የራስ ምስል ፊልም ስራዎች

  • Home
  • የራስ ምስል ፊልም ስራዎች

የራስ ምስል ፊልም ስራዎች ምስል የማይገልፀው ሀሳብ የለም !

10/09/2023

Tiktok ላይስ ይከተሉናል?
ስለፊልም ብዙ የምናወጋው አለን!
🇪🇹

ተጋበዙልን🙏
25/07/2022

ተጋበዙልን🙏

አዳዲስ ለምንሰራቸው የቴሌቪዥን ድራማ እና የፊቸር ፊልም ስራዎች የተዋናይ ምዝገባ ስለጀመርን በሚከተለው መልኩ መልዕክት ይላኩልን።ስም እድሜቁመትክብደትየትምህርት ደረጃየስራ ልምድ(ከሌለም ችግ...
26/08/2021

አዳዲስ ለምንሰራቸው የቴሌቪዥን ድራማ እና የፊቸር ፊልም ስራዎች የተዋናይ ምዝገባ ስለጀመርን በሚከተለው መልኩ መልዕክት ይላኩልን።

ስም
እድሜ
ቁመት
ክብደት
የትምህርት ደረጃ
የስራ ልምድ(ከሌለም ችግር የለውም)
የመኖሪያ አድራሻ
የስልክ አድራሻ

22/11/2020
18/11/2020

2ተኛ ዙር ምልመላ ጀምረናል!!!!!!!

ሰላም ጤና ይስጥልን!

በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ውስጥ መሥራት የምትፈልጉ የፊልም ሙያተኞች በINBOx መልዕክት አድራሻችሁን በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።

1. በድርሰት
2. በዝግጅት
3. በፕሮዲውሰርነት
4. በትወና
5. በቪዥዋል ኢፌክት
6. በስፔሻል ኢፌክት (ሜክአፕ)

፨የራስ ምስል ፊልም ስራዎች፨
ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️

ተዋንያን እንፈልጋለን !!ገፀ ባህሪይ ሀፆታ፦ ሴትማስታወሻ ፦ ከፍ ያለ ተረከዝ ባላቸው ጫማዎች ላይ ተቀላጥፎ የመራመድ ችሎታ ያላት።ገፀ ባህሪይ ለፆታ፦ ወንድእድሜ፦ 45 እና ከዛ በላይገፀ ባ...
12/03/2020

ተዋንያን እንፈልጋለን !!

ገፀ ባህሪይ ሀ
ፆታ፦ ሴት
ማስታወሻ ፦ ከፍ ያለ ተረከዝ ባላቸው ጫማዎች ላይ ተቀላጥፎ የመራመድ ችሎታ ያላት።

ገፀ ባህሪይ ለ
ፆታ፦ ወንድ
እድሜ፦ 45 እና ከዛ በላይ

ገፀ ባህሪይ ሐ
ፆታ፦ ወንድ
ማስታወሻ ፦ የጉራጊኛ ቋንቋ ንግግር ዘዬ የሚችል

ገፀ ባህሪይ መ
ፆታ፦ ወንድ
ማስታወሻ ፦ በወሎ የንግግር ቃና አማርኛን መናገር የሚችል

ገፀ ባህሪይ ሠ
ፆታ፦ ወንድ
ማስታወሻ ፦ በትግረኛ የንግግር ቃና አማርኛን መናገር የሚችል።

ገፀ ባህሪይ ረ
ፆታ፦ ወንድ
ማስታወሻ ፦ በሶማሊያውያን የንግግር ቃና አማርኛን መናገር የሚችል

ገፀ ባህሪይ ሰ
ፆታ፦ ወንድ
ማስታወሻ ፦ በኦሮምኛ የንግግር ቃና አማርኛን መናገር የሚችል

ገፀ ባህሪይ ሸ
ፆታ፦ ወንድ
ማስታወሻ ፦ በወላይትኛ የንግግር ቃና አማርኛን መናገር የሚችል

ለምዝገባ 0118124546 በመደወል
ወይም
በ0944303650 ቴሌግራም ላይ የምስል እና የድምፅ መልእክት በመላክ ብቻ መመዝገብ ይችላሉ።

