Nothing But Truth

  • Home
  • Nothing But Truth

Nothing But Truth SME is a digital News Company working to save the truth
"Nothing But The Truth"

Looking for this girl
20/04/2024

Looking for this girl

16/02/2024
20/01/2024

🤣🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣

16/01/2024

እቺ ነገር ሴራ ሴራ ትሸታለች።
ሰሞኑን በአዲስ አበባ የእሳት አደጋ እየተበራከተ ነዉ ። ትላንት ሀያ ሁለት፣ ቦሌ ጫካ ቡና፣ ሳሪስ አካባቢ በተነሳ እሳት ጉዳት መድረሱ ሲታወስ ዛሬ ደግሞ ላምበረት የእሰት አደጋ ደርሷል ።

ገንዘብህን አቢሲኒያ ባንክ አስቀመጥክ ማለት ለአንገት ቆራጩ ፋኖ ትጥቅ ገዛህ ማለት ነው.።ገንዘባቹሁን አውጡ !!
30/09/2023

ገንዘብህን አቢሲኒያ ባንክ አስቀመጥክ ማለት ለአንገት ቆራጩ ፋኖ ትጥቅ ገዛህ ማለት ነው.።

ገንዘባቹሁን አውጡ !!

27/09/2023

ኦሮሞ በጥላው ስር ተቀምጦ ፈጣሪን ሲያመሰግንበት፣ የተጣላን ሲያስታርቅበት "ዛፍ አምላኪ..." እና ሀጥያት አድርገውት
"በዛፉ ሽንጉር (ቀዳዳ) መሹለክ መጽደቅ እና ያድናል" ብለው የሚያምኑ ድንቅ ድንዙዛን
Saaqqataa Gumaa

🤣🤣🤣🤣🤣🤣
09/08/2023

🤣🤣🤣🤣🤣🤣

የወሮበላዉን የሽብር ቡድን የቅዠት ሐሳቦችንና አረመኔያዊ ድርጊቶችን በመደገፍ በሶሻል ሚዲያ ላይ የሚፅፉትንም ሆነ፤ በአካል (በንግግር) ድጋፋቸዉን የሚገልፁትን ግለሰቦች፤ ዜጎች በአስቸኳይ የ...
08/08/2023

የወሮበላዉን የሽብር ቡድን የቅዠት ሐሳቦችንና አረመኔያዊ ድርጊቶችን በመደገፍ በሶሻል ሚዲያ ላይ የሚፅፉትንም ሆነ፤ በአካል (በንግግር) ድጋፋቸዉን የሚገልፁትን ግለሰቦች፤ ዜጎች በአስቸኳይ የማጋለጥና ለፖሊስ ጥቆማ የመስጠት ሕጋዊና ሞራላዊ ግዴታ አለባቸዉ፡፡

መንግስትን ወይም ገዥ ፓርቲን ሳይሆን፤ አንድን ህዝብ እንደ ጠላት ፈርጆና ጄኖሳይዳል አዋጅ አዉጆ የተነሳዉን የማንኛዉንም በጥላቻ መርዝ ያበደ ቡድን አባል እና ደጋፊን ማጋለጥ የዜግነት ግዴታችን ነዉ!

08/08/2023

ሰበር ዜና❗️
*********
ጃዊሳው ትናንት በህዝብ ግርግር ሽፋን ይዞት የነበረውን የደብረብርሐን ከተማን ዛሬ መከላከያ ሰራዊት ተቆጣጥሮታል፡፡ ጃዊሳው ለእንድ ቀን እንኳን ከተማውን መቆጣጠር ሳይችል ሮጦ ጠፍቷል፡፡ በዛሬው ቀን ብቻ በሰሜን ሸዋ ዋናዋ ከተማ የሆነችው ደብረብርሐን እና የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ከተማ የሆነችው ደብረማርቆስ ተለቀዋል፡፡ አሁን ምን ቀረ… ምንም!

እነዚህ ከተሞች ለፊንፊኔ ቅርብ በመሆናቸው ፖለቲካ ሊሰራባቸው ተሞክሮ ነበር፤ ዛሬ በቀላሉ በመያዛቸው የግርግር ፖለቲካው ሁሉ አፈር በልቷል፡፡ ጃዊሳው በአማራ ክልል ህዝቡን ያነሳሳው፤ ኦሮሚያን ወርሬ እሰጠሃለው በሚል ተስፋ ነበር፤ ህዝቡም ይህንን ተስፋ ሰንቆ ጃዊሳውን ደገፈው፡፡ አሁን ተስፋው ተኗል፤ ህዝቡም ተስፋ ቆርጦ ሰላሙ እንዲመጣ እየፈለገ ይመስላል፡፡

~ Andinet Zeleke Bekele

07/08/2023

የአገው ህዝብ ማንነቱን መሰረት በማድረግ በፋኖ የተቃጣውን የዘር ማጥፋት ወንጀል አጥብቆ እንደሚቃወም የአገው ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ገለፀ።

በወራሪውና ፅንፈኛው ፋኖ በአገው ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን ወረራ አጥብቆ እንደሚታገል የገለፀው ፓርቲው፣ የአገው ህዝብ ራሱን እንዲከላከል አሳስቧል።

