ቀናችሁን በሳቅ ጀምሩት!! ኢሚኒዬም አማራ ነው!!
የፋሲል ደሞዝ እና የሚስተር ዊልቼር አስቂኝ ገጠመኝ በአትላንታ ኤርፖርት ውስጥ😂😂🇦🇺 እንደ ፋሲል ደሞዝ ቀልድ የሚችል ማን አለ ብላችሁ ነው? ይችላል
ያድናል እየሱስ ያድናል!! እግዚአብሔር ታላቅ ነው!!
እውነታው ይሄ ነው ምድረ ቅንቅናም!!
ቅቤው ቅቤው በል ዝም ብለህ
ገና ትቀልጣለህ!!
ሰው ወዶ አይስቅም!!
ለምንድነው ኦሮሞ እና አረብ ዘረ ብዙ የሆኑት?
መልሱዋ ገዳይ ነው😂😂😂👌
ግዜው እንዴት ይሮጣል!!
ይህቺ ልጅ ስንት አመት ሞላኝ ነው ያለችው ግን? ስሙዋ ማን ነበር ?
ለማንኛውም እድሜ ፀጋ ነው
እራቁታችሁን የምትሄዱ ሴቶች.........
አባ እውነት ብለዋል
የተንበረከኩት ለኢትዮጵያ ነው!
By Getu Temesgen
#Ethiopia | አርቲስት እና የሰበአዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ
ሰይፉ ሾው ዛሬ በዕለተ ትንሳኤ ታማኝ በየነን እንግዳ አድርጎ ነበር።
ሰይፉ ታማኝን እንዲህ ሲል ጠየቀው፣
"ያኔ ዶክተር አብይ እግር ሥር መውደቅህ ይቆጭሃል?"
ታማኝ እንዲህ አለ፣
"በፍጹም አይቆጨኝም!... እኔ የምንበረከከው ለኢትዮጵያ ነው። ከዶክተር አብይ በተጨማሪ የሃይሌንም እግር ስሚያለሁ። ኢትዮሃያ ከፍ ያለችበት ቦታ ላይ ነው እኔ የምንበረከከው።
በአጠቃላይ እኔ ለማንም አልንበረከክም፤ ለኢትዮጵያ እንጂ!"
ወገናች በሳውዲ አረብያ በጎርፍ እየተጠረገ ነው!!
አብዩ በቃ😂😂😂
ጅማ😭😭😭
ከአብይ ኦነግ ሰራዊት ግድያና ከጭፍጨፋ ያመለጡ ሚስኪን አማራ ወገኖቻችን!!
ቀኖትን በሳቅ ይጀምሩ!!
አክቲቪስት ስዩም ተሾመ ሞሳድ እንደ ደበደበው ተናገረ!!
አይ ስዩሞ ሞሳድን የሰፈር ድሩዬ መሰለህ እንዴ?
ከቴዲ አፍሮ ጋር ፎቶ መነሳት እንዲህ ጥቅም አለው ለካ😂😂
አክቲቪስት መስፍን ፈይሳ ሲንግል ለቀቀ!!
መስፍኔ ይህንን የመሰለ ምርጥ ድምፅ ይዘህ አክቲቪስት መሆንህ በእጅጉ ለኦሮሞ ህዝባችን ኪሳራ ነው😂😂😂
መቼ ነው
ዛሬ ነው ?
ነገ ነው ?
ኢትዮጵያን የማየው?
( ለማንኛውም ለሰለሞን ከዳልኝ የመልስ ምት ለመስጠት ነው!!)
ክብር ለአርቲስት ሃና ዮሃንስ!!
በተገኘው አጋጣሚ ለህዝብ ድምፅ መሆን ታላቅነት ነው!!
በየቦታው እየተገደሉ ላሉ ኢትዮጵያውያን በጉማ ሽልማት ዝግጅት ላይ እንዲህ ድምፁዋን አሰምታላች!!
Much respect for Actress Hana Yohannes 🙏🙏🙏
በሳቅ ነው የገደለኝ!!
አቦ ይመችህ😂😂😂😂