ʙᴇᴋᴀ ɴᴇᴡs

  • Home
  • ʙᴇᴋᴀ ɴᴇᴡs

ʙᴇᴋᴀ ɴᴇᴡs Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ʙᴇᴋᴀ ɴᴇᴡs, Digital creator, .

Qaamooleen farra Oromummaa Ayyaana Irreechaa shororkeessuuf Finfinnee seenan to'atamaa jiruuQaamooleen farra Oromummaa a...
01/10/2023

Qaamooleen farra Oromummaa Ayyaana Irreechaa shororkeessuuf Finfinnee seenan to'atamaa jiruu

Qaamooleen farra Oromummaa ayyaana Irreechaa shororkeessuuf of jijjiiranii magaalaa Finfinnee seenaa jiran to'atamaa jiraachuu himmame.

Qophiin nageenyaa ayyaana Irreechaa xumuramee jiraHumni nageenyaa ayyaanni irreechaa karaa nagaatiin akka kabajamu qidoo...
01/10/2023

Qophiin nageenyaa ayyaana Irreechaa xumuramee jira

Humni nageenyaa ayyaanni irreechaa karaa nagaatiin akka kabajamu qidoominaan hojjechaa jiraa.

23/09/2023
  የአማራ ህዝብን እንታደጋለን የሚሉ ደካማ ፍጡሮች ገና ለድል ሳይበቁ የድሉ ባለቤት እኔ ነኝ እያሉ እርስ በእርስ መባላት ጀምረዋል። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ አሉ። ኢትዮጵያን ለማፍረ...
20/09/2023



የአማራ ህዝብን እንታደጋለን የሚሉ ደካማ ፍጡሮች ገና ለድል ሳይበቁ የድሉ ባለቤት እኔ ነኝ እያሉ እርስ በእርስ መባላት ጀምረዋል።

ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ አሉ። ኢትዮጵያን ለማፍረስ መሞከር ለወያኔም አልጠቀማትም በስተመጨረሻ ውርደት ከመከናነብ ውጪ።

ለማንኛውም ከድል #እየራቀ በድል ሽሚያ የተጣላ የመጀመሪያው ቡድን ነው ፅንፈኛው ሀይል #ጃውሳ



ነገረ ስራዉ ሁሉ የፈሪ የሆነዉ  #ጃዉሳ እንደ ለመደዉ ቃታዉን ወደ ንጹሃን ስቧል። የመከላከያን በትር መቋቋም ሲያቅተዉ የፈሪነት ዱላዉን በንጹሃን ላይ ሰንዝሯል።  #የጃዉሳዉ ማንነት ከጅምሩ...
17/09/2023

ነገረ ስራዉ ሁሉ የፈሪ የሆነዉ #ጃዉሳ እንደ ለመደዉ ቃታዉን ወደ ንጹሃን ስቧል። የመከላከያን በትር መቋቋም ሲያቅተዉ የፈሪነት ዱላዉን በንጹሃን ላይ ሰንዝሯል።

#የጃዉሳዉ ማንነት ከጅምሩም አሸባሪነት ነዉ ስንል በምክኒያታዊነት ነበረ። ለአማራ ህዝብ ጥቅም ሳይሆን ለሴራ ፖለቲካቸዉ ነዉ የቆሙት። ለዚህም ብዙ ማሳያ መጥቀስ ይቻላል።

በራሳቸዉ ክልል #በአገዉ፣ #በቅማንት እና ላይ፤ ድምበር ተሻግረዉ #ቤኒሻንጉል (መተከል ወረዳ)፣ #ትግራይ (ወልቃይት እና ፀገዴ )፣ #ኦሮሚያ (ወለጋ፣ ደራ፣ መንዲዳ) ባለፉት 5 ዓመታት ንጹሃንን በጅምላ ሲጨፈጭፉ ነበር።


#ጃውሳ

የመከላከያን በትር መቋቋም አቅቶት ተስፋ የቆራጣው ጽንፈኛው የጃውሳው ቡድን በወለጋ ጊዳ አያና ንፁሃንን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፏል ‼️   #ጃውሳ
17/09/2023

የመከላከያን በትር መቋቋም አቅቶት ተስፋ የቆራጣው ጽንፈኛው የጃውሳው ቡድን በወለጋ ጊዳ አያና ንፁሃንን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፏል ‼️

