09/02/2023
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ትናንት ምሽት በፖላንድ ቶረን በተካሄደ የቤት ውስጥ የአንድ ማይል ውድድር የዓለማችን ሁለተኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡
አትሌት ጉዳፍ ርቀቱን 4 ደቂቃ ከ16 ሰከንድ ከ16 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ስታጠናቅቅ ይህ ሰዓትም ከገንዘቤ ዲባባ በመቀጠል ሁለተኛው የዓለማችን ፈጣን ሰዓት ሆኖ ተመዝግቧል፡፡