፨ የራስ ምስል ፊልም ስራዎች ፨
መጋቢት 03 ፥ 2012 ዓ.ም

ተዋንያን እንፈልጋለን !፨ የስራ ማስታወቂያ ፨ሰላም ፥ እንደምን ሰነበታችሁ ።የራስ ምስል ፊልም ስራዎች እና ኤፍሬም ሞገስ ፊልም ፕሮዳክሽን አዲስ የሙሉ ጊዜ ፊልም ለሲኒማ ለማብቃት ቅድመ ዝ...
08/06/2019

ተዋንያን እንፈልጋለን !
፨ የስራ ማስታወቂያ ፨
ሰላም ፥ እንደምን ሰነበታችሁ ።

የራስ ምስል ፊልም ስራዎች እና ኤፍሬም ሞገስ ፊልም ፕሮዳክሽን አዲስ የሙሉ ጊዜ ፊልም ለሲኒማ ለማብቃት ቅድመ ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን ፤ በፊልሙ ላይ ለተቀመጡት ገፀ-ባህሪያትም ወክለው የሚጫወቱ ተዋንያንን ቀጥረን ማሰራት እንፈልጋለን ። የገፀ-ባህሪያቱም መገለጫዎች በዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል።

1. ገፀ-ባህሪይ ሀ
ፆታ ፦ ወንድ
ቁመት ፦ 1ሜ.65 - 1ሜ.70
ቁመና ፦ ወፈራም
እድሜ ፦ ከ19 - 24
የገፀ-ባህሪይ ድርሻ ፦ ረዳት

ጥቆማ ፦ ቀልጠፍ ባለ መንገድ የሚናገር ቢሆን ይመረጣል።

2. ገፀ-ባህሪይ ለ
ፆታ ፦ ወንድ
እድሜ ፦ ከ49 - 55
የገፀ-ባህሪይ ድርሻ ፦ ረዳት

3. ገፀ-ባህሪይ ሐ
ፆታ ፦ ወንድ
እድሜ ፦ ከ30- 40
የገፀ-ባህሪይ ድርሻ ፦ ረዳት

4. ገፀ-ባህሪይ መ
ፆታ ፦ ሴት
እድሜ ፦ ከ24- 30
የገፀ-ባህሪይ ድርሻ ፦ ዋና

ጥቆማ ፦ የመስተንግዶ መነሻ ያላት ወይም ክህሎቱን በራሷ ለማዳበር ጊዜ የምትሰጥ ቢሆን ያስመርጣታል።

ሁሉም ተዋንያን የሰዓት አክባሪነት እና የልምምድ ጊዜ የማዘጋጀት ሃላፊነት አለባቸው ።

+251944303650 ላይ በቴሌግራም የምስል እና የድምፅ መልዕክት በመላክ ይመዝገቡ !

01/06/2019

ሴት ተዋናይት እንፈልጋለን
አዲስ ለምንጀምረው ተከታታይ የቴሌብዥን ድራማ ሴት ተዋናይት እንፈልጋለን
ሴት መሪ ተዋናይት
እድሜ ከ23-25
ልምድ ቢኖራት ይመረጣል ከሌላትም ፍላጎት ያላት መሆን አለባት
በዘላቂነት ሙሉ ጊዜዋን ሰጥታ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነች
ገጸ ባህሪዋ ፈጣን ተግባቢ ቀልቀል ያለች
ፍላጎት ያላችሁ ፎቶአችሁን በየራስ ምስል ፌስብክ ኢንቦክስ አልያም ከታች በተገለጸው ስልክ ቴሌግራም ላይ መላክ ትችላላችሁ፤
0910223424

29/05/2019
" አዲስ ትረካ "ሼህ ሁሴን ጅብሪልታሪካዊ መዝገበ ሰብየጊዜ ቆይታ 5 ደቂቃ መጋቢት ፤ 2011 ዓ.ም፨ ሰላም ቆዩን ! ፨፨ የራስ ምስል ፊልም ሥራዎች ፨አድራሻችንን ያጋሩልን 👉 https://...
09/04/2019

" አዲስ ትረካ "
ሼህ ሁሴን ጅብሪል
ታሪካዊ መዝገበ ሰብ
የጊዜ ቆይታ 5 ደቂቃ
መጋቢት ፤ 2011 ዓ.ም

፨ ሰላም ቆዩን ! ፨
፨ የራስ ምስል ፊልም ሥራዎች ፨
አድራሻችንን ያጋሩልን 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFIILvCEIr7EAu8v6Q

