የዳር አገሩ አማራ ድምፅ

  • Home
  • የዳር አገሩ አማራ ድምፅ

የዳር አገሩ አማራ ድምፅ የአማራ ሕዝብ በክልል አይወሰንም።
መላው ኢትዮጵያ ክልሉም አገሩም ነው።

24/06/2024

ወደው አይስቁ!
መጠሪያ ስሞች ከ10 ዓመት በኋላ

እስክንድር ጠላተ ብዙእስክንድር ልበ ሜሮኑ።(ሄኖክ የሺጥላ)ሁሉን መቻል ቢያቅተኝካድማስ ማዶ ቁጭ ብዬ ‘ንዴት ቅንነት ዳገተኝከቋጥኝ ና ግቻ ከስርጥና ከገመገምከጠላት ጦር ፍላፃአካሌ መቼ ነፃቢ...
24/06/2024

እስክንድር ጠላተ ብዙ
እስክንድር ልበ ሜሮኑ።

(ሄኖክ የሺጥላ)

ሁሉን መቻል ቢያቅተኝ
ካድማስ ማዶ ቁጭ ብዬ
‘ንዴት ቅንነት ዳገተኝ
ከቋጥኝ ና ግቻ
ከስርጥና ከገመገም
ከጠላት ጦር ፍላፃ
አካሌ መቼ ነፃ
ቢሆን ባግዝ
ቢሆን ልቤ ከርሞ ቢያቆም
አንተን መውቀስ አንተን ማውገዝ
ባርኮኝ ቢታየኝ መከራህ
ምን እዳ ኖሮብህ ይሆን
ወደዚህ ህይወት የመራህ
ስትችል ንደ ክርስቶስ
በማይችሉት ተስቅለህ
ለሰቀሉህ የምትሞት
አንተ ማን ነህ ?

ካይን ውሃኽ ቅንነት ቢዘንብ
ላብ ከሰረሰርህ ቢቀዳ
የወገንህ ደም ንደ ጎርፍ
ቢንዶሎዶል ቢነዳ
ምንም የማይመስለኝ እርኩስ
ካለሁበት ሆኘ ባግቦ
በሸር ስምህን ላርክስ?
ቅንነትህን ላኮስስ?
እንደ ጊንጥ ልንከስ አንተኑ?
ውለታ አይግባኝ ልረገም?!!
ወይስ ቅንነት ነክቶኝ
በቅን አስቤ ሁሉንም
ከተጫነብኝ መከራ
መልካም አስቤ ላገግም?!!!

ስክንድር ጠላተ ብዙ
ስክንድር ልበ ሜሮኑ
ያንተን …ስባሪ ወንድነት
እስኪ አንዳቸው መች ኖሩ።
ንገስልን!!

ኢትዮ 360 ሚዲያ!ተወዳጅ ተመራጭ አስተማማኝ ሚዲያማን እንደ ኢትዮ 360 💚💛💖
23/06/2024

ኢትዮ 360 ሚዲያ!

ተወዳጅ ተመራጭ አስተማማኝ ሚዲያ
ማን እንደ ኢትዮ 360 💚💛💖

የት ነው ያሉት? የት ነው የወሰዳችኋቸው?እስር ቤት ግርግር ፈጥረው ድብቅ ቦታ ይዘዋቸው ሄዱ እየተባለ ነው።
23/06/2024

የት ነው ያሉት? የት ነው የወሰዳችኋቸው?
እስር ቤት ግርግር ፈጥረው ድብቅ ቦታ ይዘዋቸው ሄዱ እየተባለ ነው።

ዝክረ አሳምነው ፅጌሰኔ  16/2016 ጀግናችን ነቢያችን ሁልግዜም ከኛው ጋር ነህ፣ እኛም ካንተ ጋር ነህ። በአካል መስዋዕትነት ከፍለህ ብታልፍም ራዕይህ ህያው ነው። ጀግና ያርፋል እንጂ አይ...
23/06/2024

ዝክረ አሳምነው ፅጌ
ሰኔ 16/2016

ጀግናችን ነቢያችን ሁልግዜም ከኛው ጋር ነህ፣ እኛም ካንተ ጋር ነህ። በአካል መስዋዕትነት ከፍለህ ብታልፍም ራዕይህ ህያው ነው።

ጀግና ያርፋል እንጂ አይሞትም!