#ጃውሳ

ኢትዮ 360 ፔንሲዮንጥራቱን የጠበቀ ዝልዝል ሀሜት እና ትኩስ ዉሸት አቅፎት የሚያድርበት ፣ ምቀኝነት ፣ ዘረኝነት ፣ የበታችነት ፣ ቆሞቀርነት መገለጫችን ናቸዉ ይምጡ ከሰይጣን የተሻለ ክፉ ሆ...
16/09/2023

ኢትዮ 360 ፔንሲዮን
ጥራቱን የጠበቀ ዝልዝል ሀሜት እና ትኩስ ዉሸት አቅፎት የሚያድርበት ፣ ምቀኝነት ፣ ዘረኝነት ፣ የበታችነት ፣ ቆሞቀርነት መገለጫችን ናቸዉ ይምጡ ከሰይጣን የተሻለ ክፉ ሆነዉ ይመለሳሉ ፡፡

#ጃውሳ


ገበሬው እንዳያርስ አድርገው ህዝቡን አስገድደው ለጦርነት ከዳረጉ ቡኋላ አሁን ደግሞ ተርበናል እያሉ ነው።ገበሬው ተራጋግቶ እንዳያርስ በማድረግ ክረምቱ እንዲያልፈው ያደረጉት እና ምሬ ወዳጆ ም...
13/09/2023

ገበሬው እንዳያርስ አድርገው ህዝቡን አስገድደው ለጦርነት ከዳረጉ ቡኋላ አሁን ደግሞ ተርበናል እያሉ ነው።

ገበሬው ተራጋግቶ እንዳያርስ በማድረግ ክረምቱ እንዲያልፈው ያደረጉት እና ምሬ ወዳጆ ምግብ ምግብ ራበን እያሉ ነው።

መጀመሪያ ነው እንጂ መጥኖ መደቆስ አለ የሀገረ ሰው ተዉ ብለን ነበር አሁን የረሃብ ቆፈን ቀፍድዶ ያዘልን ይበላቹ።

የህዝቡን ስቃይ እዩት እዛ በዘረፋቹት የህዝብ ገንዘብ እንደፈለጋቹት መብላት ለምዳሁ አሁን ምን ይዋጣቹ።



ጉድ በል ጉንደር!!!!!!እነ አምበርብሬ ጀግናችን፣ መሪያችን፣ አርበኛችን ይላሉ፤  #ዘምዋ ለካስ ኤርትራዊ ነች!😂😂😂😂ይሄ የሻቢያ ቅጥረኛ ሀገራአችንን ሊያፈርስና ሊበታትን የመጣ ሰላይ ነበር...
11/08/2023

ጉድ በል ጉንደር!!!!!!

እነ አምበርብሬ ጀግናችን፣ መሪያችን፣ አርበኛችን ይላሉ፤ #ዘምዋ ለካስ ኤርትራዊ ነች!😂😂😂😂

ይሄ የሻቢያ ቅጥረኛ ሀገራአችንን ሊያፈርስና ሊበታትን የመጣ ሰላይ ነበር። ተበልተሃል !!! ዘመነ አብንም ... ባዴንም አይደለም! ዘመነ ካሴ ሻቢያ ነዉ!😂😂 ትግሉ ተቀልብሷል ብራዘር። አይዞሽ ጃዉሳ!!!!!!

#ጃዉሳ

Egeree keenya har'a haa dhaabnu❗Seenaa hojjachuuf gara iddoo dhaabbii biqiltuutti ammuma haa imallu❗  Magariisa
17/07/2023

Egeree keenya har'a haa dhaabnu❗

Seenaa hojjachuuf gara iddoo dhaabbii biqiltuutti ammuma haa imallu❗

Magariisa

የጨኳኝ ተጨቋኝ አስተሳሰብ ከዚህ በኋላ ምንም ተቀባይት አይኖረዉምኢትዮጵያችን ከፍ ብላ እና በልፅጋ እንድትታይ አንድነታችንን  #በወንድማማችነት መርህ ላይ መገንባት አለበት። ከተባበርን አለም...
05/07/2023

የጨኳኝ ተጨቋኝ አስተሳሰብ
ከዚህ በኋላ ምንም ተቀባይት አይኖረዉም

ኢትዮጵያችን ከፍ ብላ እና በልፅጋ እንድትታይ አንድነታችንን #በወንድማማችነት መርህ ላይ መገንባት አለበት።

ከተባበርን አለምን የሚቀይር አቅም በውስጣችን አለ። በተቃራኒው #በሴራ ፖለተካ መጠላለፍን ካላቆምን የአለም መሳቂያ እና መሳለቂያ መሆናችን አይቀሬ ነው።

የሀገራችንን ፖለቲካ #በወንድማማችነት መርህ ላይ በመመስረት ሀገራችንን በማንም የማትደፈር እንዳላት ለአለም ማሳየት ከእያንዳንዱ ዜጋ ይጠበቃል!


