Hadiya Politics

  • Home
  • Hadiya Politics

Hadiya Politics Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hadiya Politics, Magazine, .

07/11/2022
01/05/2022
  ቲም ባያስቸግረን ኖሮ የሆሳዕና ጊምቢቹ አስፖልት መንገድ በፍጥነት እንጨርስ ነበር ። የሀዲያ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም መቼስ!!
09/04/2022

ቲም ባያስቸግረን ኖሮ የሆሳዕና ጊምቢቹ አስፖልት መንገድ በፍጥነት እንጨርስ ነበር ። የሀዲያ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም መቼስ!!

ዛሬ በሀዲያ ባህል አደራሽ  የነበረው የህዝብ ውይይት ይሁን ኮሜዲ አልታወቀም ጭብጨባ ብቻ የነበረው ለዛውም ከካድሬ ዘመዶች ጋር ለዛውም በግማሽ አዳራሽ 😂😂😂
23/03/2022

ዛሬ በሀዲያ ባህል አደራሽ የነበረው የህዝብ ውይይት ይሁን ኮሜዲ አልታወቀም ጭብጨባ ብቻ የነበረው ለዛውም ከካድሬ ዘመዶች ጋር ለዛውም በግማሽ አዳራሽ 😂😂😂

22/03/2022

የሀድያን ህዝብ ለማወያየት የመጣችው አካላት አጨብጫቢውን ሳይሆን ህዝቡን ስሙት

  እኔን_እሺ**************** #ምርጫ ተወዳዶሮ ተሰርዘበት  #ከሚወደው ስልጣን ተባረረ #በኢሳት  ቴሌቭዥን ትክክለኛ ታሪኩ ተነገረለት  #ማዕከላዊ ኮሚቴ ወደቀ 😢 የተሰማክ ስሜት ይ...
16/03/2022

እኔን_እሺ
****************
#ምርጫ ተወዳዶሮ ተሰርዘበት
#ከሚወደው ስልጣን ተባረረ
#በኢሳት ቴሌቭዥን ትክክለኛ ታሪኩ ተነገረለት
#ማዕከላዊ ኮሚቴ ወደቀ
😢 የተሰማክ ስሜት ይገኛል ለማንኛውም መልካም የዕረፍት ጊዜ😃😃😃😃

13/03/2022

አቶ ርስቱ ይርዳው ከብልጽግ ጉባኤ በኋላም ይቀጥል ይሆን?

ብልጽግና የደቡብ ክልል እስኪበተን ድረስም ቢሆን አንፃራዊ ለውጥ እንዲመጣ ከፈለገ እንደነኚህ ዓይነት የክልሉን በጀት ለብሄራቸው ብቻ ለልማት የሚያውሉትን ዘረኛ፣ ጎጠኛና ዘራፊዎች መንግሎ ማውጣት ይጠበቅበታል።

  😭😭😭አንባገነኖቹ የሀዲያ ባለስልጣናት አሁንም  እንደተለመደው ከወጣቱ በተቃራኒ ቆመዋል ።   አይጠበቅም period ! ....
11/03/2022

😭😭😭
አንባገነኖቹ የሀዲያ ባለስልጣናት አሁንም እንደተለመደው ከወጣቱ በተቃራኒ ቆመዋል ። አይጠበቅም period !
....

ከቤራ ከጫፍ እስከ ጫፍ መንቀሳቀስ ጀምሯል   ተቀላቅለዋል ።የዛሬ ውሎ በፎቶ
09/03/2022

ከቤራ ከጫፍ እስከ ጫፍ መንቀሳቀስ ጀምሯል
ተቀላቅለዋል ።
የዛሬ ውሎ በፎቶ

¤ ሀድያ ዞን ያለ መንግስት ጥያቄዎችን መመለስ ስላልቻለ ክልል ሄደናል ¤ ጥያቄያችን በፍጥነት መመለስ አለበት
07/03/2022

¤ ሀድያ ዞን ያለ መንግስት ጥያቄዎችን መመለስ ስላልቻለ ክልል ሄደናል
¤ ጥያቄያችን በፍጥነት መመለስ አለበት

23/07/2021



ሀዲያ ዞን ኢንቬስተር መሆን ሀጥያት ሆኗል

20/07/2021
20/07/2021
20/07/2021

"ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሀ ሙሌት ዛሬ ለሊት ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል"--- ሪፖርተር ጋዜጣ

በዚህም መሰረት የውሀው መጠን ግንባታው የደረሰበት ከፍታ ላይ ደርሶ ዛሬ ለሊት ሞልቶ ይፈሳል ተብሎ ይጠበቃል።

መቼም ተፈጥሮም የዚህን ግድብ ስኬት እያገዘች ነው፣ አምና እና ዘንድሮ ዝናብ በሽበሽ ሆኗል🙏

11/07/2021

ደስ የሚል ምሽት ነበር! የኢንጂነሩ ሙግት ደግሞ ያስደምማል! (በኢንጂነር ጌታሁን ሄራሞ)

ኢንጂነር ስለሺ ሱዳን ረዘም ላለ ጊዜ ከጎናችን ሆና አሁን በቅርቡ አመሻሽ ላይ ከጎናችን ተለይታ ወደ ግብፅ እጥፍ ማለቷን የገለፁት "...and most recently Sudan..." በማለት ነበር፣ ካልተሳሳትኩ ይህን ሐረግ ሁለቴ ተጠቅመዋል! በንግግር ወቅት አጠር ያለ ሲመነዘር ግን ብዙ ዕምቅ አቅም ያላቸውን ቃላት መጠቀም አንድ ነገር ሆኖ ያንኑ መደጋገም ደግሞ ኢላማውን በቀጥታ እንዲያገኝ ያግዛል። And such repetition of a word or phrase for the sake of emphasis is called epizeuxis! The phrase he used was highly critical of Sudan!