"የስራ ማስታወቂያ"ትረካ የመተረክ ወይም ለማንኛውም የድምፅ ስራዎች ክህሎት ያላችሁ ወይም በስልጠና እገዛ አቅማችሁን የማሳየት ፍላጎት ያላችሁ በዚህ አድራሻ 👉  ላይ 1. ሙሉ ስማችሁን2. አ...
03/04/2019

"የስራ ማስታወቂያ"
ትረካ የመተረክ ወይም ለማንኛውም የድምፅ ስራዎች ክህሎት ያላችሁ ወይም በስልጠና እገዛ አቅማችሁን የማሳየት ፍላጎት ያላችሁ በዚህ አድራሻ 👉 ላይ

1. ሙሉ ስማችሁን
2. አድራሻችሁን እና
3. ልምድ ካላችሁ ወይም ስልጠና እንደሚያስፈልጋችሁ

የሚገልፅ የድምፅ መልዕክት ይላኩልን ።

#ማስታወሻ
ማስታወቂያው ፍላጎት ላላችሁ በሙሉ ነው።

መጋቢት 25፤ 2011 ዓ.ም

፨ ሰላም ቆዩን ! ፨
፨ የራስ ምስል ፊልም ሥራዎች ፨
አድራሻችንን ያጋሩልን 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFIILvCEIr7EAu8v6Q

የማፊያ አፈጣጠር !!!!!!ኮዛ ኖስትራ ትርጉም መኩሪያ መካሻ መጋቢት 23፤ 2011 ዓ.ም፨ ሰላም ቆዩን ! ፨፨ የራስ ምስል ፊልም ሥራዎች ፨ለማዳመጥ በቴሌግራም አድራሻችን 👉 https://t...
01/04/2019

የማፊያ አፈጣጠር !!!!!!
ኮዛ ኖስትራ
ትርጉም መኩሪያ መካሻ

መጋቢት 23፤ 2011 ዓ.ም

፨ ሰላም ቆዩን ! ፨
፨ የራስ ምስል ፊልም ሥራዎች ፨
ለማዳመጥ በቴሌግራም አድራሻችን 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFIILvCEIr7EAu8v6Q

፨THE Godfather ስለተሰኘው ፊልም 3 አስገራሚ እውነታዎች እነሆ !!!!!!!!፨1. የፊልሙ ኮከብ አልፓቺኖ በፓራማውንት ፒክቸርስ ፈፅሞ አልተፈለገም ነበር ፥ ነገር ግን በዳይሬክተሩ አ...
29/03/2019

፨THE Godfather ስለተሰኘው ፊልም 3 አስገራሚ እውነታዎች እነሆ !!!!!!!!፨

1. የፊልሙ ኮከብ አልፓቺኖ በፓራማውንት ፒክቸርስ ፈፅሞ አልተፈለገም ነበር ፥ ነገር ግን በዳይሬክተሩ አስገዳጅነት ሊሰራ ችሏል።

2. የሰርጉ ትዕይንት የተሰራው ያለስክሪፕት ተዋናዮችን በድግሱ ላይ የፈለጉትን እንዲያደርጉ ትቷቸው ነበር በዶክመንተሪ መልክ የተቀረፀው ።

3. የማፊያዎችን ድብቅ ሴራ የሚያሳየው ይህ ፊልም በትክክለኛ ማፊያዎች የበጀት ድጋፍ ተደርጎለት እንደተሰራና ብሎም ድጋፉን ያረጉት ማፊያዎች በአጃቢ ተዋናይነት መሳተፋቸው ተገልጿል ።

መጋቢት 20፤ 2011 ዓ.ም
በሱራፌል ንጋቱ
፨የራስ ምስል ፊልም ስራዎች፨
የቴሌግራም አድራሻችን 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFIILvCEIr7EAu8v6Q

የኢትዮጵያን የፖለቲካ "ምስጢር" በ 5 ደቂቃ! ፨ኘሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም፨ለማየት የቴሌግራም አድራሻችን 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFIILvCEIr7EAu8v6Q
29/03/2019

የኢትዮጵያን የፖለቲካ "ምስጢር" በ 5 ደቂቃ!
፨ኘሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም፨

ለማየት የቴሌግራም አድራሻችን 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFIILvCEIr7EAu8v6Q