22/06/2023
የበርካታ ታሪኮች ባለቤት ሀገር እኛ  #ኢትዮጵያዊያን ከበርካታ ሀገራት የሚለየን ነገር ቢኖር በጣም ብዙ  #የጋራ ታሪኮች ባለቤቶች መሆናችን ነው።  እነዚህ ታሪኮቻችን ከኛ አልፍው  #ለዓለም...
14/06/2023

የበርካታ ታሪኮች ባለቤት ሀገር

እኛ #ኢትዮጵያዊያን ከበርካታ ሀገራት የሚለየን ነገር ቢኖር በጣም ብዙ #የጋራ ታሪኮች ባለቤቶች መሆናችን ነው። እነዚህ ታሪኮቻችን ከኛ አልፍው #ለዓለምም ተምሳሌት መሆን የቻሉ ናቸው ።

አሁን አሁን የኛ ነገር #በጋን ውስጥ እንዳለ መብራት እየሆነ መቷል። በርካታ #አንድ የሚያደርጉን ነገራቶችን ቆልፈናቸው የሚያለያዩን ነገራት ላይ ጠንክረን እየሰራን እነገኛለን። ይህ በጣም የሚያሳዝነው ነገር ነዉ። ከሚያለያየን ነገር ይልቅ አንድ ሚያደርገን በርካታ ነገር እያለ የሚለየን ነገር ላይ መጠመዳችን እንደ ህዝብ አንገት የሚያስደፋ ነዉ።


የወል እወነት እንዲረጋገጥ የሁሉም ሰዉ አሻራ ያስፈልጋል ኢትዮጵያ የብዙ ታሪክ ባለቤት ነች ። አባቶቻችን ብዙ ታሪክ ሰርተው ይችን   ያቆዩልን በብልሃት እና  #በወል እውነት ነው ። የወል ...
14/06/2023

የወል እወነት እንዲረጋገጥ የሁሉም ሰዉ አሻራ ያስፈልጋል

ኢትዮጵያ የብዙ ታሪክ ባለቤት ነች ። አባቶቻችን ብዙ ታሪክ ሰርተው ይችን ያቆዩልን በብልሃት እና #በወል እውነት ነው ። የወል እውነት የሌለበት ሀገር ይቅርና አንድ ቤተሰብ እንኳን በሰላም መኖር አይችልም። መገፋፋት ፣ መኖቃቆር ፣ መጠላለፍ እና ፅንፈኝነት ስለሚኖር #ሀገር ልታድግ አትችልም ።

⁉️የወል እውነት ይህን ያክል ካስፈለገን እንዴት መሬት ማስያዝ ፣ እንቅፋቶቹንስ እንዴት ማሸነፍ እንችላለን ?

የወል እንውነት እንድንለማመድ የመጀመሪያው አንዱ ለአንዱ እውቅና ሲሰጥ ነው። #ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ፤ ሀገራችን እዚህ እስከምትደርስ ድረስ ፣ ሉዓላዊነቷ እንዲጠበቅ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የድርሻውን ተወቷል ።

እውነተኛ መሬት ማስያዝ ግን በቀላሉ አይመጣም። ለሀገር ይህን ያክል የሚጠቅም ነገር ሲጀመር እንዲው ሊመጣ አይችልም ለምን ከተባለው ሀገራችን ስትረጋጋ ጥቅማቸው የሚቀንስባቸው ብዙ ስላሉ ። ስለዚህ ከግራና ከቀኝ ጥላቻ የሚሰብኩንን ትተን በአንድነት ኢትዮጵያን እናልማት ።


ኢስላም ሰላም ነው ‼️፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ህዝብ ሙስሊሙ የሰላም ተምሳሌነቱን አሰይቷል ፤ የፅንፈኞችን ህልም ያጨለመ ውይይት በማድረግ ለኢትዮጲያ ሰላም ያላቸውን ትጋት በሚገባ አሳይተዋል ።ህዝ...
10/06/2023

