Qoqa Times

Qoqa Times Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Qoqa Times, News & Media Website, .

አርጅቶ የተጣለው አስተሳሰብ  #የጥንቱን አስተሳሰብ ዛሬም በሀገሪቱ ለማስፈጸም ወደ ተግባር ለማምጣት የአማራ ፅንፈኞች የተለመደውን  #የጨቋኝ ተጨቋኝ ትርክታቸውን አስቀጥለዋል ። ይህ ያረጀ ...
04/07/2023

አርጅቶ የተጣለው አስተሳሰብ

#የጥንቱን አስተሳሰብ ዛሬም በሀገሪቱ ለማስፈጸም ወደ ተግባር ለማምጣት የአማራ ፅንፈኞች የተለመደውን #የጨቋኝ ተጨቋኝ ትርክታቸውን አስቀጥለዋል ።

ይህ ያረጀ አስተሳሰብ #በሀገሪቱ ዛሬ ላይ ምንም ቦታ የሌለው ከመሆኑም አልፎ ዛሬ ላይ ሀገሪቱን #እያሻገራት ያለው የወንድማማችነት መርህ ብቻ ነው ። በዚህ መርህ መላው #ኢትዮጵያዊያን ከዳር እስከዳር ተሳስረው የጥላቻን እና የተጨቋኝነትን #ተረክት ወደጎን ብለን ዛሬ ላይ እንደ አንደ ህዝብ እንደ አንድ እናት ልጆች በጋራ ቁመናል።



አዎ  #ጥያቄ አለን ጥያቄ ግን  #የአማራ ፅንፈኞች የስልጣን ጥም ይርካ አይደለም። #የሙስሊሙን ድምፅ ለመስረቅ እና የራስ  ጩሀት ለማድረግ  #ከመቼውም በላይ አሁን የተለያዩ ዘዴዎችን እየተ...
02/06/2023

አዎ #ጥያቄ አለን ጥያቄ ግን #የአማራ ፅንፈኞች የስልጣን ጥም ይርካ አይደለም።

#የሙስሊሙን ድምፅ ለመስረቅ እና የራስ ጩሀት ለማድረግ #ከመቼውም በላይ አሁን የተለያዩ ዘዴዎችን እየተተቀሙ ሙስሊሙን ኡማ #ወዳልተፈለገ እልቂት ለማስገባት ሩጫዎች ተጧጡፈዋል ።

ይህ ጥረታቸው #በአንድ ድንጋይ ሁለት #ወፍ እያሉት ይገኛሉ አንድም የዘመናት የስጣን #ጥማቸውን በሙስሊሙ ደም ማሳካት በሌላ በኩል ደሞ #የሚጠሉትን የሙስሊሙን መሀበረሰብ ለዘመናት #ሲጨፈጭፉት #ንብረቱን ሲዘርፉ እና ሲያቃጥሉበት የነበረውን ሙስሊም በዚህ ጦርነት ዉስጥ አስገብቶ #ለማስጨረስ ነው ግብ አድርገው የተሱት ይህ ደሞ መቼም #የሚሳካ ነገር አይደለም #የናንተን ደባ እና ሴራ ጠንቅቀን እናውቃለን ።

ደባቸው ተጋልጧል  #ሰውን በቃ እንደ እንስሳ ነው ሚቆጥሩት አይደል ሚገርምን ነው አሁን ይህን  #ከሁለት ዓመት በፊት የነበረን ፎቶ አምጥቶ አሁን ላይ  #እንተከሰተ አድርጎ ማቅረብ ምን ይባ...
31/05/2023

ደባቸው ተጋልጧል

#ሰውን በቃ እንደ እንስሳ ነው ሚቆጥሩት አይደል ሚገርምን ነው አሁን ይህን #ከሁለት ዓመት በፊት የነበረን ፎቶ አምጥቶ አሁን ላይ #እንተከሰተ አድርጎ ማቅረብ ምን ይባላል ለዛውም #በአማራ ክልል እንኳን አይደለም ይህ ነገር የተከሰተው #በትግራይ ነው ለዛውም በጦርነት ዉስጥ በነበርነበት ወቅት የነበረው ነገር የሚታወስ ነው #ህወሓት ቤተ ክርስቲያንን መሸሸጊያ አድርጎ ጥቃት ሲፈጽም የተወሰደ እርምጃ ነበረ።

#ታዲያ አሁንም የአማራ ፅንፈኞች ህዝቡን የሚያነሳሱበት ነገር ሲያጡ የተለመደውን #የውሸት መረጃ መፍጠር ላይ ተጠመዱ መቼስ #ህዝቡ የነቃ ነው እንደተለመው አልሰማ ሲላቸው ደሞ በሌላ ውሸት ሰሞኑን እንጠብቃቸዋለን 😂🤣🤭

አብሮ የመኖር ተምሳሌት  #ፅንፈኞት ሁሌም በገሪቱ ውስት የሆነ ግጭት ማስነሳት ሲታሰባቸው መጀመሪያ ሚታያቸው ካርድ  #የብሄር ወይም  #የሃይማኖትን ካርድ መምዘዝ እና ለማባላት መሞከር ነው።...
30/05/2023

አብሮ የመኖር ተምሳሌት

#ፅንፈኞት ሁሌም በገሪቱ ውስት የሆነ ግጭት ማስነሳት ሲታሰባቸው መጀመሪያ ሚታያቸው ካርድ #የብሄር ወይም #የሃይማኖትን ካርድ መምዘዝ እና ለማባላት መሞከር ነው።

ግን ለምን ሁሌም ይህን #ምርጫቸው አደረጉት ? ነገሩ ወዲህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ለእምነቱ ያለውን ቦታ ስለሚያውቁት ነው ያልተረዱት ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል እስር በእስራችን የተሰባጠርን እንደሆንን ይህ #ለዘመናት የተገነባው የአብሮነት የመቻቻል እና የመከባበር #እሴት እንዲሁ በቀላሉ ተገፍቶ የሚወድቅ በመሃላችን እንዲሁ በቀላሉ ክፍተት መፍጠር እንደማይቻል መረዳር አልቻሉም

የቫይረሱ ተጠቂዎች   #ከቀን ወቀን ወደ አዘቅት እየወረደ እየሄደ ያለው የአማራው ፖለቲካ አሁን በሽታው  #እየባሰበት ሄዶ መመለስ ወደማይችልበት ደረጃ እየደረሰ ይገኛል። #ወትሮውኑ ከመነሻው...
22/05/2023

የቫይረሱ ተጠቂዎች

#ከቀን ወቀን ወደ አዘቅት እየወረደ እየሄደ ያለው የአማራው ፖለቲካ አሁን በሽታው #እየባሰበት ሄዶ መመለስ ወደማይችልበት ደረጃ እየደረሰ ይገኛል።

