards-2022/2022-awards-voting/

#የኢትዮጵያአየርመንገድ

14/03/2022

በመጀመሪያው የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ላይ ለፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተመረጡ አባላት ስም ዝርዝር፦

1. ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
2. አቶ አደም ፋራህ
3. አቶ ደመቀ መኮንን
4. አቶ ደስታ ሌዳሞ
5. ዶ/ር ፍጹም አሰፋ
6. አቶ አብርሃም ማርሻሎ
7. አቶ አሻድሊ ሀሰን
8. አቶ ጌታሁን አብዲሳ
9. አቶ ኡሙድ ኡጁሉ
10. አቶ ተንኳይ ጆክ
11. አቶ ኦርዲን በድሪ
12. አቶ አሪፍ መሃመድ
13. ዶ/ር አብርሃም በላይ
14. ዶ/ር ሊያ ታደሰ
15. ሀጂ አወል አርባ
16. ሀጅሊሴ አደም
17. አቶ ኤሌማ አቡበከር
18. ወ/ሮ ሀሊማ ሀሰን
19. አቶ ሙስጠፌ መሀመድ
20. አቶ አህመድ ሽዴ
21. ዶ/ር ነጋሽ ዋጌሾ
22. አቶ ፀጋዬ ማሞ
23. ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል
24. አቶ ተስፋዬ በልጅጌ
25. አቶ ርስቱ ይርዳው
26. አቶ ተስፋዬ ይገዙ
27. አቶ ሞገስ ባልቻ
28. አቶ ጥላሁን ከበደ
29. አቶ መለሰ ዓለሙ
30. አቶ ሽመልስ አብዲሳ
31. አቶ ፍቃዱ ተሰማ
32. ዶ/ር አለሙ ስሜ
33. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
34. አቶ አወሉ አብዲ
35. አቶ ሳዳት ነሻ
36. ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
37. ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ
38. ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ
39. ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ
40. ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ
41. አቶ ተመስገን ጥሩነህ
42. አቶ መላኩ አለበል
43. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ
44. ዶ/ር ሰማ ጥሩነህ
45. አቶ ግርማ የሺጥላ ናቸው።

02/03/2022
 #አደዋ
02/03/2022

#አደዋ

28/01/2022

18/01/2022

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ !!
አማራ ሚዲያ ኒት-ውረክ

አማራ ሚዲያ ኔት-ውረክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
07/01/2022

አማራ ሚዲያ ኔት-ውረክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

Today, December 13, 2021 marks the 18th Years anniversary of the brutal massacre of 424 Anuak in Gambella, Ethiopia by t...
13/12/2021

Today, December 13, 2021 marks the 18th Years anniversary of the brutal massacre of 424 Anuak in Gambella, Ethiopia by the TPLF/EPRDF Defense Forces and some other pro-TPLF militia groups.

Not just the families of the victims, but all Anuak and other Ethiopian, will forever remember that dark day that brought so many pains, tears and suffering.

Remembering December 13th: A Day For All of Us!

The painful wounds from those losses will be reopened as many Anuak throughout Ethiopia and in the Diaspora observe the 18 years memorial of this genocide that took place in Gambella.

Many of the Anuak families of these victims still do not know where the bodies of their family members are buried. As of today, no one has been brought to justice for committing these crimes. The remaining widows, children and orphans in Gambella live with traumatic memories that can be replayed like an old movie by simply closing their eyes. Yet, life must go on for the living.

As they try to cope, I ask that other caring people remember them in their thoughts and prayers as they face this reminder of this darkest of all days for the Anuak people. Yet, what we have learned during these 18 years is that the Anuak are not alone in their suffering; their fellow Ethiopians are being subjected to harassment, intimidation, oppression and gross human rights abuses, including ethnic cleansing, all over the country.

I suggest that this date might provide a time when all of us—Ethiopians, Africans, and other human beings—can not only grieve for our past losses, but also one when we can face up to what human beings have done to other human beings, resolving to do our part to create a different world around us that promotes love, peace and respect between people.

This Memorial Day of December 13th, should not only be a day to remember the Anuak, but to also remember all those who have similarly lost their lives.

When you remember this day, remind yourself of your responsibility to care and protect others like those who cared and protected you when you first came from the womb. We are created to both give and to receive such love. It is simple, but can cause tremendous change to our society if many of us do this.

Let December 13th become a day when we renew our commitment to do so. May it be a day when relationships are healed. If you have hated or wronged someone, ask for forgiveness. If someone inflicted pain, do not think that hatred or revenge will take you anywhere but right back into the same misery we have been overcome by for so many years.