እንደወጣ የቀረው ሠዓሊ ሙልጌታ ገ/ኪዳን አንድ ዓመት ሆነው!! ሙሌ ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!!=================================(ይትባረክ ዋለልኝ)የሦስት ልጆች አባት እና ...
23/06/2024

እንደወጣ የቀረው ሠዓሊ ሙልጌታ ገ/ኪዳን አንድ ዓመት ሆነው!!
ሙሌ ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!!
=================================

(ይትባረክ ዋለልኝ)

የሦስት ልጆች አባት እና በሙያው የኢትዮጵያን ስም በትላልቅ ዓለም ዓቀፍ መድረክ ያስጠራው ወንድማችን ሠዓሊ ሙልጌታ ገ/ኪዳን ህይወቱ በአሳዛኝ ሁኔታ ከተለየን ይሄው ድፍን አንድ አመት ሆነው።

የሙሌ ሞት እንኳን ለቤተሰብና ለጓደኛ ለአልፎ ሂያጅ ሰሚም ዛሬ ድረስ ያሳዝናል! ያማል! ይቆጫል... ለዚህም አይደል ወላጅ እናቱ ወ/ሮ መብራት በእርሱ ሞት እንደተንገበገቡና እንዳለቀሱ በሶስተኛው ወር ልጃቸውን የተከተሉት?

ሙሌ ከእደይ ጋር እንደተነፋፈቃችሁ ተገናኛቹህ አይደል? ሙሌዋ ሁሌ በጣም የሚደንቀኝ ስብእናህ ምን መሰለህ? ለሰው ልጅ ያለህ ፍቅር፣ እርጋታህ፣ በመሽቆጥቆጥ የተሞላው ትህትናህ፤ መች ከልቤ ይጠፋና? ሙሌዋ ትላንት ከወንድምህ ፍፁም ገ/ኪዳን ጋር ተደዋውለን አንተን ስናነሳ ነበር ያመሸነው። ዛሬ ደግሞ ከእኛ ከተለየኽን 1 ዓመት ሆነህ አይደል? ፍፄን ጨምሮ ከወዳጆችህ ጋር ተሰባስበን እናስብሃለን - ወንድሜ።

ሙሌዋ እንወድሃለን! ዛሬም ነገም በልባችን ውስጥ አለህ! መቼም አንረሳህም! ስምህንና ስራህን እያነሳን እናስብሃለን! እንዘክርሃለን! ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስሕን በአጸደ ገነት ያኑርልን!

ሙሌ ነፍስህ በሰላም ትረፍ!😥

*ሰዓሊ ሙልጌታ ታግቶ ገንዘብ ተጠይቆበት በኋላም ተገድሎ መገኘቱ ይታወቃል።

መላው ኢትዮጵያዊ ከኦሮሙማ ነፃ ለመውጣት የመረረ ትግል ውስጥ መግባት አለበት። ይበቃል በቃ! መባል አለበት።ኦሮሙማው ደቡብን አፈራርሶ ሲዳማን አለሳልሶ በእጁ አስገብቶ ሊሰለቅጠው ከጫፍ ደርሷ...
23/06/2024

መላው ኢትዮጵያዊ ከኦሮሙማ ነፃ ለመውጣት የመረረ ትግል ውስጥ መግባት አለበት። ይበቃል በቃ! መባል አለበት።

ኦሮሙማው ደቡብን አፈራርሶ ሲዳማን አለሳልሶ በእጁ አስገብቶ ሊሰለቅጠው ከጫፍ ደርሷል።

23/06/2024
እምዬ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ እንዲህ አሉ፦
23/06/2024

እምዬ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ እንዲህ አሉ፦

ተረኝነት አያደርገው የለም!
22/06/2024

ተረኝነት አያደርገው የለም!