#ወትሮውኑ ከመነሻው በአግላይነት የተቀረጸው የጽንፈኞች ስብስብ ከአማራ ውጭ #በሀገሪቱ ገዳይ ላይ ሚመለከተው እንደሌለ ሀገሪቱ የአማራ ብቻ እንደሆነት ከነሱ ዉጭ ሌላው ሀገሪቱን መምራት እንደማይችል ወይም ስልጣን #እንዳማይገባው በተደጋጋሚ ሲሰብኩ ይስትዋላል።

እኚህ #ጽንፈኞች ከጥንትም ሲጀመር በመጨፍለቅ የሚያምኑ ሃይማኖትም ብሄርም ከነርሱ ውጭ ሌላ እንዲኖር #የማይፈልጉ እንዳይኖርም ብዙዎችን ሲጨፈጭፉ የነበሩ ከዛም ባለፈ ዛሬም ያንን #ጨፍላቂ ስርዓት መልሰው በዚህ በሰለጠነ ዘመን ለመተግበር ጥረት እያደረጉ የሚገኙ #ጅላጅሎች ናቸው ።

መከላከያችን የሰላም መድሃኒታችን ✊ #ለህወሃት ሲሆን ጀግና   #ለፋንዶ ሲሆን ኦነግ ፤ ለሸኔ ሲሆን የሀገር ሰራዊት ለ ፋንዶ ሲሆን የብልፅግና ሰራዊት ብሎ ነገር የለም፡፡ የሀገር መከላከያ ...
03/05/2023

መከላከያችን የሰላም መድሃኒታችን ✊

#ለህወሃት ሲሆን ጀግና #ለፋንዶ ሲሆን ኦነግ ፤ ለሸኔ ሲሆን የሀገር ሰራዊት ለ ፋንዶ ሲሆን የብልፅግና ሰራዊት ብሎ ነገር የለም፡፡

የሀገር መከላከያ ሰራዊት #የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ጥግ እንጂ የጀግና መሳይ ፈሪዎች #መዘባበቻ አይደለም ፡፡ ህግ ካከበርክ #ተከብረህ ትኖራለክ ካላከበርክ #መከላከያ እየለጠለጠ ልክ ያስገባካል ፡፡
♨️የአማራ ፋነዶዎች ይሰማል

የፅንፈኞቹ ዘዋሪዎች ዛሬ ላይ እየተስተዋሉ ያሉትን  #ሁከቶች ከላይ ሆነው  #ገንዘብ ፋይናንስ እያደረጉ # የሚዘውሩት እኚህ ተቋማት እና ግለሰቦች ናቸው ።ተቋማዊ እና ግለሰባዊ ተጠያቂነታቸው...
02/05/2023

የፅንፈኞቹ ዘዋሪዎች

ዛሬ ላይ እየተስተዋሉ ያሉትን #ሁከቶች ከላይ ሆነው #ገንዘብ ፋይናንስ እያደረጉ # የሚዘውሩት እኚህ ተቋማት እና ግለሰቦች ናቸው ።

ተቋማዊ እና ግለሰባዊ ተጠያቂነታቸውን ወደጎን በማለት በሀገሪቱ ላይ ከፍተኛ #ውድመት እንዲመጣ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ ።

እነሆ የናፈቅነው ቀን መጣእኛ  #ኢትዮጵያዊያን ይህንን ቀን በጉጉት ስንጠብቀው ነበር ፈጣሪ ይመስገን ይህንን ቀን ላሳየን ። አሁን በመላው ኢትዮጵያ  #የጥላቻ መንፈስ እየተወገደ በምትኩ  #...
27/04/2023

እነሆ የናፈቅነው ቀን መጣ

እኛ #ኢትዮጵያዊያን ይህንን ቀን በጉጉት ስንጠብቀው ነበር ፈጣሪ ይመስገን ይህንን ቀን ላሳየን ። አሁን በመላው ኢትዮጵያ #የጥላቻ መንፈስ እየተወገደ በምትኩ #የሰላም የአንድነት እና የመፈቃቀር መንፈስ እየተተካ ይገኛል።

አሁን #ፅንፈኞች ቦታ አተዋል የሚያገጩት ሁሉ አልቆባቸው ባዶ እጃቸዉን #ቀርተዋል😁 ሁሉም #ነቅቶባቸው የቀደመው ሰላማችን ይሻለናል ብሎ ወደ #ሰላሙ ገብቶዋል እንደው ምን ይዋጣቸው🙈

ተስፋን ያለመለመው የታንዛኒያ ቆይታ  #መለው ኢትዮጵያዊያንን ዳግም ተስፋቸው እንዲለመልም ወደተሟላ የሀገር ሰላም  #እንድንገባ ለማስቻል የተጀመረው የሰላም  #ድርድር  የተጀመረ እነሆ 1ቀን...
26/04/2023

ተስፋን ያለመለመው የታንዛኒያ ቆይታ

#መለው ኢትዮጵያዊያንን ዳግም ተስፋቸው እንዲለመልም ወደተሟላ የሀገር ሰላም #እንድንገባ ለማስቻል የተጀመረው የሰላም #ድርድር የተጀመረ እነሆ 1ቀን አስቆጥሮዋል።

ይህ የሰላም ድርድር #የምዕራቡን የኢትዮጵያ ክፍል #ሲያቆስል የነበረው ችግር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ እልባት ሰመስጠት የሚያስችል ነው።

ታዲያ መንግስት #በሀገሪቱ እየተፈጠሩ ያሉትን ችግሮች አንድ በአንድ #በሂደት ወደሰላማዊ መንገድ እያመጣቸው ሲገን ሁላችንም እንደምናውቀው በልማቱ በኩል ደሞ #የሚያስደምሙ ስራዎችን ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ እናውቃለን

የሰላምን ዋጋ ከኛው ይማሩ  #ሀገራችን ኢትዮጵያ የነበረችበት አሰቃቂ ሁኔታ  #ተሻግራ ዛሬ ወደ ቀደመ ሰላሟ ተመልሳ የተሻለ እና የተረጋጋች ሀገር መሆን ችላለች ።  ያኔ  #ብችግሩ ውስጥ በ...
25/04/2023