ኢስላም ሰላም ነው ‼️
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ህዝብ ሙስሊሙ የሰላም ተምሳሌነቱን አሰይቷል ፤ የፅንፈኞችን ህልም ያጨለመ ውይይት በማድረግ ለኢትዮጲያ ሰላም ያላቸውን ትጋት በሚገባ አሳይተዋል ።

ህዝቡ ሁሌም ሰላም ነው ሚፈልገው ፅንፈኛው ኃይል ግን ህዝቡን ያለሆነውን ሆኖዋል እያለ የማሽበር ለእኩይ አላማው ሊጠቀም ይምክራል። ህዝብ ከዚህ በኋላ የነዚህን ፅንፈኞች የሴራ ፖለቲካቸውን በሀይማኖት ካባ ለማልበስ የሚሞክሩት ፅንፈኞች በቃችሁ ብሎ ሊጠነቀቅ ይገባል።

ለቀጣይ 4 አመታት 25 ቢሊዮን ችግኝ የመትከል ስራ ተጀመረባለፉት አመታት በሀገራችን በተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሃግብር ግብር 25 ቢሊዮን ችግኞች ተተክሎዋል ። ለቀጣይ 4 አመታት የሚቆይ ...
10/06/2023

ለቀጣይ 4 አመታት 25 ቢሊዮን ችግኝ የመትከል ስራ ተጀመረ

ባለፉት አመታት በሀገራችን በተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሃግብር ግብር 25 ቢሊዮን ችግኞች ተተክሎዋል ። ለቀጣይ 4 አመታት የሚቆይ " ነገን ዛሬ እናልብስ " በሚል መሪ ቃል በጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አቢይ አህመድ በአፋር በአፋር ተጀምሮዋል ።

ይህ ነገር ዛሬ እናልብስ ተብሎ የተጀመረው የችግኝ ተከላ እቅድ 25 ቢሊዮን ስሆን ይህን ሲሳካ ኢትዮጵያ 50 ቢሊዮን ችግኝ በመትከል ደማቅ ታሪክ ታስመዘግባለች ።

የከተማውን ፕላን የጠበቁ ብዙ ቤተእምነቶች ይገነባሉ*******************************************የሸገር ከተማ ማስተር ፕላን በመጪው ሀምሌ ወር ወደ ተግባር ማዋል ከመጀ...
09/06/2023

የከተማውን ፕላን የጠበቁ ብዙ ቤተእምነቶች ይገነባሉ
*******************************************

የሸገር ከተማ ማስተር ፕላን በመጪው ሀምሌ ወር ወደ ተግባር ማዋል ከመጀመሩ በፊት በማስተር ፕላኑ ለእምነት ተቋማት የተዘጋጀውን ስፍራዎችን የሙስሊም ተወካዮች ከክልሉ መንግስት ጋር በጋራ ቀድመው ፕላኑን እንዲመለከቱና እንዲያረጋግጡ ክብር አቶ ሽመልሥ አብዲሳ መናራቸውን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገልጿል።

በትላንትናዉ እለት   ስለፈረሱት መስጂዶች ጉዳይ   ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ዉይይት እንደተደረገ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት መግለጫ አዉጥቷል። በመግለጫዉም ላይ ፦ - በሀገራችን...
09/06/2023

በትላንትናዉ እለት ስለፈረሱት መስጂዶች ጉዳይ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ዉይይት እንደተደረገ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት መግለጫ አዉጥቷል። በመግለጫዉም ላይ ፦

- በሀገራችን የተለያዩ አከባቢዎች የመስጂድ መሬትን በህጋዊ መንገድ የማግኘትና የመሥራት እንዲሁም ለተሠሩት መስጂዶች ካርታና የማስፋፊያ መሬት የማግኘት ሁኔታ ላይ በርካታ ችግሮች እንዳሉ በዝርዝር ተብራርተዋል።

- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትም ሆነ ሕዝበ ሙስሊሙ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል ከተሞችን ለማዘመን የሚደረገውን እቅድን፥ ልማትንም ሆነ አድገትን የሚደገፍው እንጂ የሚቃወመው አይደለም።

ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጋር በተደረገው ውይይት በክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ በኩል የተጠቀሱት ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው :-