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ!!!ይሄ እንደወጡ መቅረት ጉዳይ ምንድነው?----------==-----------ት/ቤት ለመሄድ እንደወጡ ሳይመለሱ 6ኛ ቀናቸው(ጊዜው ክፉ ነው ቤተሰብ ተጨንቋል ሼር ሳታደ...
22/06/2024

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ!!!
ይሄ እንደወጡ መቅረት ጉዳይ ምንድነው?
----------==-----------

ት/ቤት ለመሄድ እንደወጡ ሳይመለሱ 6ኛ ቀናቸው
(ጊዜው ክፉ ነው ቤተሰብ ተጨንቋል ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!)

ብሩክታይት እና ኤደን ይባላሉ የብልጋርያ ሰፈር ልጆች ናቸው 7/10/16 ትምህርት ቤት እንደወጡ አልተመለሱም 16 አመት ልጆች ናቸው።

መረጃ ካላችሁ
0911426214,0933720394

(ሼር ማድረግም በጎነት ነው!)

ማንነቱን የማይክደውና በራሱ የሚተማመነው ታዋቂው ድምፃዊ ሮፍናን ዛሬ ልደቱን እያከበረ ነው።መልካም ልደት!
22/06/2024

ማንነቱን የማይክደውና በራሱ የሚተማመነው ታዋቂው ድምፃዊ ሮፍናን ዛሬ ልደቱን እያከበረ ነው።

መልካም ልደት!

ጎጠኞቹ መላው አማራን አያውቁትም የምንለው እኮ በምክንያት ነው። ለእነሱ አማራ ማለት አማራ ክልል ማለት ብቻ ነው። ያለን መሰረታዊ ልዩነት እኮ እዚህ ላይ ነው። እስካሁን ባለው ተመክሮ ከፕሮ...
22/06/2024

ጎጠኞቹ መላው አማራን አያውቁትም የምንለው እኮ በምክንያት ነው።

ለእነሱ አማራ ማለት አማራ ክልል ማለት ብቻ ነው። ያለን መሰረታዊ ልዩነት እኮ እዚህ ላይ ነው።

እስካሁን ባለው ተመክሮ ከፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ (መዓህድ) እና ከእስክንድር ነጋ የትግል እንቅስቃሴ በስተቀር መላው አማራን በተለይም ከክልል ውጭ ያለውን አማራ ያማከለ አማራዊ ድርጅትም (አብንን ጨምሮ) ሆነ ግለሰብ የለም፣ አልነበረም።

ጎጠኞቹና መንደርተኞቹ ከክልል ውጭ ያለውን አማራ የሚፈልጉት ወይም መኖሩ ትዝ የሚላቸው ለመግለጫ፣ ለስብሰባ ማዳመቂያና ለገንዘብ ስብሰባ ሲሆን ብቻ ነው። አንድ አማራነት ሲባል እንኳን ትዝ አንላቸውም።

እስክንድር ነጋን የምንወደውና የምናምነው ስለዚህ ነው፤ ከክልል ውጭ ላለነው አማራዎች ድምፃችንም ተስፋችንም ስለሆነ ነው።

የዚህ ፊሽካ መሳይ ማተብ ጉዳይ ግን ምንድነው? የሚያውቅ ይንገረን ሶሻል ሚዲያ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል።
22/06/2024

የዚህ ፊሽካ መሳይ ማተብ ጉዳይ ግን ምንድነው?

የሚያውቅ ይንገረን ሶሻል ሚዲያ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል።

በኦሮሙማ/ብልፅግና ታፍነው ፍትህ ጠፍቶ የሚሰቃዩ አማራ እህቶቻችን!
22/06/2024

በኦሮሙማ/ብልፅግና ታፍነው ፍትህ ጠፍቶ የሚሰቃዩ አማራ እህቶቻችን!

"የሠበር የድል ዜና!!አይበገሬው  የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ  የመርሃቤቴ አውራጃ አፄ ዳዊት ክ/ጦር ቀስተ ንህብ ብርጌድ  ምኒሊክ ሻለቃና ከየብርጌዱ በተውጣጡ የኦፕሬሽ ቡድኖች  ከ...
21/06/2024

"የሠበር የድል ዜና!!
አይበገሬው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የመርሃቤቴ አውራጃ አፄ ዳዊት ክ/ጦር ቀስተ ንህብ ብርጌድ ምኒሊክ ሻለቃና ከየብርጌዱ በተውጣጡ የኦፕሬሽ ቡድኖች ከክንደ ነበልባሉ የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ በጋራ ጥምረት ""የደገር ከተማን """ተቆጣጥረናል።
አንድነት ሀይል ነው!!
ድል ለአማራ ፋኖ!!