የሰላምን ዋጋ ከኛው ይማሩ

#ሀገራችን ኢትዮጵያ የነበረችበት አሰቃቂ ሁኔታ #ተሻግራ ዛሬ ወደ ቀደመ ሰላሟ ተመልሳ የተሻለ እና የተረጋጋች ሀገር መሆን ችላለች ። ያኔ #ብችግሩ ውስጥ በተዘፈቅን ግዜ ይህን ችግር መሻገር አትችልም ሲባል እንደነበር ሁላችንም የምናስታውሰው የቅርብ ግዜ ትውስታችን ነው ያም ሆኖ ግን #በቆራጥ እና #ዘረኝነት ጀግና ልጆቿ ባደረጉት እልህ አስጨራሽ ትግል ዛሬ ላይ የደረስንበት የሰላም ነፀብራቅ ማሳያ ነው ።

ታዲያ ይሄን ልምድ #ለጎረቤቶቻችን ማካፈል የግድ ነው እና #ጠ/ሚኒስትሩ እንዲህ ብለዋል ኢትዩጵያ #በሰላም ያተረፈች እና #ብልፅግናዋን ያረጋገጠች ሀገር ናት፤ ይህንንም ውጤት ወዳጅ ሀገር ሱዳን እንድትረዳ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ጥሪ አድርገዋል። የሱዳን ተፋላሚዎች የሰከነ ውይይት እንዲያደርጉ ከፍተኛ ሙኞት እንዳለቸው ጠ/ሚራችን ከምገልጽ አልፈው #ወንድማዊ ተግባራቸውን የሱዳን ህዝብ #በመረዳት አሳይተውናል።

ከተረጂነት ወደ ረጂነት እነሆ ወደ  #ታላቅነት የመመለስ ስራው  #እንደቀጠለ ነው ለበርካታ አመታት ስትረዳ የነበረችን ሀገር ከነበረችበት ችግር አውጥቶ ዛሬ ወደ ታላቅነት እንድትጓዝ ማድረግ ...
24/04/2023

ከተረጂነት ወደ ረጂነት

እነሆ ወደ #ታላቅነት የመመለስ ስራው #እንደቀጠለ ነው ለበርካታ አመታት ስትረዳ የነበረችን ሀገር ከነበረችበት ችግር አውጥቶ ዛሬ ወደ ታላቅነት እንድትጓዝ ማድረግ ያስቻላት አንድ #ታላቅ መሪ አለ እሱም #አቢቹ ነው

ሀገራችን ዛሬ #ጎረቤቶቿን መርዳት ጀምራለች ።
ዛሬ ለጎረቤታችን ሱዳን #ከ50ሺ ኩታል በላይ #ስንዴ እና ሌሎች ፍጥኖ ደራሽ #ምግቦችን ለመላክ መዘጋጀቷ ታውቆዋል።

ታዲያ ከዚህ በላይ #ኢትዮጵያዊያንን ሊያስደስት የሚችል ነገ ምን አለ እናት ሀገር ኢትዮጵያስ ትላንት ከነበረችበት #የችግር እና #የረሀብ እንዲሁም #የተረጂነት ስሟን ተላቃ እየረዳች #ፊቷ ፈገግ ሲል ከማየት የበለጠ ምን ሚያስደስት ነገር አለ?

20/04/2023

ሐይማኖት ማለት ሰማዩን ከምድር የሚያገናኝ መሰላል ፤ ፍቅርን የሚዘራ የአብሮነት ጸዳል እንደሆነ በእናንተ አይተናል እና መላው ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ወገኖቻችን ኮርተንባችኋል! እንኳን ደስ አላችሁ ! ዒድ ሙባረክ

20/04/2023

የኦሮሞው ሸኔ አላሰራ ብሎ እንጂ ለወለጋ ህዝብ ብዙ የልማት ጥያቄዎች በተመለሱለት ነበር። ወለጋ የአማራው ሸኔ በሚዲያ ስሟን እንደሚያጠፋው አከባቢ እንዳልሆነች ለብዙ አመታት ብሔር ብሔረሰቦችን አቅፋ መኖሯ ህያው ምስክር ነው። አሁን በፅንፈኞች ሰላሟን ያጣችው ከተማ ዳግም ወደ ተረጋጋ እና ወደ መልማት የምትገባበት ጊዜ የደረሰ ይመስላል። ፈጣሪ ይጨመርበት!

ይች ባቄላ ካደረች ... ==============ይህ ሰው ዝም ሲባል ጭራሻ መንግስት  #ይውረድ ላይ ደረሰ? አሁን ለሱ እና ለመሰሎቹ  #መቀጣጫ እንዲሆን አድርጎ  #ማስተማር ካልተቻለ ዛሬ እ...
19/04/2023

ይች ባቄላ ካደረች ...
==============

ይህ ሰው ዝም ሲባል ጭራሻ መንግስት #ይውረድ ላይ ደረሰ? አሁን ለሱ እና ለመሰሎቹ #መቀጣጫ እንዲሆን አድርጎ #ማስተማር ካልተቻለ ዛሬ እንዲ ያለው ሰውዬ ነገ ግብራበሮቹን ሰብስቦ መንስትን #ለመገልበጥ መምጣቱ አይቀሬ ነው

እንደነዚህ አይነት የእድገታችን #ፀር የሆኑ ሀገራችን ወደፊት እንዳትሄድ ወደኋላ እየጎተቱ እና #እያቀጨጯት ያሉትን #አረሞች ነቅለን ልናጠፋቸው ይገባል

12/04/2023

በአንድ እራስ ሁለት መላስ

#ትላንት አያስፈልግም ሲሉት የነበረዉን ልዩ #ኃይል ዛሬ ይፍረስ ሲባል በተቃራኒ መቆማቸው ለምን ይሆን🤔
ለነገሩ #ተቃርኖ ከመቆም እና ከመቃወም ውጭ ስራ የላቸውም ።

ወይስ ሲሉት የነበረው የሌላ ክልል ልዩ ኃይል #ይፍረስ የአማራው #አይነካ ነበር 🤔 እኚህ ሰዎች የስም ልዩነት እንጂ #የአይዲዮሎጂ ልዩነት የላቸዉም ሁሉም በአንድ ነገር ላይ ተመሳሳይ አቋም ነው ያላቸው እሱም #ፅንፍ የረገጠ ዘረኞች መሆን ላይ በዚህ አስተሳሰባቸው የተነሳ ሌላዉን ብሔር ጠል የሆነዋል ለሌላው ብሔር ምንም ደንታ የላቸውም

ሰበር መረጃ-----------የሰሜን ወሎ ፋኖ መሪ ምሬ ወዳጆ በሰላም ወደ ቤታችን እንድንገባ ይፍቀድልን ሲል ጠየቀበአማራ ክልል የተከሰተውን ቀውስ በግንባር ቀደምትነት የቀሰቀሰው ምሬ ወዳጆ ...
11/04/2023