- በተፈጠረው ሁኔታ ሕይወታቸውን ላጡት ሙስሊሞች ማዘናቸውን ገልጸዋል።
- የሸገር ከተማ የሃይማኖትን እሴትን መሠረት አድረጎ እንደሚገነባ እና የእሰልምናን ጨምሮ የሌሎችም ቤተእምነቶችም ተቋማት በብዛት በሸገር ከተማ ፕላን ዉስጥ እንደተካተቱ።
- አስፈላጊውን የቤተእምነት መሥሪያ መሬቶችን በፕላኑ መሠረት ለምዕመኑ እንደሚሰጥና በቆርቆሮ ሳይሆን የከተማዋን ፕላን የሚመጥን በርካታ ዘመናዊ መስጊዶች በከተማው እንዲሰሩ እንደሚፈልጉ።
- በሸገር ከተማ ለኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ የሚሆን መሬት እንደሚሰጥ።
- አዲሱ የሸገር ከተማ ፕላን ወደ ተግባር እስኪገባ ድረስ ሙሉ ለሙሉ መኖሪያ ቤቶች ባልፈረሱባቸው አከባቢዎች ለሚኖሩ ሙስሊሞች በጊዜያዊነት የሚሰግዱባቸው መስጊዶች የኦሮሚያ ክልል መጅሊስና የሸገር ከተማ አስተዳደር በጋራ በመጋገር መስጂድ መሥሪያ ቦታ እንዲያዘጋጁ።

አስደሳች ዜና ‼️፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ዛሬ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ትግሮችን በንግግር መፍታት እንደተቻለ የሚያሳይ ድንቅ ውይይት ከኦሮሚያ ክልል  ፕሬዝዳንት ጋር ማድ...
09/06/2023

አስደሳች ዜና ‼️
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ዛሬ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ትግሮችን በንግግር መፍታት እንደተቻለ የሚያሳይ ድንቅ ውይይት ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ጋር ማድረጋቸውን ገልፀዋል።

ችግሩን እያስፋ ችግሮችን በማስፋፋት ጉዳዩን ለእኩይ ዓላማ ለሚጠቀሙ ፅንፈኞችን ህልም የከሸፈ ውይይት ነበር።

የከተማውን ፕላን የጠበቁ ብዙ ቤተእምነቶች ይገነባሉ*****************የሸገር ከተማ ማስተር ፕላን በመጪው ሀምሌ ወር ወደ ተግባር ማዋል ከመጀመሩ በፊት በማስተር ፕላኑ ለእምነት ተቋማ...
09/06/2023

የከተማውን ፕላን የጠበቁ ብዙ ቤተእምነቶች ይገነባሉ
*****************

የሸገር ከተማ ማስተር ፕላን በመጪው ሀምሌ ወር ወደ ተግባር ማዋል ከመጀመሩ በፊት በማስተር ፕላኑ ለእምነት ተቋማት የተዘጋጀውን ስፍራዎችን የሙስሊም ተወካዮች ከክልሉ መንግስት ጋር በጋራ ቀድመው ፕላኑን እንዲመለከቱና እንዲያረጋግጡ ክብር አቶ ሽመልሥ አብዲሳ መናራቸውን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገልጿል።

የከተማውን ፕላን የጠበቁ ብዙ ቤተእምነቶች ይገነባሉበዛሬው እለት ከእስልምና እምነት ተከታይ ተወካዮች ጋር በነበረው ምክክር የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕረዝዳን አቶ ሽመልስ አብዲሳ  ...
09/06/2023

የከተማውን ፕላን የጠበቁ ብዙ ቤተእምነቶች ይገነባሉ

በዛሬው እለት ከእስልምና እምነት ተከታይ ተወካዮች ጋር በነበረው ምክክር የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕረዝዳን አቶ ሽመልስ አብዲሳ የእሰልምናን ጨምሮ የሌሎችም ቤተእምነቶችም ተቋማት #በብዛት በሸገር ከተማ ፕላን ዉስጥ እንደሚካተቱ ጠቁመዋል፤ ለዚህም አስፈላጊውን የቤተእምነት መሥሪያ #መሬቶችን በፕላኑ መሠረት ለምዕመኑ እንደሚሰጥና በቆርቆሮ ሳይሆን የከተማዋን ፕላን የሚመጥን በርካታ በከተማው እንዲሰሩ እንደሚፈልጉም ተናግረዋል።