የአገው ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ጉዳዩን በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል።

የአገው ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአማራ ክልላዊ መንግስት በትጥቅ የተደገፈ ሕግወጥ እንቅስቃሴ የክልሉን ሠላም እያደፈረሰ መምጣቱን ገልጿል።

አሁን ክልሉ የለበት ሁኔታ እጅግ ፈታኝ እና አሳሳቢ ነው የሚለው የፓርቲው መግለጫ፣ በክልሉ በሚገኙ ዞኖች ማለትም በአዊ ዞን፣ በዋግኽምራ ዞን፣ በኦሮሞ ዞን፣ በአርጎባ ልዩ ወረዳ እና በምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪ በሆነው ጭቁን የአገው ህዝብ ላይ አደጋ መደቀኑን ገልጿል።

በክልሉ ዞኖች በሚኖሩ የአገው፣ የኦሮሞ ፣የአርጎባ እና የቅማንት ህዝብ ላይ ማንነታቸውን መሰረት በማድረግ ለአንዴና ለመጨረሻ አንገታቸውን ለማስደፋትና ማንነታቸውን ለመጨፍለቅ ከፋ ስልም ዘር ለማጥፋት ፋኖ በተባለው ዘራፊ እና ወንበዴ ቡድን ከፍተኛ ወንጀል እየተፈፀመ ነው በማለት የፓርቲው መግለጫ ያስረዳል።

ለሺህ ዘመናት ወንድም ከሆኑ ከብሄሮች ብሄረሰቦች አና ህዝቦች ጋር በሰላምና በፍቅር ተሳስሮና ተዛምዶ አብሮ የመኖር ተምሳሌት በሆነው የአገው ህዝብ ላይ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በገዛ ርስቱና በቄኤው ላይ ፋኖ በተባለው ኢ- መደበኛ ሃይል እየደረሰበት ያለው ኣሳዛኝ ክስተት የአደባባይ ሀቅ ነው ብሏል የአገው ለፍትህና ዴሞክራሲ ፓርቲ።

የፓርው መግለጫ በመቀጠልም በወራሪውና ፅንፈኛው ፋኖ በአገው ህዝብ ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ወንጀል መዋቅራዊ ሰንሰለቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መጥቷል ብሏል።

ይህን በአገው ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የውንብድና ድርጊት ሁሉም ተጨቋኝ የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች፣ የፌዴራል መንግስት፣ የአለም ማህበረሰብ፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት ሁሉም የሚያውቁት እውነታ መሆኑን ገልጿል።

መግለጫው በመቀጠልም ይህ አገው ጠል የሆነው መዋቅራዊ ድርጊት በአገው ህዝብ ላይ ዘመን የማይሽረው ጠባሳን የሚጥልና አብሮ የመኖርን ባህል የሚያጠፋ አስነዋሪ የወረራ ድርጊት በመሆኑ የአገው ለፍትህና ዴሞክራሲ ፓርቲ አጥብቆ ይቃወማል ብሏል።

ይህንን አገር አፍራሽ ድርጊት ለማስቆም የፌዴራል መንግስት እና የመከላከያ ሰራዊት እየወሰዱ ያሉትን እርምጃ እንደሚደገፍ ገልጿል መግለጫው።

በአገው ህዝብ ላይ እየተቃጣበት ያለውን ማንነትን የመጨፍለቅ እና ርስትን የመንጠቅ ኣባዜ ለመመከት በክልሉ ለሚኖሩ ለአገው ህዝብ፣ ለፓርቲው ደጋፊዎች፣ ለአገው ባለሀብቶች እና ለአገው ዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ከጎኑ እድድቆሙ ጥሪ አስተላልፏል የአገው ለፍትህና ዴሞክራሲ ፓርቲ።

በአገው ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ማንነትን መሠረት ያደረገ ወንጀል እንዲቆምና ወንጀለኞችም ለህግ እንዲቀርቡ በማለት ፓርቲው ፌዴራል መንግስትን ጠይቀዋል።

04/08/2023

ክርስቲያን ታደለ ገቢ ሆኗል

02/08/2023

ኢትዮጵያ የአማራ ነች ባህላችን ወጋችን ማዕከል አድርጋ የተገነባች ነች ፤ ኦሮሞ የያዘው ግማሽ መሬት የአማራ ነው ፣ 4 ኪሎ ገብተን እኛ የምንፈልገውን ዓይነት ሥርዓት እንመሰርታለን ይላል ፤ የፋኖ የውጭ ጉዳይ አስተባባሪ ሊቀመንበር ሻለቃ ዳዊት ።

የአማራ ጥያቄ ምንድነው ለምትሉ ፣-- መሬት መውረር 4 ኪሎ መቆጣጠርና ለእነሱ በሚመች መንገድ ሥርዓት መዘርጋት ነው ተብላችኋል ።

30/07/2023
04/07/2023

ኢትዮ ቴሌኮም የአንድ ክልል ንብረት ነው እንዴ ?? እንዴት ከ90% በላይ ከአንድ አካባቢ በመጡ ሰዎች ይጠቀለላል ?? ...