ሰበር መረጃ
-----------

የሰሜን ወሎ ፋኖ መሪ ምሬ ወዳጆ በሰላም ወደ ቤታችን እንድንገባ ይፍቀድልን ሲል ጠየቀ

በአማራ ክልል የተከሰተውን ቀውስ በግንባር ቀደምትነት የቀሰቀሰው ምሬ ወዳጆ የባለወልድ አባቶችን ሽምግልና ልኳል። ምሬ ወዳጆ ከልዩ ኃይሉ እና ከህዝቡ ድጋፍ አገኛለው በሚል ወደ ግጭት ቢገባም ባሰበው ልክ ድጋፍ ማግኘት ባለመቻሉ ለመከላከያ ሰራዊት ሽምግልና ልኳል። በዚህ ሽምግልና የተሳትፉ የባለወልድ አባቶችም "ጦርነት በቃን፣ ከዚህ በላይ ጦርነት ውስጥ መቆየት አንፈልግም" ብለው ምሬን የገሰፁ መሆኑን እና መከላከያ ሰራዊትም ኢመደበኛ አደረጄጀቱ ትጥቁን ለመከላከያ ሰራዊት በማስረክብ በሰላም ወደየ ቤቱ እንዲገባ ያቀመጠውን ቅድመ ሁኔታ ኢመደበኛ አደረጃጀቱ ተቀብሎታል። በዚህ መሰረት መከላከያ ሰራዊት ያስቀመጠው ቅድመ ሁኔታዎች፤

1. ከዚህ በኋላ ምንም አይነት መንገድ እንዳይዘጋ፣
2. ምንም አይነት የታጠቀ አካል ከተማ ውስጥ እንዳናገኝ እርቅም ይሁን ግጭት ከከተማ ውጭ ጫካ ላይ ይሁን፣
3. አፈሙዝ ወደ መከላከያ ሰራዊት እንዳያዞሩ ሠራዊቱ የሚላቸውን ትዕዛዝ አክብረው ይቀመጡ፣
4. የመከላከያን ጥቁር ክላሽ ሰብስበው ያስረክቡን በሚል ቅድመ ሁኔታ ካስቀመጠ በኋላ የሽምግልና ሂደቱን እንዲያስቀጥሉ ተስማምተው ከሽማግሌዎቹ ጋር ተለያይተዋል። ተለያይተዋል። ።

ይህን ተከትሎ ምሬ ወዳጆ በሰጠው ምላሽ "ግጭቱ ሲፈጠር እኔ ምንም አላውቅም እንደ ቡድንም አልተወያየንበትም አልወሰንም ሁሉም የሆነው በዳንኤል አለሙ ትዕዛዝና ፍላጎት ነው ብሏል። በተጨማሪም "ጫካ የገባነው ራሳችንን ለማዳንና መከላከያ እንደሚመታን ስናውቅ ነው የምንተኩሰው ጥይትም ሰው ላይ እንዲያርፍ አይደለም ለመከላከል ያክል ነው" ብሏል።

በመሆኑም የነ ምሬ ወዳጆ ቡድን በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቶ በሰላም እንደሚገባ ታውቋል።

እምቢ ለፅንፈኛ ከልማቱ  #ሊያደናቅፈው ከሌሎች እህት ክልሎች ወደኋላ  #ሊያስቀረው እየጣረ ለሚገነው ፅንፈኛው ቡድን የአማራ ህዝብ ምላሽ  #እምቢ ሊሆን ሊገባል።ይህ ክልል ከሁለት አመት በፊ...
10/04/2023

እምቢ ለፅንፈኛ

ከልማቱ #ሊያደናቅፈው ከሌሎች እህት ክልሎች ወደኋላ #ሊያስቀረው እየጣረ ለሚገነው ፅንፈኛው ቡድን የአማራ ህዝብ ምላሽ #እምቢ ሊሆን ሊገባል።

ይህ ክልል ከሁለት አመት በፊት በከፍተኛ #ዉድመት ዉስጥ የነበረ አንደሆነ አይዘነጋም አሁን ላይ #በአንፃሩ የተሻለ ለውጥ መቶ ህዝቡ ወደተለመደው #ልማት የገባ ቢሆንም የህዝቡ ልማት ጠላት የሆኑት #ፅንፈኞች ግን ልክ እንደትላንቱ ሁሉ ህዝቡ ወደ ማይወታበት ማቅ ሊያስገቡት ነው ።

ታዲያ ህዝቡ ምን እዳ አለበት #ከልማቱ ተነስቶ ራሱን ወደ ውድ ውስት ሚያስገባው ወደዛ #አስከፊ ጦርነት ውስጥ ለዛዉም ከገዛ #ወገኑ ጋር ጦር ተማዞ ሚዋጋው ለሱ አንድ ነገር ለማያደርጉት ለስልጣን #ጥመኞች ሲል እሱ የገዛ ነብሱን ልጁን እና ሰላሙን ሚያጣው🤔?

**አስቸኳይ መልክት **አማራ ሆይ ንቃ በስንት መሰዋትነት የተገኘውን ሰላምህን ፅንፈኛው ጠላትህ   ስራ እየሰራ ነው አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት 1)   ከማይፀብሪ ወደ ጎንደር እየተንቀሳቀ...
08/04/2023

**አስቸኳይ መልክት **

አማራ ሆይ ንቃ በስንት መሰዋትነት የተገኘውን ሰላምህን ፅንፈኛው ጠላትህ ስራ እየሰራ ነው አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት

1) ከማይፀብሪ ወደ ጎንደር እየተንቀሳቀሰ በሚገኝ መከላከያ ሰራዊት ላይ በሊማሊሞና ደባርቅ አካባቢ መንገገድ በመዝጋት ጥቃት ለመፈፀም ስምሪት እየሰጠ ይገኛል።
2) የአማራ ወጣቶች አመራር የነበረና የባህርዳር ፋኖ አስተባባሪና (በአሁን ወቅት ባህርዳር ይገኛል) በነገው እለት እሁድ ባህርዳር ከተማ ለማድረግ ለታቀደው የተቃውሞ ሰልፍ "ተነስ ህዝባዊ ንቅናቄን ተቀላቀል፤ በክንድህ አማራዊ ነፃነትህን አስከብር" የሚል በራሪ ወረቀት ለመበተን እያሳተመ ተደርሶበታል።
3) መኮንን የተባለው የኢመደበኛ አስተባባሪ ዛሬ ማታ ባህርዳር ከተማ ውስጥ ቦምብ ለማፈንዳት ዝግጅት ላይ በመሆኑ መንግስት እነዚህን አካላት በአፋጣኝ ቁጥጥር ስር በማዋል ንፁሃንን ከጥቃት መጠበቅ አለበት። የባህር ዳር ህዝብም እራሱን ከጥቃት እንዲጠብቅ ማስጠንቀቅያውን በፍጥነት ሼር ይደረግ።

