Solomon Markos Abide

  • Home
  • Solomon Markos Abide

Solomon Markos Abide Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Solomon Markos Abide, Digital creator, .

06/05/2024
30/04/2024
30/04/2024

ኑ አብረን ለታረደው በግ ክብርን እንስጥ!
አድራሻ ሆሳዕና ቤቴል መካነ ኢየሱስ
እሮብ 9፡00 እንገናኝ!

ይቻላል ሆቴል ሽንሽቾ፣ ኢትዮጵያ🩵🤍❤️
22/04/2024

ይቻላል ሆቴል ሽንሽቾ፣ ኢትዮጵያ🩵🤍❤️

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁየክርስቶስ የልደት በዓል ሁለት አስደናቂ ነገሮች የተፈጸሙበት ነው፡፡ የተጠበቀው ባልተጠበቀው መንገድ የመጣበት እና ያልተጠበቁት ባልተጠበቀ ...
07/01/2024

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ

የክርስቶስ የልደት በዓል ሁለት አስደናቂ ነገሮች የተፈጸሙበት ነው፡፡ የተጠበቀው ባልተጠበቀው መንገድ የመጣበት እና ያልተጠበቁት ባልተጠበቀ ቦታ የተገኙበት ነው፡፡ በኦሪትና በነቢያት ክርስቶስ ይመጣል የሚለውን ቃል የሰሙና ያነበቡ ብዙዎች ነበሩ፡፡ የጠበቁት ግን በነገሥታት ቤተ መንግሥትና በባዕለጸጎች እልፍኝ ውስጥ ነበር፡፡ የዓለምንና የሰው ልጅን ታሪክ የቀየረው ክርስቶስ በበረት ውስጥ ይወለዳል ብሎ የጠበቀ አልነበረም፡፡ በዚህም የተነሣ የዓለም ታሪክ በአስደናቂ ሁኔታ ሲቀየር ዓለም ራሷ ግን ተኝታ ነበር፡፡

የዓለምንና የሀገርን ታሪክ የሚቀይሩ ነገሮች በተለመዱና በሚጠበቁ መንገዶች ላይመጡ ይችላሉ፡፡ ብዙዎች በሚያውቁትና በሚተነትኑት አካሄድም ላይከሠቱ ይችላሉ፡፡ እንዲህ ባለ ሁኔታ መረዳት የሚገኘው እኛ የማናውቀው፣ ያልደረስንበትና የማንገምተው ሌላም መንገድ ሊኖር እንደሚችል ለመቀበል ከተዘጋጀን ብቻ ነው፡፡ ነገሮች ሁሉ እኛ በምናውቀው፣ በምንገምተውና በለመድነው መንገድ ብቻ እንዲመጡ ከጠበቅን ሊያልፉን ይችላሉ፡፡ የቤተ ልሔም ከተማና የይሁዳ አውራጃ ሰዎች የዓለምን ታሪክ ከቀየረው ከክርስቶስ ልደት ሳይሳተፉ የቀሩት ከለመዱትና ከሚያውቁት ውጭ ለሚመጣ ነገር ዝግጁዎች ስላልነበሩ ነው፡፡

የቤተልሔም ከተማና የይሁዳ አውራጃ ሰዎች በለመዱትና በሚያውቁት መንገድ የሚመጣን ነገር ሲጠብቁ፣ ባልለመዱትና በማያውቁት መንገድ የሚመጣን መፍትሔ ለመቀበል ዝግጁ የሆኑ ሌሎች አካላት ቤተልሔም ደርሰው ነበር፡፡ እረኞችና ሰብአ ሰገል፡፡ ሌሊቱን ሙሉ መንጋቸውን ሲጠብቁ ያደሩት የቤተልሔም እረኞች በአካባቢያቸው የነበሩትን መላእክት ለመመልከት ዕድል አግኝተዋል፡፡ ጊዜው ምሽት ነው፡፡ ምሽት ደግሞ የዕንቅልፍ ጊዜ ነው፡፡ ለሕዝብ ቆጠራ ወደ ቤተልሔም የመጡ ሰዎች ከተማዋን አጨናንቀዋታል፡፡ ከዚህ ያለፈ እንግዳ ነገር የጠበቀ የቤተልሔም ሰው የለም፡፡ ሁሉም የተለመደን ነገር በተለመደ መንገድ በማከናወን ተኝቷል፡፡