(ነገደ አምሐራ)

21/06/2024

ታላቁ እስክንድር ነጋ ከእስር እንደተፈታ በአሜሪካ ያደረገው የስራ ጉብኝት።

ኦሮሙማ/ብልፅግና የአማራን መኖሪያ አይወስንለትም!በአዲስ አበባም ሆነ በመላው ኢትዮጵያ ከተሞችና መንደሮች የሚኖረው አማራ ሁሉ በአገሩ በድንበሩ በቀየው የሚኖር አማራ እንጂ ከሌላ ከየትም የመ...
21/06/2024

ኦሮሙማ/ብልፅግና የአማራን መኖሪያ አይወስንለትም!

በአዲስ አበባም ሆነ በመላው ኢትዮጵያ ከተሞችና መንደሮች የሚኖረው አማራ ሁሉ በአገሩ በድንበሩ በቀየው የሚኖር አማራ እንጂ ከሌላ ከየትም የመጣ መጤ አይደለም። ኢትዮጵያ አንድ ናት አማራም በመላ አገሪቱ ተፈጥሮ ተወልዶ ወልዶ ከብዶ ነግዶ አትርፎ ሰርቶ ለፍቶ የሚኖር ነባርና አገር መስራች ሕዝብ ነው። የአማራ ክልል ተወላጅ የሚባል አማራ የለም። ሁሉም አማራ አንድ ነው።

ኦሮሙማ አይደለም የአማራን ማንነትና መኖሪያ የሚወስንለት ፈጣሪያችን እንጂ። አማራ በክልል አይወሰንም። የአማራ ክልሉ ኢትዮጵያ ናት።

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ!እንደወጣች ቀረች!እባካችሁ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ።“ልጄን እንዳገኝ እርዱኝ” ካሳይ ውቤ (አባት)በአሜሪካን ሀገር፣ በዋሽንግተን ግዛት ፣ በሲያትል ከተማ ነዋሪ የነበረችው...
21/06/2024

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ!

እንደወጣች ቀረች!

እባካችሁ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ።
“ልጄን እንዳገኝ እርዱኝ” ካሳይ ውቤ (አባት)

በአሜሪካን ሀገር፣ በዋሽንግተን ግዛት ፣ በሲያትል ከተማ ነዋሪ የነበረችው፣ የ24 ዓመቷ ወጣት ኢትዮጵያዊቷ፣ ቤተልሔም ለማ May 17 ቀን 2024 ዓ.ም ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ።

ቤተልሔም ለመጨረሻ ጊዜ የታየቸው ከአንድ ወንድ ጋር ፣ በዋሽንግተን ሀይቅ አጠገብ፣ ፕሪችሀይድ አይስላንድ ዳርቻ አካባቢ ፣ ከጠዋቱ 10AM ላይ በጀልባ ጉዞ እያደረጉ ሲሆን፣ ቤተልሄም የኮሌጅ ተማሪ ፣ ቁመቷ 5 ፊት ከ8 ኢንች ፣ ክብደቷ 115 ፓውንድ ነበር።

ወላጅ አባቷ በልጃቸው መጥፋት እጅግ በሀዘን ላይ ይገኛሉ ፣ መላው ቤተሰቧ ያለችበትን የሚያቅ ካለ መረጃ ይስጠን ፣ አስፈላጊውን ወረታ እንከፍላለን ብለዋል።

If you have any information, call 206-434-8426, 206-973-6729, 206-412-1550 or email [email protected]

እባካችሁ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ።

አዋቂ ይናገር!💕
21/06/2024

አዋቂ ይናገር!💕

ናሁሰናይ ብርጌድ በጎንደር።ናሁሰናይ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ብርጌድ በሚል የጀግናው ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ ስም ጎንደር ከተማ ላይ ተመሰረተ። 💪💪💪(ነገደ አማራ)
21/06/2024

ናሁሰናይ ብርጌድ በጎንደር።

ናሁሰናይ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ብርጌድ በሚል የጀግናው ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ ስም ጎንደር ከተማ ላይ ተመሰረተ። 💪💪💪
(ነገደ አማራ)

21/06/2024

የሕሊና እስረኛው ታዲዎስ ታንቱ!