ፅንፈኛው ሃይል በተደራጀ መልኩ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ባለው ቅዠት የተነሳ አሁን መከላከያን ለመውጋት በየጉራንጉሩ እየተድራጀ እና ምሽግ እየያዘ መሆኑን መረጃዎች እየወጡ ነው አማራ ሆይ ንቃ ጠላትህ ትምክተኛው ነው እረፍት የነሳህ ትምክተኛው ነው።

የአንድነት መፍትሄው በሀገሪቱ  የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ  #ስጋት የሆነባት የክልል ልዩ  #ኃይል መፍረስ ለሀገር ሰላም  #የማይተካ ሚና እንዳለው የማይረዳ የሃገሪቷ ዜጋ  #ይኖራል ብሎ አሰ...
07/04/2023

የአንድነት መፍትሄው

በሀገሪቱ የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ #ስጋት የሆነባት የክልል ልዩ #ኃይል መፍረስ ለሀገር ሰላም #የማይተካ ሚና እንዳለው የማይረዳ የሃገሪቷ ዜጋ #ይኖራል ብሎ አሰብ ይከብዳል ።

የትላንቱ #ስተታችንን ላለመድገም ዛሬ እድል #አግኝተናል እድሉን ተጠቅመን ወደ አላስፈላጊ ነገር ዉስጥ ከመግባት ራሳችንን #በመጠበቅ ልዩ ኃይል እንዲፈርስ የሚደረገውን ጥረት #መደገፍ የሁሉም የሀገሪቱ ዜጋ ግዴታ ነው።

ካልሆነ ግን ትላንት ያየነው ያ ልብ ሰባሪ የእርስ በእርስ #ጦርነት መደገሙ አይቀሬ ነው በዚህ ጦርነት ልክ እንደ #ህወሓቱ ሁሉ #አሰኛፊ አይኖርም ምክኒያቱም ሁለቱም የተዋጉት #የአንድ እናት ልጆች በመሆናቸው።

06/04/2023

የጽንፈኞች ወላዋይነት

በሀራችን #ፅንፈኞች እያደረጉ ያሉት ተግባር ምንም #የሚጨበጥ አይደለም ምንም ውኃ የሚያነሳ ሃሳብ የላቸውም ነገር ግን መንግስትን #ተቃውመው በተቃራኒ ለመቆም ብቻ ሲሉ የሌለ ነገር #እየፈጠሩ #ሀገሪቱን ወደ ዋላ ለመጎተት ጥረት ሲያደርጉ ይስተዋላል ።

ነገረ ስራቸውን አስተዉሎ ላየው #እንኳንስ ሀገር ለመምራት ይቅርና አራሳቸውንም ለማስተዳደር ያልደረሱ #ህፃናት እንደሆኑ ለመረዳት ምንም አይከብድም ።

ሀገሪቱን ከችግር #ለማውጣት ምንም አይነት ጥረት አያደርጉም እረ #እንደውም ሃሳብ እንኳን አያቀብሉም ሁሌም ስትሰሟቸው #እያማረሩ ነው ምታገኟቸው #በለቅሶ እና #በሮሮ ሃገር አይመራ እንግዴ 🤭

05/04/2023

ከተማዋን በማናወጥ የመንግስት ስልጣን መንጠቅ አይቻልም ።
=============================

#በከታማይቱ ዛሬም አየተስተዋሉ ያሉት ነገሮች ከተማይቱን #ለማወክ የተለያዩ ጥረቶ እየተደርጉ እንዳሉ እኚህ #ፅንፍ የረፍገጡ ሰዎች በከተማይቱ ውስጥ ሁከትን በማስነሳት የመንግስትን ወንበር #መነቅነቅ የሚችሉ ይመስላቸዋል።

"ዶሮ ብታልም ጥሬዋን " አለ አቢቹ 😂 ዝም ብለው ሲያስቡት እንዲው በቀላሉ መንግስትን #በረብሻ እና በሁከት ማንሳት የሚቻል ይመስላቸዋል?
ጅሎች ቢያውቁ ባላቸው ግዜ ተጠቅመው #ለቀጣዩ ምርጫ የሚሸጡትን ሃሳብ ቢያደራጁ እና ለህዝቡ #ሽጠው በሰላማዊ መንገድ ስልጣን ለማግኘት ቢጥሩ ይሻላቸዋል ።

ነገሩ #ሃሳብም የላቸው እነሱ ያሉት ገና #1890ዎቹ ላይ ነው የዛን ዘመን ሃሳብ ይዘው እኮ ነው ዛሬም በሁከት መንግስት #ሚገለበጥ መስሏቸው ሚሯሯጡት ጅላንፎ

ፍቅር መንገዴ
05/04/2023

ፍቅር መንገዴ

🙈🙈  ቅሌቱ ቀጥሏል 🙊🙊ክርስቲያን ታገለ ዉርደቱን ተከናንቧል
28/03/2023

🙈🙈 ቅሌቱ ቀጥሏል 🙊🙊
ክርስቲያን ታገለ ዉርደቱን ተከናንቧል


የሴረኞች ሴራ ተጋለጠ   የአማራ ፅንፈኞች በድብቅ የሚላላኩት ሚስጥራዊ መልዕክት እጃችን ገብቷል በነገዉ እለት የአማራ ፅንፈኞች የደገሱት ድግስ ይህን ይመስላል  ታላቅ የማህበራዊ የሚዲያ ዘመ...
20/03/2023

የሴረኞች ሴራ ተጋለጠ
የአማራ ፅንፈኞች በድብቅ የሚላላኩት ሚስጥራዊ መልዕክት እጃችን ገብቷል በነገዉ እለት የአማራ ፅንፈኞች የደገሱት ድግስ ይህን ይመስላል

ታላቅ የማህበራዊ የሚዲያ ዘመቻ ከነገ ከመጋቢት 11-13/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ ለአርበኛ ዘመነ ካሴ ፍትህ እንጠይቃለን።

ማሳሰቢያ፦
1. ከዛ በፊት ፖስት እንዳይደረግ!
2. ለሁሉም በውስጥ ሸር ይደረግ!
3. የሚወጡ ሀሳቦችንና ግራፊክሶችን ከኮሚቴው የሚሰጡ ይሆናል!

የዘመነ ካሴ እስራት፣ ዐማራን መሪ አልባ የማድረግ ፕሮጀክት አካል ነው!

* ዘመነ ካሴን አስሮ ማንገላታት፣ የዐማራ ሕዝብን ነገ ለማጨለም የታቀደ አደገኛ ተግባር ነው!

