Habesha Photo Studio

  • Home
  • Habesha Photo Studio

Habesha Photo Studio Ethio fun photo

06/12/2023

ተጠናቀቀ 🙏
ክለቡ Arsenal ነው ነጥብ ጥሏል
ስባል አዘናግቶ በሽርፍራፍ ደቂቃ 3 ነጥብ ይዞ የምወጣ
የሌንደኑ ኩራታ 😎
እንኳን ደስ አላችሁ ዘመዶቸ Boooooooom ❤💪

20/11/2023

እኛ አርሰናሎች አስደሳች ሰበር ዜና
አለን 👊👊
ለዋንጫ በሚናደረገው ጉዞ የሚጠቅም ትልቅ ቁልፍ
በእጃችን ልገባ ነው
ይህ ስጠናቀቅ ለመድፈኞች ትልቅ ትልቅ
የሚባል ስከት ይመዘገባል ተብሎ ይጠበቃል
Booom በጣም አስደሳች ዜና ነው
ደስ ይበላችሁ 💪❤

26/10/2023

እንደት ነሽልኝ ትዝታዬ
የነገው እሁድ ተራችሁ ነው ቻሉት እንግዲህ
እኛ በተራችን ቀጥቅጠን በድል ተወጥተናል
Full time
Arsenal 1-0 Man City
Next Match
Man United VS Man City 😂😂

26/10/2023

በታላቅ መድረክ
ስለ ውጤታማ ተጋድሏችሁ ምስጋናችን ከልብ ነው
❤🙏❤
ምን ጊዜም Arsenal ❤ Booooom ❤💪

26/10/2023

ፈጣኑ አስማተኛው
Booooooom
ማርቲኔሊ ❤❤❤❤

26/10/2023

ከስፔን ወደ እንግልዝ
ከድል ጋር በሠላም ተመልሰናል ❤🙏❤
ቀጣዩ የቤት ሥራችን ፕርመዬርሊግ ይሆናል
Booooooom አንበገርም 💪💪💪

የኢትዮጵያ ልጆች ነን
09/02/2022

የኢትዮጵያ ልጆች ነን

31/01/2020
መልካም መስራት ከምንም በላይ ነዉ!!
28/01/2020

መልካም መስራት ከምንም በላይ ነዉ!!

Be fekir eninur@
01/01/2020

Be fekir eninur@

Nice time at Hawassa stadium
26/12/2019

Nice time at Hawassa stadium

የታሌ አለቃ€
12/12/2019

የታሌ አለቃ€

ዋልያ ዋልያ...{
19/11/2019

ዋልያ ዋልያ...{

Like Shakura Sound studio page
14/11/2019

Like Shakura Sound studio page

በወሳኝ ጊዜ ላይ እንገኛለን የቀረዉም 36 ቀን ብቻ ነዉ
14/11/2019

በወሳኝ ጊዜ ላይ እንገኛለን የቀረዉም 36 ቀን ብቻ ነዉ

ብከፋም ብደላም ሳቅ አይለያችሁ
14/11/2019

ብከፋም ብደላም ሳቅ አይለያችሁ

ስለ አዋሳ ሀቅነት እንመሰክር !!
14/11/2019

ስለ አዋሳ ሀቅነት እንመሰክር !!

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha Photo Studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share