Ethio Sport LIVE

  • Home
  • Ethio Sport LIVE

Ethio Sport LIVE Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Sport LIVE, Digital creator, .

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ባደረገው ስብሰባ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራን የካፍ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ (executive committee) አባል አድርጎ ...
09/02/2024

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ባደረገው ስብሰባ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራን የካፍ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ (executive committee) አባል አድርጎ መርጧል።

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግበአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ⚽️አስራ ሶስተኛ ሳምንት ደረጃ ሰንጠረዥ
04/02/2024

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም

⚽️አስራ ሶስተኛ ሳምንት ደረጃ ሰንጠረዥ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ታህሳስ 01 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢ...
11/12/2023

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ታህሳስ 01 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ስድስት በመሸናነፍ ቀሪ አንዱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 16 ጎሎች በ14 ተጫዋቾች ተቆጥሯል። 28 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ ሁለት ቀይ ካርድ ተመዝግቧል።

በተጫዋች እና ቡድን አመራሮች ላይ በተላለፈ ውሳኔ ኦላኒ ሴቄታ(የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን መሪ) ክለባቸው ከ ሻሸመኔ ከተማ ጋር ባደረገው ጨዋታ በ73 ኛ ደቂቃ ላይ ዳኛን አፀያፊ ስድብ በመሳድብ ከጨዋታ ሜዳ የተወገዱ ለፈፀሙት ጥፋት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገዱና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 10000 /አስር ሺ/ እንዲከፍሉ ፤ ዳግም ንጉሴ(ሀዲያ ሆሳዕና) ክለቡ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረገው ጨዋታ በ 90+2 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ ቀይ ካርድ አይቶ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ እንዲሁም ቴዎድሮስ በቀለ /ሀምበሪቾ-ተጫዋች/ ክለቡ ከወልቂጤ ከተማ ጋር በነበረው ጨዋታ ያልተመዘገቡ ተጫዋቾች ከተቀመጡበት ቦታ ላይ ሆኖ የውሀ መጠጫ ፕላስቲክ ወደ ሜዳ ስለመወርወሩ ሪፖርት ቀርቦበት ተጫዋቹ በፈጸመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሠረት ብር 25 000 /ሀያ አምስት ሺህ / እንዲከፍል ተወስኗል።

በተጨማሪም ለአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ/ሀዋሳ ከተማ-ዋና አሰልጣኝ/ እና አሰልጣኝ ደግያረጋል ይግዛው(ባህር ዳር ከተማ) የፕሪምየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ለማነጋገር ጥሪ አድርጓል።

26/11/2023

Ethio Sport LIVE

ሊዮኔል ሜሲ ለ8ኛ ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊ ሆነ!ሊዮኔል አንደሬስ ሜሲ የ2023 ባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ ሆኗል፡፡የ2022/ 2023 የባላንዶር አሸናፊ ሽልማት ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት በፈ...
31/10/2023

ሊዮኔል ሜሲ ለ8ኛ ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊ ሆነ!

ሊዮኔል አንደሬስ ሜሲ የ2023 ባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ ሆኗል፡፡የ2022/ 2023 የባላንዶር አሸናፊ ሽልማት ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ተካሂዷል፡፡

በዚህም በወንዶች አርጀንቲናዊው የፊት መስመር አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ የዓለማችን ምርጥ ተጫዋች በመባል ለ8ኛ ጊዜ የባሎንዶር ሽልማትን አሸንፏል፡፡

ለአሜሪካው ኢንተር ሚያሚ እየተጫወተ የሚገኘው ሊዮኔል ሜሲ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ጋር የዓለም ሻምፒዮን መሆኑ ይታወሳል፡፡

በሴቶች ደግሞ ስፔኗዊቷ ኮከብ አይታና ቦንማቲ የባላንዶር አሸናፊ መሆን ችላለች፡፡

በሌላ በኩል የማንችስተር ሲቲው አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ለሆኑ ተጫዋቾች የሚሰጠውን "የገርድ ሙለር" ሽልማት ሲያሸንፍ÷የአስቶን ቪላው ግብ ጠባቂ ኤሚ ማርቲኔዝ ለምርጥ ግብ ጠባቂ የሚሰጠውን "የያሲን ትሮፊ" አሸናፊ ሆኗል።

የሪያል ማድሪዱ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጁድ ቤሊንግሃም ከ21 ዓመት በታች ላሉ ታዳጊ ተጫዋቾች የሚሰጠውን" ኮፓ ትሮፊ" አሸንፏል።

28/10/2023

ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ ቀጥታ ስርጭት
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👉 https://t.me/coffeefc

26/10/2023

bisrat Ethio Sport LIVE

26/10/2023

ብስራት ስፖርት በ መንሱር አብዱልቀኒ

25/10/2023

Ac milan VS PSG ቀጥታ ስርጭት

25/10/2023

au

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Sport LIVE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share