* ዘመነ ካሴ የጥቂት ፀረ-ዐማራ ጎጠኞች እኩይ ተግባር ሰለባ የሆነ ጀግና ዐማራ ነው!

* የዘመነ ብቸኛ ጥፋት የዐማራን የትናንት፣ የዛሬና የነገ መከራ በሚገባ መረዳቱና ቀድሞ ማወቁ ነው!

* ዘመነ ካሴ የዐማራ ሕዝብ ሰው ሲፈልግ፣ እውነተኛ ሰው ሆኖ የተገኘ የዐማራ ሕዝብ ልጅ ነው!

* ዘመነ ካሴ የግል ዝናንና ምቾትን ንቆ፣ ራሱን ለዐማራ ሕዝብ ትግል አሳልፎ የሰጠ የዘመናችን አስራት ነው!

* ዘመነ ክብርና ሽልማት እንጂ፣ እስራት አይገባውም ነበር!

* ዘመነን ያለምንም ጥፋት አስሮ ማንገላታት፣ ዐማራን ለወራሪዎች አሳልፎ ለመስጠት የሚደረግ ክህደት ነው!

* ዘመነ ካሴን አስሮ ከማንገላታት የበለጠ ህወሓታዊነትና ኦነጋዊነት የለም!

* ዘመነን አስረው የሚያንገላቱት ፀረ-ዐማራዎች፣ ወልቃይትንና ራያን ከዐማራ ነጥቆ ለህወሓት ለማስረከብ የሚላላኩ አሽከሮች ናቸው!

 #ሰሞነኛው የባጃጅ ፖለቲካ ነገሩ  ከላይ ከላይ ሲታይ መንግስት በደል እየፈፀመ ይመስላል ነገር ግን ነገሩ ወዲህ ነው ጎበዝ ከምናየው እና ከምንሰማው ብዙ የራቀ ነው ።ጠለቅ ብለን ካየነው ይ...
15/03/2023

#ሰሞነኛው የባጃጅ ፖለቲካ

ነገሩ ከላይ ከላይ ሲታይ መንግስት በደል እየፈፀመ ይመስላል ነገር ግን ነገሩ ወዲህ ነው ጎበዝ ከምናየው እና ከምንሰማው ብዙ የራቀ ነው ።

ጠለቅ ብለን ካየነው ይህ ሁሉ ባጃጅ ከየት መጣ ለምንስ ካለመንጃ ፍቃድ እና የባለቤትነት ማረጋገጫ ሳይኖራቸው አዲስ አበባ ውስጥ ተገኙ የሚለው ትልቁ ጥያቄ ነው።

መልሱ አንድ እና አንድ ነው እሱም አዲስ አበባን የሁከት መዓከል ለማድረግ ከተጀመረው እንቅስቃሴ መካከል አንዱ ሲሆን በርካታ ወጣቶችን ለሁከቱ እንዲያመቻቸው ባጃጆችን እየገዙ በግፍ ወጣቶችን ወደ አዲስ አበባ ሲያስገቡ ነበር ታዲያ እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ እነሱ ሚያስጨዉት ግን ሌላ ነው ።

22/02/2023

ሴራቸው ሲጋለጥ

ዓጼዎቹ ካስቀመጧቸው ቦታ ምንም ንቅንቅ አለሉም እንዚህ ሰዎች ዛሬም መሬት ለአረሹ እና ከዛ በፉት ያለው ስርዓት ላይ እንደቆሙ ነው ያሉት 😂

ቆሞ ቀር አስተሳሰብ ሀገር ወደፊት ለመራመድ በምታደርገው ጥረት ላይ ትልቅ እንቅፋት ነው ነገሩ የሀገሪቱ ትልቁ የእድገታችን እንቅፋቶች እነዚህ ሰዎች ናቸው ።

ሲበዛ በዘረኝነት የተጠመዱ ለሌላው ብሄር ምንም አይነት #ክብር የሌላቸው😡 እንዴት ነው ከነዚህ ሰዎች ጋር ራሱ እስከዛሬ መኖር የቻልነው ከልክ ያለፈ ጥላቻ እኛ እንጂ ሌላው በአገሩ ላይ ምንም መብት የለውም የሚል እሳቤን ከየት ነው ያመጡት😏 ?

ከትላንቱ ታሪካቸው መማር እንኳን አልቻሉም ዛሬም እሱኑ ለመድገም እነሆ ሴራቸዉን በተለያየ መልኩ እየሸረቡ ይገኛሉ

09/02/2023

ብዙዎች ብዙ ያወራሉ ሰውየው ግን አገሩን ለመለወጥ የማይቻል ሚመስለውን ነገር ሁሉ ያደርጋል ከትናንት ወዲያ ጣልያን ከዚያም ማልታ ትናንትም ፈረንሳይ ዛሬን ደግሞ ስራ ላይ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች በእግር እየተንቀሳቀሰ ደከመኝ አያውቅ ውሾች ይጨዋሉ ግማሎች ግዙዋቸዉን ይቀጥላሉም አይደል የሚባለው....

 📝📝📝📝📝📝📝ብዙሃኑ መሀበረሰብ የተባለዉን እየሰማ ዝም ብሎ መከተል የለበትም ነገሩን በስክነት እያየ ምን እንደተፈጠረ ሊያይ  ይገባል ነገሩ የሀይማኖት ጥያቄ አይመስልም ይህን አስታኮ ወደ ም...
07/02/2023


📝📝📝📝📝📝📝
ብዙሃኑ መሀበረሰብ የተባለዉን እየሰማ ዝም ብሎ መከተል የለበትም ነገሩን በስክነት እያየ ምን እንደተፈጠረ ሊያይ ይገባል ነገሩ የሀይማኖት ጥያቄ አይመስልም ይህን አስታኮ ወደ ምንበረ-ስልጣን መምጣት የሚፈልጉ ባንዳዎች ናቸው በሀይማኖት ስም በመከለል ያሻቸውን ለማድረግ እየሞከሩ ያሉት ፣ ይህን ተግባራቸዉን አላስተዋልነው ይሆናል እንጂ በዘር በተደጋጋሚ ሞክረውታል አልሆን ሲላቸው ሌላኛውን የመጫወቻ ካርድ ይዘዉ ብቅ ብለዋል ።

እኛም ሰፊው መሃበረሰብ የሰማነው ሁሉ እውነት ነው ብለን መቀበል ተገቢነት የለውም ፈጣሪ ሲፈጥረን በራሳችን ማስተንተን እንድንችል እውነቱን ከዉሸት፣ ጥሩውን ከመጥፎ መለየት የምንችልበትንም አዕምሮም አድሎናል እና ልንጠቀምበት ይገባል ።