፨THE DICTATOR ስለተሰኘው ፊልም 5 አስገራሚ እውነታዎች እነሆ !!!!!!!!፨1. ፊልሙ ላይ ያለችዋ ዋዲያ የተባለችው ሀገር ካርታ ላይ በነበራት አቀማመጥ መሰረት በእውነተኛው አለም የ...
28/03/2019

፨THE DICTATOR ስለተሰኘው ፊልም 5 አስገራሚ እውነታዎች እነሆ !!!!!!!!፨

1. ፊልሙ ላይ ያለችዋ ዋዲያ የተባለችው ሀገር ካርታ ላይ በነበራት አቀማመጥ መሰረት በእውነተኛው አለም የምትወክለው ኤርትራን ነው።

2. መሪ ገፀ ባህሪው አላዲን የተባለው መሪ በድንግል ሴት ኮማንዶዎች ነበር የሚጠበቀው ፤ የቀድሞው የሊቢያ መሪ እንዳደረጉት !

3. አላዲን የተባለውን ገፀ ባህሪይ የተጫወተው ሳሻ ኮኸን ፊልሙን የሰራው የተፈጥሮ ፂሙን በማሳደግ ነበር።

4. ፊልሙ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ለመቅረፅ ፈቃድ በተጠየቀ ጊዜ የተሰጠው መልስ እንዲህ ይላል " እዚህ አዳራሽ ውስጥ ብዙ አምባገነን መሪዎች ስለሚሰበሰቡ ፊልሙ አምባገነኖች ላይ በሚሰነዝረው ትችት በመፈቀዱ ደስተኛ አይሆኑም" ።

5. የቤተ-መንግስቱ ትዕይንት የተቀረፀው በስፔን ሲቪያ ውስጥ ሲሆን ፥ ሁለት የወርቅ ጉልላቶች በኮምፒውተር ተቀናብሮ ተጨምሮበታል ።

መጋቢት 20፤ 2011 ዓ.ም
በሱራፌል ንጋቱ
፨የራስ ምስል ፊልም ስራዎች፨

የቴሌግራም አድራሻችን 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFIILvCEIr7EAu8v6Q

Inception ስለተሰኘው ፊልም 5 አስገራሚ እውነታዎች እነሆ !!!!!!!!1. ክሪስቶፈር ኖላን ይህን ፊልም ለመስራት በመጀመሪያ ያሰበው በተመሳሳይ ፅንሰ ሀሳብ የአስፈሪ (HORROR ) ዘ...
27/03/2019

Inception ስለተሰኘው ፊልም 5 አስገራሚ እውነታዎች እነሆ !!!!!!!!

1. ክሪስቶፈር ኖላን ይህን ፊልም ለመስራት በመጀመሪያ ያሰበው በተመሳሳይ ፅንሰ ሀሳብ የአስፈሪ (HORROR ) ዘውግ ሆኖ እንዲቀርብ ነበር።

2. ፀኃፊና ዳይሬክተሩ ክሪስቶፈር ኖላን ፤ የፊልም ፅሁፉን ሲያዘጋጅ ምንም ዓይነት ሳይንሳዊ ጥናት አላስጠናም ። ዋርነር ብሮስ የተባለው ድርጅትም ተጨማሪ ጊዜ ሳይወስድ ይህን ፕሮጀክት 160 ሚሊየን ዶላር በማውጣት እንዲሰራ አድርጎ በምላሹም 800 ሚሊየን ዶላር ወደ ካዝናው አስገብቷል ።

3. ፔጅ የተባለችዋ ሴት ያለምንም ምልመላ በሌላ አጋጣሚ ለሌላ ጉዳይ በተገናኘች በሳምንቱ ዳይሬክተሩ ስክሪፕቱን እዛው ቢሮ ውስጥ አስነብቧት ገፀባህሪዋን ስለወደደቻት ወክላት እንድትጫወት ሰጥቷታል ።

4. ከፊልሙ ትዕይንቶች መካከል ፤ ሚኒቫኑ ድልድዩን ጥሶ ወንዝ ውስጥ የሚገባበት ድርጊት ብቻ ለቀረፃ ከ 1 ወር በላይ ፈጅቷል ።

5. የጃፖን ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከአቀራረቡ የተነሳ ተመልካቾቻቸው ግር እንዳይላቸው ፤ ገፀባህሪያቱ ያሉበትን የህልም ደረጃ በምስሉ የላይኛው ክፍል ፣ በግራ በኩል ፅፈው ነበር የሚያስተላልፉት !