December 13th can be a day of giving love, peace, respect and hope for the future while we recall the shame of the past. Let us grieve with the Anuak and all other Ethiopians who have so greatly suffered.

Let us remember our responsibility in making an Ethiopia where people live in harmony, with love, rather than with hatred towards others. Let us work hard to bring about peace.

May God bless those Anuak who are alone and grieving today as they remember their husband, father, mother, son, daughter or other loved one.

May the Almighty guide us all Ethiopians and give us the wisdom to free our souls, our minds, our communities and our beloved country.

Long Live ETHIOPIA

     #ጋሽና
03/12/2021

#ጋሽና

    on Nov 21st       ..............
15/11/2021

on Nov 21st

..............

11/11/2021

CNN is Fake news!! የዲሞክራቶች የፕሮፓጋንዳ ልሳን የሆነው እና ባለፉት አመታት በበርካታ አለም ሀገራት ጣልቃ በመግባት በሀሰት ዜናዎች እና ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ሀገርን በ...
06/11/2021

CNN is Fake news!! የዲሞክራቶች የፕሮፓጋንዳ ልሳን የሆነው እና ባለፉት አመታት በበርካታ አለም ሀገራት ጣልቃ በመግባት በሀሰት ዜናዎች እና ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ሀገርን በማፍረስ ይታወቃል።

CNN is Fake news !! CNN has been known to intervene in many sovereign states over the years and is well recognized for destroying countries with fake news.

   nega
06/11/2021

nega

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያየአስቸኳይ ጊዜ 5 /2014 መመሪያ ቁጥር 1/2014“የሃገርን ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ...
04/11/2021

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ

የአስቸኳይ ጊዜ 5 /2014 መመሪያ ቁጥር 1/2014

“የሃገርን ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ አዋጅ ቁጥር 5/2014”፣ አንቀጽ 7 (1)

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያስፈፅም፣ ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ተጠሪ የሆነ በኢፌድሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም የሚመራ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ያቋቋመ ሲሆን በዚሁ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ (2) አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዙ መዋቅር እና አደረጃጀት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚወሰን እንደሆነ ተመላክቷል።

በዚሁ መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዙ መዋቅር እና አደረጃጀት እንደሚከተለው እንዲሆን ተወስኖ ይህ መመሪያ ወጥቷል።

1) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዙ መዋቅር እና አደረጃጀት

በዚህ መሰረት በፌዴራል እና በክልል ደረጃ የአዋጁን አፈፃፀም እንዲከታተሉ ከዚህ በታች የተመላከቱት ኮሚቴዎች
ተቋቁመዋል፤

1. የፌዴራል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የክትትል ኮሚቴ፤
2. የፌዴራል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ የፀጥታ ኮሚቴ፤
3. የክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ኮሚቴ፤

2) ተጠሪነት
ከዚህ በላይ የተመለከቱት ኮሚቴዎች ተጠሪነት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ነው። ኮሚቴዎቹ የስራ አፈፃጸማቸውን አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በየጊዜው ሪፖርት ያቀርባሉ።

3) የኮሜቴዎቹ ሃላፊነት
በፌደራል እና በክልል ደረጃ የአዋጁን አፈፃፀም እንዲከታተሉ የተቁቋሙት ኮሚቴዎች ሃላፊነት እንደሚከተለው ይሆናል፤

ሀ) የፌደራል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የክትትል ኮሚቴ ሃላፊነት፤

1. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም ጋር በተገናኘ ያሉ የፖለቲካ፣ የዲፕሎማሲ እና የህዝብ ግንኙነት ስራዎችን ማስተባበር እና መከታተል፤
2. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አላማ ለማሳካት የሚሰሩ የህዝብ አደረጃጀት እና እንቅስቃሴ ስራዎችን ማስተባበር እና መከታተል፤
3. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም ጋር በተገናኘ የሚኖሩ የህዝብ ቅሬታዎች ምላሽ እንዲያገኙ ክትትል እና ድጋፍ ማድረግ፤
4. በሽብርተኛው ቡድን የተፈናቀሉ እና ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች አስፈላጊውን ድጋፍ የሚያገኙበትን መንገድ ማሳለጥ፤

ለ) የፌደራል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ የፀጥታ ኮሚቴ ሃላፊነት፤

በዚህ መመሪያ የክልል አስቸኳይ ጊዜ ኮሚቴዎችን የተመለከቱት ድንጋጌዎች ለአዲስ አበባ እና ለድሬ ዳዋ ከተማ አስተዳደርም ያገለግላሉ።

1) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የቀን ተቀን አፈፃፀም በፌደራል ደረጃ መምራት፣ ማስተባበር እና መከታተል፤
2) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተደነገጉ ክልከላዎች እና ግዴታዎችን ተፈጻሚነት ማረጋገጥ፤
3) ሁሉንም ፀጥታ፣ የደህንነት እና የህግ አስከባሪ አካላት በተቀናጀ ሁኔታ እንዲንቀሳቀሱ ማስቻል፤
4) ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሳካት አስፈላጊ የሆኑ ኦፕሬሽኖችን በቅንጅት ማቀድ እና ተግባራዊ ማድረግ፤

ሐ) የክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ኮሚቴ ሃላፊነት

1) በዞን፣ በወረዳ እና በቀበሌ ደረጃ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያስፈፅሙ ግብረሃይሎችን ማቋቋም፤
2) በክልል ደረጃ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም ጋር በተገናኘ ያሉ የፖለቲካ እና የህዝብ ግንኙነንት ስራዎችን ማስተባበር እና መከታተል፤
3) በክልል ደረጃ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አላማ ለማሳካት የሚሰሩ የህዝብ አደረጃጀት እና እንቅስቃሴ ስራዎችን ማስተባበር እና መከታተል፤
4) በክልል ደረጃ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈፃፀም ጋር በተገናኘ የሚኖሩ የህዝብ ቅሬታዎች ምላሽ እንዲያገኙ ክትትል እና ድጋፍ ማድረግ፤
5) በክልል ደረጃ በሽብርተኛው ቡድን የተፈናቀሉ እና ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች አስፈላጊውን ድጋፍ የሚያገኙበትን መንገድ ማሳለጥ፤
6) ከፌደራል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ የፀጥታ ኮሚቴ ጋር በተናበበብ መንገድ በክልሉ የፀጥታ ማስክበር ስራዎችን መምራት፣ ማስተባበር እና መከታተል፤

4) የኮሚቴዎች ስብጥር

በፌደራል እና በክልል ደረጃ የአዋጁን አፈፃፀም እንዲከታተሉ የተቋቋሙት ኮሚቴዎች ስብጥር እንደሚከተለው ይሆናል፤

ሀ) የፌደራሌ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የክትትል ኮሚቴ

1) አቶ ደመቀ መኮንን (የኢፌዴሪ ም/ጠ/ ሚኒስትር እና የ ው/ጉ/ሚኒስትር).------------------------------ ሰብሳቢ
2) ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ -----------------አባል
3) አቶ በለጠ ሞላ ------------------------- አባል
4) አቶ ቀጀላ መርዳሳ ----------------------አባል
5) ኢንጂነር አይሻ መሐመድ--------------.አባል
6) ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ-------------------አባል
7) ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ -------------------------አባል
8)አቶ ሬድዋን ሁሴን ----------------------.አባል
9) አቶ ምትኩ ካሳ -------------------------.አባል

ለ) የፌደራል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ የፀጥታ ኮሚቴ

1) ጄ/ል ብርሃኑ ጁላ( የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም)---ሰብሳቢ
2) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል. --አባል
3) የፌደራሌ ፖሉስ ኮሚሽነር --------------------------- አባል
4) የፍትህ ሚኒስትር-----------------------------------------.አባል
5) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት----------------------አባል

ሐ) የክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ኮሚቴ
1) የክልልርዕሰ መስተዳደር-----------------------------.ሰብሳቢ
2) የክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር------------------.ም/ሰብሳቢ
3) የክልል የፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ-------------አባል
4) የክልል ፖሊስ ኮሚሽነር----------------------------አባል
5) የክልል ፍትህ ቢሮ/ጠቅላይ አቃቤ ህግ ---------------አባል

አዲስ አበባ 24/2/2014
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ

The Ethiopian News Agency dispatches text news, and audio and video stories about local and international events to media enterprises and the public.

https://youtu.be/RpfnzyBX0Sg
03/11/2021

https://youtu.be/RpfnzyBX0Sg

► Subscribe to Transatlantic Productions 💥Smash The LIKE Button👍🏿 Share↗️ & hit the Notifications Bell 🔔► Donate so we can complete the uploadhttps://www...

https://youtu.be/PkOstq4GuLk
02/11/2021

https://youtu.be/PkOstq4GuLk

Armash (Kena Bel) Enjoy! Subscribe!ግጥም: ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)ዜማ : ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ቆየት ያለ የሀገረሰብ ባህላዊ ዜማተጨማሪ ድምፅ ግብ...