ጠቅላይ ሚንስተሩን   ማድረግ   ገንዘብ ማዉጣት አሁን ደግሞ   መልበስ?! ምን አይነት ጉደኞች ናቸው? አንድ የሚመክራቸው አስተዋይ ሰው የለም ማለት ነው? 😂 ለማንኛውም1.ጠቅላዩን   በማድ...
03/02/2023

ጠቅላይ ሚንስተሩን ማድረግ ገንዘብ ማዉጣት አሁን ደግሞ መልበስ?! ምን አይነት ጉደኞች ናቸው? አንድ የሚመክራቸው አስተዋይ ሰው የለም ማለት ነው? 😂
ለማንኛውም

1.ጠቅላዩን በማድረግ ፔጁን ከተሳዳቢዎችና ከዘረኞች ስለምታፀዱለት ለእሱ ትልቅ ውለታ እየዋላችሁ ነው😂😂

2.ከንግድ ባንክ ገንዘባችሁን ብቻ ሳይሆን እናንተም ስራ በመልቀቅ ያላችሁን ቁርጠኝነትና መስዕዋትነት አሳዩ🙄 በአፍ ብቻ ለመስዕዋትነት አዘጋጃለሁ ማለት ምን ይጠቅማል😂😂

3.ጥቁር ልብስ የሚለብሱት የምን አምላኪዎች ናቸው?🤔
እሱን እኔ አያገባኝም የምታመልኩትን እናንተው ታውቃላችሁ😂😂
እውነተኛዋ የእግዚአብሔር አምላኪ ቤተክርስቲያን ግን ነጭ ለብሳ ፈጣሪዋን እንደምታመልክ ምስክሮች ነን!

ከግብርና እስከ ትራንፖርት የዘለቀ  የኦሮሚያ ክልል ስኬት  ስግጥናችሁን በልክ አርጉት፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 4 ዓመታት በግብርናዉ ዘርፍ ላ...
01/02/2023

ከግብርና እስከ ትራንፖርት የዘለቀ የኦሮሚያ ክልል ስኬት
ስግጥናችሁን በልክ አርጉት
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 4 ዓመታት በግብርናዉ ዘርፍ ላይ የተገኘዉን ስኬት ለመደገፍ በትራንፖርቱ ዘርፍ አምራች አርሷደሮችን ከሸማቾች ጋር ለማስተሳሰር ይረዳ ዘንድ ገዳ ትራንስፖርቴሽንና ሎጂስቲክ አክሲዮን ማህበር በትናንትናው እለት 150 የጭነት መኪኖችን በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ተመርቀዉ ስራ ጀምረዋል።

ይህ አክሲዮን ማህበር በሀገሪቱ የትራንስፖርት ችግርን የሚቀርፍና አምራች አርሷደሮችን ከሸማቾች ጋር ያለዉ ትስስር ለመፍጠር እንደሚጠቅም ተገልጿል።

በተለይ ደሞ በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ ያለዉ የግብርና አብዮትን በሰፊዉ እንደሚደግፍ ይጠበቃል።

ዘመን አመጣሹ የመሬት ወረራ ዘዴ========================የወረሩትን መሬት የሚሰጡት ስም ቢያጡ በቤተክርስቲያን ስም ይሰይሙት እና መንግስት ሲያፈርሰው ደሞ እንዴት ብለው ሀገር ይ...
31/01/2023

ዘመን አመጣሹ የመሬት ወረራ ዘዴ
========================
የወረሩትን መሬት የሚሰጡት ስም ቢያጡ በቤተክርስቲያን ስም ይሰይሙት እና መንግስት ሲያፈርሰው ደሞ እንዴት ብለው ሀገር ይያዝ ይላሉ ።
እንደው መች ይሁን አይማኖታችንን የግላዊ መጠቀሚያ ማድረግ ምታቆሙት ?

   " አሁን ላይ በተገኘው አንፃራዊ ሰላም የኮንቮይ ጉዞ ያለምንም ችግር   መድረስ ችሏል " - ኢ/ር በላቸው ካሳየኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እየተካሄደ በሚገኝበት ቀጠና በተገኘው...
30/01/2023



" አሁን ላይ በተገኘው አንፃራዊ ሰላም የኮንቮይ ጉዞ ያለምንም ችግር መድረስ ችሏል " - ኢ/ር በላቸው ካሳ

የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እየተካሄደ በሚገኝበት ቀጠና በተገኘው ሰላም የግድቡ ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑ ተገልጿል።

የግድቡ ምክትል ስራ አስኪያጅ የሆኑት ኢንጂነር በላቸው ካሳ ፤ " በቀጠናው የተገኘው አስተማማኝ ሰላም የግድቡን የግንባታ ሂደት #እያፋጠነው ይገኛል " ሲሉ አሳውቀዋል።

" የፀጥታው ጉዳይ ለግድቡ ግንባታ መሠረታዊ ፍላጎት መሆኑን በመገንዘብ ከሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር ተቀናጅቶ ተልዕኮውን በጀግንነት በመፈፀም በቀጠናው የከፈለው መስዋዕትነት የኢትዮጵያን ህዝብና መንግስት ያኮራ በታሪክ የሚኖር ነው " ብለዋል።

ኢ/ር በላቸው፤ በቀጠናው በነበረው የሰላም ችግር ምክንያት ወደ ግድቡ የሚመላለሱ ተሽከርካሪዎች ከሁለትና ከሶስት ቀን በላይ በመቆም መስተጓጎል ይፈጥር እንደነበር አስታውሰው አሁን ላይ የኮንቮይ ጉዞ በተገኘው አንፃራዊ ሰላም ያለምንም ችግር መድረስ መቻሉን አስረድተዋል።

የግድቡን ግንባታ ዳር ለማድረስ ሌት ተቀን ሃያ አራት ሰዓት ያለ ዕረፍት የሚተጉ የግንባታዉ ሰራተኞች የአካባቢውን የሙቀት ሁኔታ ተቋቁመው ታሪካዊ ሃላፊነታቸውን በደማቅ ሞራል እየተወጡ እንደሚገኙ አረጋግጠዋል።

በስፍራው ከሚገኙ የሀገር መከላከያ አባላት የቀጠናውን ዘላቂ ሰላም በአስተማማኝ የዝግጁነት ደረጃ በማረጋገጥ ሰራዊቱ የተሰጠውን ግዳጅ በሞራል እየተወጣ እነደሆነ ተናግረዋል።

ሰራዊቱ የሀገሪቱን ሰላም የማይፈልጉ ፀረሠላም የሆኑ ኃይሎችን ፍላጎት በማምከን የግድቡን የፍፃሜ ትንሳኤ ለማብሰር ደከመኝ ሳይል ሀገራዊ ተልዕኮዉን እየተወጣ ነው ብለዋል።