መጋቢት 19 ፤ 2011 ዓ.ም
በሱራፌል ንጋቱ
የራስ ምስል ፊልም ስራዎች።

የቴሌግራም አድራሻችን 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFIILvCEIr7EAu8v6Q

ብዙዎች የማያውቋቸውን ✡ቀዳማዊ ምኒልክ✡  " ታሪካዊ መዝገበ ሰብ "  የተሰኘው መፅኃፍ እንዲህ አውስቷቸዋል።ደራሲ - ፋንታሁን እንግዳአቅራቢ - ሱራፌል ንጋቱየጊዜ ቆይታ - 3 ደቂቃመጋቢት ...
27/03/2019

ብዙዎች የማያውቋቸውን ✡ቀዳማዊ ምኒልክ✡ " ታሪካዊ መዝገበ ሰብ " የተሰኘው መፅኃፍ እንዲህ አውስቷቸዋል።

ደራሲ - ፋንታሁን እንግዳ

አቅራቢ - ሱራፌል ንጋቱ

የጊዜ ቆይታ - 3 ደቂቃ

መጋቢት 18 ፤ 2011

የራስ ምስል ፊልም ስራዎች ።

ለማዳመጥ
👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFIILvCEIr7EAu8v6Q

AVATAR ስለተሰኘው ፊልም 5  " አስገራሚ እውነታዎች " እነሆ !!!1. ስክሪፕቱ ላይ " ናቪ " ለሚባሉት ማህበረሰቦች (ፍጡራን) በ 1000 ቃላት የተዋቀረ ቋንቋ ለፊልሙ ሲባል ብቻ ተፈ...
26/03/2019

AVATAR ስለተሰኘው ፊልም 5 " አስገራሚ እውነታዎች " እነሆ !!!
1. ስክሪፕቱ ላይ " ናቪ " ለሚባሉት ማህበረሰቦች (ፍጡራን) በ 1000 ቃላት የተዋቀረ ቋንቋ ለፊልሙ ሲባል ብቻ ተፈጥሯል ።
2. የፊልሙ አቀራረብ 40% በተፈጥሮ ድርጊት የተሰራ ሲሆን ቀሪው 60% ደግሞ የአኒሜሽን ውጤት ነው!
3. ፊልሙ እንዲወጣ ታስቦበት የነበረው ዘመን እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1999 ዓ.ም የነበረ ሲሆን ፤ የአኒሜሽን ስራው ይፈልግ በነበረው 400 ሚሊየን ዶላር አማካኝነት ለ 8 ዓመታት ያክል ስራው ሳይጀመር ተቀምጧል ።
4. ይህ ፊልም በጠቅላላው የ 2.5 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ በዓለም ዙሪያ ታይቶ በማትረፉ በወቅቱ አዲስ ሪከርድ ማስመዝገብ ችሏል ።
5. ኔይቲሪ የተሰኘችዋ ሴት ገፀባህርይ በሰው ልጅ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት እንድታገኝ በጣም የተጋነኑ ጡቶች እንዲኖሯት ከድርሰቱ ጀምሮ ዳይሬክተሩ ጄምስ ካሜሩን ጫና ፈጥሯል ።

በሱራፌል ንጋቱ
መጋቢት 17 ፤ 2011
የራስ ምስል ፊልም ስራዎች ።

በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራው ተንቀሳቃሽ ምስል !!!!!!!!!!ይህ ስራ ኤድዋርድ ሜይብሪጅ በተባለ እንግሊዛዊ ፎቶግራፈር ፤ 12 ካሜራዎችን ደርድሮ ያነሳቸው ፎቶግራፎችን በመገጣጠም ...
25/03/2019

በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራው ተንቀሳቃሽ ምስል !!!!!!!!!!

ይህ ስራ ኤድዋርድ ሜይብሪጅ በተባለ እንግሊዛዊ ፎቶግራፈር ፤ 12 ካሜራዎችን ደርድሮ ያነሳቸው ፎቶግራፎችን በመገጣጠም የተሰራ ተንቀሳቃሽ ምስል ነው።

ርዕስ :- The Horse In Motion
አዘጋጅ :- ኤድዋርድ ሜይብሪጅ
የጊዜ ቆይታ :- 3 ሴኮንድ

12/03/2019
በጣም አዝነናል !
12/03/2019

በጣም አዝነናል !