እረኞቹ ግን ከተኛው ማኅበረሰብ ተለይተው በሜዳ ላይ በንቃት ነበሩ፡፡ ይሄ ብቻ አይደለም፡፡ የዓለምን ታሪክ የቀየረው ክርስቶስ በእንግዶች ማደሪያ ሥፍራ ስላላገኘ የመጣው ወደ በረት ነው፡፡ የከተማው ሰዎች ሊያደርጉ ያልደፈሩትን እረኞቹ በረታቸውን ለዮሴፍና ለድንግል ማርያም ለቅቀው ወደ ሜዳ ወጡ፡፡ እረኞቹ ከሕዝቡ የተለየ መንገድና የተለየ ዝግጁነት ነበራቸው፡፡ በዚህ የተነሣ ከሊቃውንቱ፣ ከፈሪሳውያኑና ከሰዱቃውያኑ ተለይተው ያልታሰበውን ታሪክ ያልታሰቡት እረኞች ለማየት በቁ፡፡

የቤተልሔምን ሰዎች ብቻ ሳይሆን ንጉሥ ሄሮድስንም ባስደነገጠ መንገድ ሰብአ ሰገል ከምሥራቅ ‹የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው› እያሉ ከእረኞቹ ቀጥለው መጡ። ማንም አልጠበቀም፡፡ ያልተጠበቁት ሰብአ ሰገል ባልተጠበቀ ቦታ በበረት ተገኙ፡፡ ካልተለመደ ሥፍራ፣ ባልተለመደ መንገድ ተጉዘው፣ ያልተጠበቀ ቦታ ተገኙና ያልጠበቁትን ተአምር አዩ፡፡

ሀገርን ምንጊዜም የሰው ልጅ ሲጓዝባቸው በኖሩ መንገዶች ብቻ መታደግ አይቻልም፡፡ ሰው ሁሉ በሚያውቃቸው፣ በለመዳቸውና በተረዳባቸው መፍትሔዎች ብቻ ሀገርን መመንጠቅ አይቻልም፡፡ መኪኖችና አውሮፕላኖች በሚጓዙበት መንገድ መንኮራኩሮችን ወደ ሕዋ መውሰድ እንደማይቻለው ሁሉ፡፡ ወደ ሕዋ ለመሄድ የምድር ስበትን ሰብሮ፣ በፍጥነትና በኃይል ባልተለመደ የጉዞ ስልት መመንጠቅን ይጠይቃል፡፡

እንዲህ ያለ ጉዞ ከተለመደውና ከሚታሰበው መንገድ ወጥቶ መሄድን የግድ ይላል፡፡ ስለዚህም ይሄንን መንገድ የሚረዳ ከሚጠበቀውና ከሚታሰበው ውጭ ለመጓዝ ፈቃደኛ የሆነ ወገንን ይፈልጋል፡፡ አሁን ሀገራችን ያለችው

07/01/2024
04/01/2024

#እንኳን ለጌታችንና ለመድኃንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን!
#ታላቅ የገና ልዩ ፕሮግራም #በሆሳዕና ቤቴል መካነ ኢየሱስ ማ/ም
#በታህሳስ 26-2016 ዓ.ም አርብ ከሰዓት
9፡00 ሰዓት ጀምሮ ይደረጋል፡፡
አዘጋጆች፡- Hossana Gospel Movement (HGM), Gubzinaye Prayer Team, Kabod Band and Singers with Hossana Betel MYC
ሁላችንንም በጊዜ በመምጣት የበረከቱ ተካፋዮች እንድንሆን ይሁን!!
አድራሻ፡ ሆሳዕና አራዳ አከባቢ

04/01/2024
28/12/2023

“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤”
— ቲቶ 2፥11

🤩
17/12/2023

🤩

👍
23/11/2023

👍

🇫🇷 ፈረንሳይ ጊብራልታርን 14-0 አሸንፋለች እና በብሄራዊ ቡድናቸው ታሪክ ትልቁ ድል ነው።⚽️ ሳንቶስ [የራሱ ጎል]⚽️ ቱራም⚽️ ዛየር-ኤመሪ⚽️ ምባፔ⚽️ ክላውስ⚽️ ኮማን⚽️ ፎፋና⚽️ Ra...
18/11/2023

🇫🇷 ፈረንሳይ ጊብራልታርን 14-0 አሸንፋለች እና በብሄራዊ ቡድናቸው ታሪክ ትልቁ ድል ነው።

⚽️ ሳንቶስ [የራሱ ጎል]

⚽️ ቱራም

⚽️ ዛየር-ኤመሪ

⚽️ ምባፔ

⚽️ ክላውስ

⚽️ ኮማን

⚽️ ፎፋና

⚽️ Rabiot

⚽️ ኮማን

⚽️ ዴምቤሌ

⚽️ ምባፔ

⚽️ ምባፔ

⚽️ ጂሩድ

⚽️ ጂሩድ

 💙💙&Beka
31/10/2023

💙💙
&Beka

  Betel MY
20/10/2023

Betel MY

❤️💙
25/09/2023

❤️💙

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Solomon Markos Abide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share