በዘመነ ብልፅግና ኦነግ እውነት መናገር ያሳስራል። ስለዚህ ነውታዲዮስ ታንቱ ታስረው እስካሁን የሚሰቃዩት።

ታላቅ እድሜና ጤና ለታዲዎስ ታንቱ።

በምስሉ ላይ አበበ ቢቂላ የህክምና ክትትል ሲደረግለት በነበረው በ Stoke Mandeville Hospital ውስጥ ሆኖ ይታያል። አትሌቱ በደረሰበት የመኪና አደጋ ሳቢያ የተወሰነ የሰውነት ክፍ...
21/06/2024

በምስሉ ላይ አበበ ቢቂላ የህክምና ክትትል ሲደረግለት በነበረው በ Stoke Mandeville Hospital ውስጥ ሆኖ ይታያል። አትሌቱ በደረሰበት የመኪና አደጋ ሳቢያ የተወሰነ የሰውነት ክፍሉ አልታዘዝ ብሎት (ፓራላይዝድ ሆኖ) እንደነበር ይታወቃል።

አቤ በ1961/62 ዓም ነበር አደጋው የደረሰበት።
(Jemal Abdulaziz)

የአስገራሚ ቤተሰብ አስገራሚ ታሪካዊ ግጥምጥሞሽ!-እናት ልጇን በልደቷ ቀን ወለደችው። ስሙንም ናፍቆት አለችው።-እናትና ልጅ ልደታቸውን በተመሳሳይ አንድ ቀን ያከብራሉ። -እናት የታላቁ ሰው የ...
21/06/2024

የአስገራሚ ቤተሰብ አስገራሚ ታሪካዊ ግጥምጥሞሽ!

-እናት ልጇን በልደቷ ቀን ወለደችው። ስሙንም ናፍቆት አለችው።
-እናትና ልጅ ልደታቸውን በተመሳሳይ አንድ ቀን ያከብራሉ።
-እናት የታላቁ ሰው የእስክንድር ነጋ ባለቤት ሰርካለም ፋሲል፣ ልጅ ናፍቆት እስክንድር ነጋ!!!
-እናት ሰርካለም ፋሲል በግፍ እስር ቤት በብዙ ስቃይ ሳለች ትፅናና ዘንድ ልጇ ደህና ሆኖላት ለዘር ሲለው በጌታ ታምር ናፍቆትን ወልዳ አቀፈች።
-አባት እስክንድር ነጋ ያለጥፋቱ መንግስትን በመቃወም ተከሶ ፲፰ ዓመት ተፈርዶበት በእስር ሳለ የልጁን መወለድ ሰማ።

*እናት አባት ልጅ ለሕዝብና ለአገር ሲባል ለተከፈለ መስዋዕትነት ምሳሌ ናቸው። የፅናት ምልክቶች ናቸው። ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ።

የብልፅግናው ኦነግ ከጨፈጨፋቸው አማራዎች መካከልት ይቺ አራስ ህፃን አንዷ ነች😢
21/06/2024

የብልፅግናው ኦነግ ከጨፈጨፋቸው አማራዎች መካከልት ይቺ አራስ ህፃን አንዷ ነች😢

የብልፅግና አገልጋዮች በእስራኤል!(ኢትዮ ሚዲያ)ብልፅግና በእስራኤል "አስተዋጽዖ" ያበረከቱ ያለቻቸውን  ታማኝ አገልጋዮች በአምባሳደሯ አማካኝነት ሸለመች:: በትናንትናው እለት የብልፅግና አም...
20/06/2024

የብልፅግና አገልጋዮች በእስራኤል!
(ኢትዮ ሚዲያ)

ብልፅግና በእስራኤል "አስተዋጽዖ" ያበረከቱ ያለቻቸውን ታማኝ አገልጋዮች በአምባሳደሯ አማካኝነት ሸለመች::

በትናንትናው እለት የብልፅግና አምባሳደር በእስራኤል "ልዩ አስተዋፅኦ" ያበረከቱ ያላቸውን ቤተ እስራኤላውያንን እና በስደት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ሸለመ!