Join us On telegram  for more posts and other media services!!!!!!!!!
01/03/2019

Join us On telegram for more posts and other media services!!!!!!!!!

01/03/2019

Yeras Mesel Message For New Comers!
Join us on Telegram

01/03/2019

በቴሌግራም ይቀላቀሉ።
Join us on Telegram

ይህን ሊንክ ተጠቅመው የራስ ምስል ቤተሰብን በቴሌግራም ይቀላቀሉ ።።።።። https://t.me/joinchat/AAAAAFIILvCEIr7EAu8v6Q
27/02/2019

ይህን ሊንክ ተጠቅመው የራስ ምስል ቤተሰብን በቴሌግራም ይቀላቀሉ ።።።።።
https://t.me/joinchat/AAAAAFIILvCEIr7EAu8v6Q

የተለያዩ ቁምነገር እና አዝናኝ የሚዲያ ስራዎችን እናቀርባለን ። በተለይም ፊልም እና ተዛማጅ የምስል ስራዎች መመልከት ለምትወዱ ወይም የመስራት ሀሳብ ላላችሁ ትክክለኛ ቦታ እንደሆነ ....

አስደሳች ዜና ተዋናይ  መሆን ለምትፈልጉ !የራስ ምስል ፊልም ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማ በመጪው አዲስ ዓመት አዳዲስ የሲኒማ ፊልሞችን ለተመልካቹ ሰርቶ ለማቅረብ ዝግጅት ሲያደርግ እና ገበያውን ...
04/08/2018

አስደሳች ዜና ተዋናይ መሆን ለምትፈልጉ !

የራስ ምስል ፊልም ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማ በመጪው አዲስ ዓመት አዳዲስ የሲኒማ ፊልሞችን ለተመልካቹ ሰርቶ ለማቅረብ ዝግጅት ሲያደርግ እና ገበያውን ሲያጠና ቆይቷል ።

ካገኘውም ውጤት በመነሳት አቅም ባላቸውና ፍላጎት ያላቸው አዳዲስ ተዋንያንን መጠነኛ ሥልጠና በመስጠትና ተሞክሮን በማካፈል ፊልም መስራትን ለውጥ አድርጎ ገበያው ላይ ለመቅረብ ካቀዳቸው ነገሮች መካከል ይገኝበታል ።

ከዚህ ቀደም ይህን አሰራር በተለያዩ አጫጭር ስራዎችና ተዛማጅ የምስል ቀረፃዎች ድርጅታችን እየሰራ የቆየበት መንገድ በመሆኑ ጀማሪ ተዋንያንን ለማበረታታት እንዲሁም ተወዳዳሪና ደረጃውን የጠበቀ የሲኒማ ፊልም ለመስራት አዋጭ አካሄድ ሆኖም አግኝቶታል ።

በተጨማሪ ተዋንያኑን ልምድ ካካበቱ የፊልም ፣ የማስታወቂያ ፣ የቴሌቪዥን ፣ የድምፅ እና ተዛማጅ የምስል ሥራዎችን ከሚሰሩ ድርጅቶች ጋር በማገናኘት እንደየክህሎታቸው ተጨማሪ የሥራ ዕድል ይፈጥራል ፤ ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ በፌስቡክ ገፃችን የመልዕክት ሳጥን መልእክት በመላክና በቢሮ ስልካችን +251118124546 በመደወል መመዝገብ እንደምትችሉ ስናሳውቅ በደስታ ነዉ !

፨ ማስታወሻ ፨
በክልል ከተሞች ለምትገኙና በአካል መቅረብ ለማትችሉ ደግሞ ያላችሁን ክህሎት ካላችሁበት ቦታ ቪዲዮ (በማንኛውም ካሜራ) ቀርፃችሁ ከምዝገባ በኋላ በሚሰጣችሁ አድራሻ መላክ ትችላላችሁ።

፨ ሰላም ቆዩን ! ፨
፨ የራስ ምስል ፊልም ሥራዎች ፨
ሐምሌ 28 ፥ 2010 ዓ.ም

04/08/2018

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የራስ ምስል ፊልም ስራዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የራስ ምስል ፊልም ስራዎች:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share