አክለውም #በሸገር ከተማ ግንባታ የሚሆን #መሬት እንደሚሰጥም ተናግረዋል።

እናመሰግናለን ክቡር ፕረዝዳንት💪

በንግግር ይፈታል ነገር 🤝በሸገር ከተማ በኢትዮጵያ ትልቁ  #መስጂድ እንደሚገነባ ይፋ ሆኗል ፡፡ ሰሞኑን በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተፈጥሮ የነበረዉ ቅሬታ የእስልምና ምክር ቤቱ ከ ኦ...
09/06/2023

በንግግር ይፈታል ነገር 🤝

በሸገር ከተማ በኢትዮጵያ ትልቁ #መስጂድ እንደሚገነባ ይፋ ሆኗል ፡፡ ሰሞኑን በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተፈጥሮ የነበረዉ ቅሬታ የእስልምና ምክር ቤቱ ከ ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳነት ከክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋር ባደረጉት ንግግር ነገሮች በሰከነ መልኩ ተስተካክሏል፡፡

የሸገር ከተማ ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ገፀበረከት እንጂ የችግር ምንጭ እንደማትሆን ተረጋግጧል፡፡ የከተማዋን ፕላን በጠበቀ መልኩ በርካታ #መስጅዶች እንደሚገነቡ ቃል ተገብቷል፡፡

አዲሱ የሸገር ከተማ ፕላን ወደ ተግባር እስኪገባ ድረስ ሙሉ ለሙሉ መኖሪያ ቤቶች ባልፈረሱባቸው አከባቢዎች ለሚኖሩ ሙስሊሞች በጊዜያዊነት የሚሰግዱባቸው መስጊዶች የኦሮሚያ ክልል መጅሊስና የሸገ...
09/06/2023

አዲሱ የሸገር ከተማ ፕላን ወደ ተግባር እስኪገባ ድረስ ሙሉ ለሙሉ መኖሪያ ቤቶች ባልፈረሱባቸው አከባቢዎች ለሚኖሩ ሙስሊሞች በጊዜያዊነት የሚሰግዱባቸው መስጊዶች የኦሮሚያ ክልል መጅሊስና የሸገር ከተማ አስተዳደር በጋራ በመጋገር መስጂድ መሥሪያ ቦታ እንዲያዘጋጁ።

ሸገር ከተማ ከ20 እስከ 30 ሚሊዮን ነዋሪዎች ያላት፥ ዘመናዊና በፕላን ብቻ ግንባታ የሚካድባት ከተማ ሆኖ ለመግንባት ሕግ ወጥ ግንባታን መከላከል፥ የተገነቡትን ለዚህ ሂደት የእምነት ተቋማት ተባባሪ እንዲሆኑ እንፈልጋለን ብለዋል።

የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት መግለጫ ‼️፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትም ሆነ ሕዝበ ሙስሊሙ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል ከተሞችን...
09/06/2023

የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት መግለጫ ‼️
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትም ሆነ ሕዝበ ሙስሊሙ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል ከተሞችን ለማዘመን የሚደረገውን እቅድን፥ ልማትንም ሆነ አድገትን የሚደገፍው እንጂ የሚቃወመው እንዳልሆነ ጠቅሰዋል።

አዲስ የሚገነባውን የከተማ ፕላን “የማይመጥኑ” የተባሉ የቤተ እምነት ግንባታዎች በሕጋዊና ከተማውን በሚመጥኑ ተቋማት ለመተካት የሚደረገውን ሂደትም፤ የኦሮሚያ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አቅሙን በማጠናከር በዉይይት የእምነት ተቋማቱ ራሳቸው መፍረስ ያለባቸውን እንዲያፈርሱ ተነጋግረዋል።

እንኛ የምንፈልገው ለአራቱም ሃይማኖቶች የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ እና ሊጎበኙ የሚችሉ  እስታንዳርዳቸውን የጠበቁ የእምነት ቦታዎችን ነው።ደረጃቸውን የጠበቁ የአምልኮ ቦታዎች እንዲሰሩ እና ...
09/06/2023

እንኛ የምንፈልገው ለአራቱም ሃይማኖቶች የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ እና ሊጎበኙ የሚችሉ እስታንዳርዳቸውን የጠበቁ የእምነት ቦታዎችን ነው።