ከላይ እስከ ታች ድረስ ለሳምፕል ጣል ጣል ከተደረጉ በጣት ከሚቆጠሩ ግለሰቦች ውጪ በጠቅላላ አስተዳደሩ ሆነ ሙሉ መዋቅሩ የቤተሰብ አድባር ይመስል በአንድ አካባቢ ሰዎች ብቻ ተሞልቷል።

የቴሌኮም ዘርፍ ከደህንነት ፣ ከመረጃ ፣ ከወሳኝ የሀገሪቱ ሴክተርነት ቁልፍ ከመሆን ጀምሮ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የሚያንቀሳቅስ ሲሆን ... በዚህ ደረጃ
ኢትዮ ቴሌኮም አግላይና በሞኖፖል የተያዘ መሆኑ እጅጉን አሳሳቢ ነው።

እንደዚህ አይነት ግዙፍ ተቋማት አካታችና ለሁሉም ማህበረሰብ በደረጃው የስራ እድል ሆነ የስራ ፍትሃዊ ክፍፍል መሰረት አድርጎ ካልተደራጀ ሁኔታው ያስፈራል።

ኢትዮ ቴሌኮም እራሱን ይፈትሽ .. በአዲስ መዋቅር የአስተዳደር ሆነ የሰራተኞችን የስራ ቅጥር ያደራጅ .. አግላይነቱን አቁሞ ለሁሉም በሩን ክፍት ያድርግ ..

በዚህ ዘመን ይህ አይነት የጥቅለላ አካሄድ በመንግስት የልማት ተቋም ውስጥ በፍፁም ተቀባይነት የለውም።

Stop monopolizing Ethio telecom
Ethio telecom faallaa sirna federaaliizimii karaa ta'een hoogansi dhaabatichaa hojjii hojjeteen saba tokko qofaan monopoly dhaan qabamuun isaa ragaan humna namaa dhaabaticha irraa argame ni mul'isa
Akkuma galii fi ethiopian airlines reform gootaan harka keessaniin ethio telecom illee reform godhaa
Reform ethio telecom
Finfinneen Handhuura Oromiyaatti! Finfinne Times

በተለያዩ የማህበራዊ ድረ ገፆች በአዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ አንድ ካህን ተገድለዋል በሚል የተሰራጨውን በተመለከተ የተሰጠ መረጃ***መጋቢት 13 ቀን 2015 ዓ/ም የሆርሲሳ ቅድስት ...
25/03/2023

በተለያዩ የማህበራዊ ድረ ገፆች በአዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ አንድ ካህን ተገድለዋል በሚል የተሰራጨውን በተመለከተ የተሰጠ መረጃ
***
መጋቢት 13 ቀን 2015 ዓ/ም የሆርሲሳ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበሩት ቀሲስ ዐባይ መለሰ የተባሉት ካህን አገልግሎታቸውን ጨርሰው ወደ የሚኖሩበት ሸገር ከተማ ልዩ ቦታው ኤርቱ ሞጆ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በመኖሪያ ቤታቸው አካባቢ በተፈጠረ ፀብ ጉዳት ደርሶባቸው በጡሩነሽ ቤጁንግ ሆሰፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው በትላንትናው ዕለት መጋቢት 14 ቀን 2015 ዓ/ም ህይወታቸው አልፏል፡፡ ሆኖም ወንጀሉ በአዲስ አበባ ከተማ ክልል ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ የተፈፀመ እንደሆነና ጉዳዩ ፖለቲካዊ ትርጉም እንዲሰጠው ለማስመሰል በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየተሰራጩ የሚገኙት መረጃዎች ትክክለኛ አለመሆናቸውን ህብረተሰቡ እንዲገነዘብ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

የግለሰቡ አስክሬን ለተጨማሪ ምርመራ አቤት ሆስፒታል የተላከ መሆኑንና ቀሪ የፖሊስ ምርመራ እየተካሔደ መሆኑን በሽገር ከተማ አሰተዳደር የፉሪ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መከላከል ሀላፊ ምክትል ኮማንደር ዳንኤል ኃ/ማርያም ገልፀዋል።

ፖሊስ እንዳስታወቀው በማንኛውም ቦታና አጋጣሚ የሚፈፀሙ የወንጀል ድርጊቶች ለመከላከል የህብረተሰቡ ሚና የላቀ መሆኑን ገልፆ የፀጥታ ኃይሉ የሚያከናውነውን ህግን የማስከበር ተግባር በመደገፍ ህብረተሰቡ ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡
*
ለፈጣን መረጃዎች:
በፌስቡክ :- https://www.facebook.com/Addisababapolice
በቴሌግራም:- https://t.me/addispolice
በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/AddisAbabaPoliceCommission
በትዊተር፦Twitter https://twitter.com/AddisPolice
ድረ ገጽ፦ web https://www.addispolice.gov.et/
**
“በጀግንነት መጠበቅ በሰብዓዊነት ማገልገል!”
**

Meta Abo Beer
25/03/2023

Meta Abo Beer

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nothing But Truth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share