30/10/2021

አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል ለመደምሰስ እድሜ እና አካላዊ ብቃቱ የፈቀደለት የአማራ ክልል ሀገር ወዳድ ዜጋ ኹሉ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም ድረስ ትጥቅ፣ ማንኛውንም መሣሪያ እና ስንቅ በመያዝ ወደ ወረዳ ማዕከል ክተቱን ተቀብሎ እንዲገባ የአማራ ክልል መንግሥት ታላቅ የኅልውና ዘመቻ አቀረበ።

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል።

የመግለጫው ሙሉ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-

እጅግ የተከበርከው የአማራ ክልል ሕዝብ ሆይ! በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ሀገርን ማፍረስ ዋነኛ ቀዳሚ ዓላማ አድርጎ ይህንኑ ፍላጎቱን ለማስጠበቅ በአይነቱ የተለየ፣ በተሳሳተ ትርክትና የጥላቻ ፕሮፖጋንዳ የተጠለፈ ሕዝባዊ አሰላለፍ በመፍጠር መጠነ ሰፊ ወረራ መፈፀሙና እየፈፀመ መሆኑ ይታወቃል።
እድሜያቸው ከ12 እስከ 65 ዓመት የሚደርሱ ወንድና ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞችና ነፍሰ ጡሮች፣ ካህናትና ሸኮች ሳይቀር እያስገደደ በማሰማራት ወደ አማራና አጎራባች የአፋር ክልሎች አዝምቷል።

በዚህ ወረራ ወደር የሌለው ጭካኔ በመላበስ አማራን እስከወዲያኛው አንገት ለማስደፋት በየደረሰበት አካባቢ ሴቶችን በመድፈር፣ ንጹሐንን በመረሸን፣ መሰረተ ልማቶችን በማውደም፣ የመንግሥትና የግለሰብ ሀብቶችን በመዝረፍ፣ የቤት እንሰሳትን በጥይት በመግደል ሕዝብን እያሸበረ ከቀየው እንዲሰደድ በማድረግ ላይ ይገኛል።

የትግራይ ወራሪ ኃይል ሀገርን የማፍረስና አማራን እንደ ሕዝብ የማጥፋት ዘመቻው ከመደበኛ ወታደራዊ አደረጃጀት በተጨማሪ በሕዝባዊ ማዕበል መቀልበስና መደምሰስ እንዳለበት ግድ የሚል ሁኔታ ስለተፈጠረ ሀገራዊ የመንግሥት ጥሪ መተላለፉ ይታወቃል።

ይህ ሀገራዊ የመንግሥት ጥሪ እንደተጠበቀ ኾኖ በአማራ ክልል ደረጃ ፈጣንና የተደራጀ ሁሉ አቀፍ ሕዝባዊ ዘመቻ ማካሄድ ጊዜ የማይሰጠው እጅግ አጣዳፊ ጉዳይ ሆኗል። ስለሆነም እድሜውና አካላዊ ብቃቱ የፈቀደለት የክልላችን ሀገር ወዳድ ዜጋ ኹሉ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም ድረስ ማንኛውንም መሳርያና ስንቅ በመያዝ ወደ ወረዳ ማዕከላት የክተት ጥሪውን ተቀብሎ እንዲገባ የክልሉ መንግሥት ታላቅ የሕልውና ዘመቻ ጥሪ አቅርቦልሃል።

ሁሉ አቀፍ የሕልውና ዘመቻውን የተደራጀ አመራር፣ በሕዝባዊ ማዕበል ተመስርቶ በእልህና በወኔ ለማከናወን የሚያስችል ዝርዝር ማስፈፀሚያ መመርያ በየአካባቢው ይደርስሃል።

የዚህ ክተት ዘመቻ ዋነኛ ኃይላችን ለመስዋእትነት የተዘጋጀ ሕዝባችን መሆኑን የክልላችን መንግሥት ያምናል። በመሆኑም አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል የከፋ ምኞች ማምከን ብሎም የገባበት ገብቶ ለመደምሰስ የቀረበውን የጀግንነት ጥሪ በመቀበል ኢትዮጵያን ለማዳን እንዲሁም የአማራ ክልልን ሕዝብ ከውርደት ለመታደግ እንድንዘምት የክልሉ መንግሥት ጥሪውን በድጋሜ ያስተላልፋል።

ህልውናችንን በትግላችን እናረጋግጣለን! እናሸንፋለን!

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
ጥቅምት 20/2014 ዓ.ም
ባሕርዳር፣ ኢትዮጵያ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amhara Media Network:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share