ሽልማት ከተበረከተላቸው ባንዳ ማህበራት መካከል :-

1-መሬት ኢትዮ እስራኤል
2- መንፈሳዊ የተክለ ሃይማኖት ማህበር
3- የአማርኛው የቴሌቪዥን ጣቢያ IETV
4-ካን ሬዲዮ የተሰኘው የአማርኛ ሬዲዮ ክፍል የመሳሰሉት ይገኙበታል::

በተያያዘ አማራ ክልል ዛሬም በስርዓቱ ሙሉ በሙሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር ወድቆ የብዙ ንፁሃንን ህይወት እየቀጠፈ እንደሚገኝ ይታወቃል::

ታላቁ አባት አርበኛ ታጋይ ጓንዴ ገበየዉ ፈንተዉ!(በፋኖ አስቻለው ደሴ)እኝህ አባት የሚገርም ታሪክ ያላቸዉ የ70 አመት ሽማግሌ ናቸዉ ። አርበኛ ፀሎተኛ የፋኖ አስተባባሪ 🔜 ጓንዴ ገበው ፈን...
20/06/2024

ታላቁ አባት አርበኛ ታጋይ ጓንዴ ገበየዉ ፈንተዉ!
(በፋኖ አስቻለው ደሴ)

እኝህ አባት የሚገርም ታሪክ ያላቸዉ የ70 አመት ሽማግሌ ናቸዉ ። አርበኛ ፀሎተኛ የፋኖ አስተባባሪ 🔜 ጓንዴ ገበው ፈንታዉ ይባላሉ።
እኝህ እንቁ የአማራ አባት ባለትዳር እና የ10 ልጆች አባት ናቸዉ፤ 5 ወንዶች እና 5 ሴቶች ልጆች የወለዱ የልጅ ሃብታም ሲሆኑ የአማራነት ፍቅር ያለባቸዉ ታላቅ የታሪክ ባለቤት ሆነው ግን ያልተዘመረላቸዉ አባት ናቸዉ። ዛሬ ወደ ሚዲያ ላወጣቸዉ የተገደድኩበት ምክኒያት አለ። ለአማራነት በእድሜ 70 አመት ድረስ መታገል እንዳለብን ለማስረዳት እሳቸዉን እንደ አርዓያ ጠቅሻለዉ ።

አባታችን አርበኛ ፆለተኛ አባት ጓንዴ ገበዉ ፈንተዉ በጁንታው ግዜ በሬያቸውን ላማቸውን በመሸጥ ኤንፎርቲ ወይም የቡድን መሳሪያ በመግዛት በገዛ ሐብታቸዉ በመዝመት ወራሪን ጥላትን በመመከት በዳወት ግንባር ከ7 ወር በላይ የዘመቱ አገር ወዳድ ጀግና ናቸው። አሁንም በፍፁም እውነትን መናገር የተሳነዉን ብልፅግናን ከሜጀር ጀኔራል አምሳሉ ማዘንጊያ ጉን በመቆም እና ቀኝ እጅ በመሆን እየተዋደቁ ያሉ ናቸው። ከስቴ ዲንሳ ብርጌድ ጋር በመሆን የአማራነትን ትግል ዳር እያደረሱ ያሉ ታላቁ አባታችን አርበኛ ጓንዴ ገበዉ ፈንተዉ ናቸው። የአማራ ትግል ከህፃን እስከ ሽማግሌ ድረስ ነዉ እየተዋደቀ ያለው። እወነት ለመናገር ለማይደፍረዉ ለብልግና አድርሱልን ። አርበኛ አባታችን የአማራ ትግልና የአማራ ጥያቄ እንቅልፍ የሚነሳቸዉ እና 24 ሰዓት የሚዋደቁ እንቁ አርበኛችን ቆፍጣና የአማራ ልዩ ስጦታ ናቸዉ::

26/06/2022

የትና መቼ ነው? ምን እያረጉ ነው?
What is this? Is this some kind of Military training? Or what?
Where is this place?

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የዳር አገሩ አማራ ድምፅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share