ደረጃቸውን የጠበቁ የአምልኮ ቦታዎች እንዲሰሩ እና ማህበረሰቡ እንዲገለገልበት ለማድረግ ከሸገር ምስረታ በፊት ቅድሚያ ተሰጥቶት በጥናት ላይ ተመስርቶ የቦታ ልየታ የተደረገ መሆኑ ተገልጿል።

በሸገር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ የእምነት ቤቶች ስታንዳርዳቸውን የጠበቁ ስለመሆናቸው ቁጥጥር እንደሚደረግባቸውም ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ተናግረዋል።

የጸጥታ ተቋማት ተሐድሶ ብልጽግና ከመጣ ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ ፣ ምንስ ተገኘ የሚሉ ሰዎች አሉ ። ለዉጥ የሚታየው ሰዉ የነበረውን የሚያስታውስ እና የለዉጥን ትርጉም ስለሚረዳ ሰዉ ነው  ።...
08/06/2023

የጸጥታ ተቋማት ተሐድሶ

ብልጽግና ከመጣ ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ ፣ ምንስ ተገኘ የሚሉ ሰዎች አሉ ። ለዉጥ የሚታየው ሰዉ የነበረውን የሚያስታውስ እና የለዉጥን ትርጉም ስለሚረዳ ሰዉ ነው ። ብልጽግና የሚባለውን ትርክት መሬት ማስያዝ እንኳ አንዱ ለውጥ ነዉ ።

ባለፈው አራት እና አምስት አመታት በጸጥታ ተቋማት ላይ ተዓምር የሆነ ስራ ተሰርቷል ። መከላከያ ፣ አየር ሃይል እና በደህንነት ተቋማት ላይ በጠንካራ ትኩረት ስራ ተሰርቷል ። እነዚህን የጸጥታ ተቋማት ማጠናከር ለአንድ ሀገር ሉዓላዊነት እና መረጋጋት በጣም ወሳኝ ናቸው ፤ ኢትዮጵያ አሁን ሉዓላዊነቷ ምንም ላይነካ በቀን እና ሌሊት 24 /7 /365 ሁሌም ዝግጁ የሆነ ዘብ አላት ።

ዲፕሎማቲካሊ ተጽኖ ያለን ሀገር እንድንሆን ..... "የዲፕሎማሲ ሃይል   በሌለበት፣   በሌለበት፣   በሌለበት ብቻዉን መቆም አይችልም። የነዚህ ሃይሎች ጥንካሬና ብቃት  #ዲፕሎማቲካሊ ተጽኖ...
08/06/2023

ዲፕሎማቲካሊ ተጽኖ ያለን ሀገር እንድንሆን .....

"የዲፕሎማሲ ሃይል በሌለበት፣ በሌለበት፣ በሌለበት ብቻዉን መቆም አይችልም። የነዚህ ሃይሎች ጥንካሬና ብቃት #ዲፕሎማቲካሊ ተጽኖ ያለን #ሀገር እንድንሆን ያስችለናል "

በአለም አቀፍ ደረጃ #ዲፕሎማቲክ ተጽኖ ለማሳደር ዋና ዋና የሆኑ ሶስት መሰረታዊ ነገሮች ያስፈልጋሉ። እነዚህን መሰረቶች ዛሬ ላይ በአስተማማኝ ሁኔታ መሰረታቸዉን ማስቀመጥ ማፋጠን ነዉ።

የተሻለ መከላከያ፣ የተሻለ ፖሊስ፣ የተሻለ ደህንነት ገንብተናል‼️''ጠላትም ወዳጅም የሚያዉቀዉ ተቋም ገንብተናል፣ አሁን ኢትዮጵያ አስተማማኝ መከላከያ አላት። ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ለሚለዉ አት...
08/06/2023

የተሻለ መከላከያ፣ የተሻለ ፖሊስ፣ የተሻለ ደህንነት ገንብተናል‼️

''ጠላትም ወዳጅም የሚያዉቀዉ ተቋም ገንብተናል፣ አሁን ኢትዮጵያ አስተማማኝ መከላከያ አላት። ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ለሚለዉ አትጠራጠር ኢትዮጵያ አትፈርስም። ከዚህ በፊት በቀን እንጂ በማታ መዋጋት የማይችለዉን አየር ሃይላችን አሁን ባለዉ ሁኔታ ቀንም ማታም መዋጋት እንዲችል አድርገን ገንብተናል''

~ ጠ/ሚ/ ዶ/ር አብይ አሕመድ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ʙᴇᴋᴀ ɴᴇᴡs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share