 ?ለምን መስረቅ አልተፈቀደም ብሎ የሚያኮርፍ ትውልድ እንዴት ሊፈጠር ቻለ?ለወትሮው ፈጣሪን የምፈራ ህዝቦች ነበርን አሁን ያለንበትን ግዜ አስተዉለነዋል?አስነዋሪ ነገር ሁሌም ለማንም ቢሆን አ...
27/01/2023

?
ለምን መስረቅ አልተፈቀደም ብሎ የሚያኮርፍ ትውልድ እንዴት ሊፈጠር ቻለ?
ለወትሮው ፈጣሪን የምፈራ ህዝቦች ነበርን አሁን ያለንበትን ግዜ አስተዉለነዋል?
አስነዋሪ ነገር ሁሌም ለማንም ቢሆን አስነዋሪ ነው ኩረጃ ስርቆት ነው ስርቆት ደሞ
በምድርም በሰማይም ያስጠይቃል።
ይህ በንዲ እንዳለ የትምህርት ሚኒስተር ስርቆትን ለማስቀረት እና የተሻለን
ትውልድ ለሀገሪቷ ለማበርከት የጀመረዉ ጥረት ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም
ዛሬ ላይ ስራው አልፊ ቢሆንም ነገ ላይ ፍሬው እጅጉን ያማረ እንደሚሆን
ምንም ጥረጥር የለኝም።

26/01/2023

እቺ ናት ኢትዮጵያ ...🇪🇹

በዜጎች እኩልነት ፣ በሃይማኖቶች ነፃነት እና እኩልነት ፣ በህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት ፣ በመከባበር እና በመፈቃቀር የቆመች ኢትዮጵያ እቺ ናት፡፡

የማንም ብሄር ፣ቋንቋ ፣ ሃይማኖት እና አስተሳሰብ ከሌላዉ የማይበልጥበት እና የማያንስበት ፤ በህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት ፅኑ መሰረት ላይ የምትገነባ ፅኑ ሀገር ‼️

የ ኢትዮጵያን የቴክኖሎጂ መሻሻል ስናነሳ በቴለኮም ዘርፉ የመጣዉን ለውጥ ሳናነሳ ማለፍ አንችልም በዚህ 4 እና 5 አመታት ዉስጥ ብቻ የቴለኮም ዘርፉን ወደ ግል ገማሸጋገር  አንስቶ የሌላ ሀገ...
24/01/2023

የ ኢትዮጵያን የቴክኖሎጂ መሻሻል ስናነሳ በቴለኮም ዘርፉ የመጣዉን ለውጥ ሳናነሳ ማለፍ አንችልም በዚህ 4 እና 5 አመታት ዉስጥ ብቻ የቴለኮም ዘርፉን ወደ ግል ገማሸጋገር አንስቶ የሌላ ሀገር ቴሌኮም ወደ ሀገር ዉስጥ በመጋበዝ ተወዳዳሪ ተቋማትን በመፍጠር የተሻለ አገልግሎት ለመሐበረሰቡ ለማቅረብ ሰፋፊ ስራዎች ተሰርቷል

ከዚህ ቡሓለ ለፅንፋኛ ጆሮ አልሰጥም  #በቃኝ🙅🏾‍♂️ ብለው ብለው በሃይማኖት መጡ ደሞ ዛሬ እነሱ ናቸው እንዴ ስለ ሀይማኖት የሚያስተምሩን እኛ ለሺ አመታት ተዋደን ተፊቅረን የኖርን ህዝቦች ...
22/12/2022

ከዚህ ቡሓለ ለፅንፋኛ ጆሮ አልሰጥም #በቃኝ🙅🏾‍♂️ ብለው ብለው በሃይማኖት መጡ ደሞ ዛሬ እነሱ ናቸው እንዴ ስለ ሀይማኖት የሚያስተምሩን እኛ ለሺ አመታት ተዋደን ተፊቅረን የኖርን ህዝቦች ነን በናንተ ወሬ ለፖለቲካ ትርፊቹ በምትገቱት ወሬ ለሺህ አመታት በመቻቻል የቆየው እሴትችን እና የሃይማኖት መቻቻል አይደርስም

መንግስት እሳትን የማጥፋት ስራ ከመስራት ይልቅ ከስር መሰረቱ ጥላቻን የሚነዙ አከላት ላይ ሚዲያዎች  እንደ ኢሳት ፣አሻራ ኬሎ የመሳሰሉት እንዲሁም   ፓርቲዎች ላይ እንደነ ባልደራስ፣ አብን ...
21/12/2022

መንግስት እሳትን የማጥፋት ስራ ከመስራት ይልቅ ከስር መሰረቱ ጥላቻን የሚነዙ አከላት ላይ ሚዲያዎች እንደ ኢሳት ፣አሻራ ኬሎ የመሳሰሉት እንዲሁም ፓርቲዎች ላይ እንደነ ባልደራስ፣ አብን እና እንደነ ኢዜማ ያሉት ላይ እንዲሁም ግለሰቦች ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ መውሰድ አለበት

ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችንን የምናመስግንበት እንዲሁም በክፉ ከጎናችን የቆሙትን ሀጋርትምስጋና እና እውቅና የምንሰጥበት በሌላ በኩል በ ውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ ለመግባት ጥረት የሚያደር...
21/10/2022

ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችንን የምናመስግንበት እንዲሁም በክፉ ከጎናችን የቆሙትን ሀጋርትምስጋና እና እውቅና የምንሰጥበት በሌላ በኩል በ ውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ ለመግባት ጥረት የሚያደርጉትን የምናወግዝበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በመላው ኢትዮጵያ ጥቅምት 12 እና 13 ይካሄዳል #እናመሰግናለን

እኛ ኢትዮጵያዊያን አንዳንዴ አኗኗራችንን ልክ እንደ "በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መደብ ይቆጠራል " አባባላችን ነው። በእጃችን ያለ ወይም በኛ ሀገር የተመረተን ፈረንጅ እስኪያደንቅ የራሳችንን ነ...
20/10/2022

እኛ ኢትዮጵያዊያን አንዳንዴ አኗኗራችንን ልክ እንደ "በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መደብ ይቆጠራል " አባባላችን ነው። በእጃችን ያለ ወይም በኛ ሀገር የተመረተን ፈረንጅ እስኪያደንቅ የራሳችንን ነገር ማየት አይሆንልም::

ከዚህ በኃላ ፋርነት ይብቃ፣ ከተኛንበት እንንቃ ፣ በሀገራችን ምርት እንኩራ። 💚💛❤️

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qoqa Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share