ሌላው ያስተዋልኩት የኢንጂነሩን ቁርጠኝነት ነው፣ The delivery of the argument was full.of passion!!! ኢንጂነር ስለሺ እውነትን ስለያዙ ምንም ዓይነት የልምምጥና የመሽርኮመም ድባብና ድምፀት (Tone) ፊታቸውም ላይ አይታይም ነበር። ግብፅንና ሱዳንን ከንግግራቸው የበለጠ ይህ የሚያበግናቸው ይህ ይመስለኛል። "Delivery" ከንግግር ጥበብ (Rhethoric) አምስት አለባዎች አንዱ ነው። አንዳንድ ተናገሪ ጥሩ ይዘት ያለው ፅሁፍ ይዞ አቀራረብ ላይ ግን ይሾቃል!

የትናንተ ማታው የነግብፅ ሽንፈት ሥነ ልቦናቸው ላይ የሚያስከትለው ተፅዕኖ ስለሚኖር በቀጣይነት ለሚወስዱት እርምጃዎች ኢትዮጵያ ሳትዘናጋ በተጠንቀቅ መቆም አለባት።

የገጠሙን ፈተናዎችና ተግዳሮቶች የበለጠ አንድ እያረጉን ነው፤ አሁንም ለሀገራችን ሉዓላዊነትና ጥቅም በአንድነት እንቁም!

መልካም ቀን።

11/07/2021

Abiy Ahmed wins landslide victory in Ethiopian election

ኢትዮጵያ አቢቹን መርጣለች።

EP: ኢትዮጵያኖች እንኻን ደስ አላቹህ።

10 July 2021 - (EP) Ethiopia's ruling party has won an overwhelming majority in a landmark parliamentary poll, the electoral board said Saturday, ensuring a new five-year term for the Incumbent Prime Minister Dr Abiy Ahmed, winner of the 2019 Nobel Peace Prize.

The National Election Board of Ethiopia announced that the ruling party won 410 seats out of 436 in the federal parliament.

ABOUT ABIY

Born in the western town of Beshasha to a Muslim father and Christian mother.

Fascinated with technology, he joined the military as a radio operator while still a teenager.

In his 2019 Nobel speech, he recalled his time during the brutal 1998-2000 border war with Eritrea, saying his entire unit was wiped out in an Eritrean artillery attack that he survived only because he'd left a foxhole to get better antenna reception.

He rose to lieutenant-colonel before entering government as the first head of Ethiopia's cyber-spying outfit, the Information Network Security Agency.

He became a lawmaker and minister of science and technology.

When then-prime minister Hailemariam Desalegn abruptly resigned, the coalition's member parties chose Abiy to become the first Oromo prime minister in 2018.

He released dissidents from jail, apologised for state brutality and welcomed home exiled groups - part of a democratic rebirth meant to culminate in the most competitive elections in Ethiopia's history.

The Norwegian Nobel Committee awarded the Nobel Peace Prize for 2019 to Abiy for his efforts to achieve peace and international cooperation, and in particular for his decisive initiative to resolve the border conflict with neighbouring Eritrea.

Abiy is married to Zinash Tayachew, whom he met in the military.

The couple have three daughters and adopted a baby boy in August 2018.

  የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ  #ኢሶዴፓ ነገ በአዲስ አበባ በዋናው መስሪያ ቤት በምርጫ ጉዳይ ጋዜጣዊ መግለጫ አንደሚሰጥ ይፋ አደረገ ።
24/06/2021


የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ #ኢሶዴፓ ነገ በአዲስ አበባ በዋናው መስሪያ ቤት በምርጫ ጉዳይ ጋዜጣዊ መግለጫ አንደሚሰጥ ይፋ አደረገ ።

13/06/2021

12/06/2021
12/06/2021

ባለጊዜዎች ህዝብ ላይ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላችኋል! እስከመቼ በደቡብ መንግስት ሿሿ እየተሰራን እንዝለቅ?

የኛዎቹ ደግሞ ደሞዝ መክፈል አቅቷቸው የአርሶ አደሩን መሬት በሊዝ እየሸጡ የ1.9 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ ጣልን ሲሉ ትንሽ አያፍሩም? ዝምታችን የተሻለ ስራ ስርታችሁ ስለተመቻችሁን ሳይሆን ጊዜ እንስጣችሁ በሚል ነበር ጭራሽ በአቶ አያሌው ዝና ተጀምሮ በአቶ አሸናፊ ጴጥሮስ ያለቀውን አጥር ታስመርቃላችሁ? በእውነት ንቃቹናል!ማፈሪያዎች!

   👏👏
04/06/2021



👏👏

31/05/2021
ስህተቱ የማን ነው ታዲያ የተጫዋቾች ወይስ የኛ አመራሮች ? ፍርዱን ለእናንተ
11/05/2021

ስህተቱ የማን ነው ታዲያ የተጫዋቾች ወይስ የኛ አመራሮች ? ፍርዱን ለእናንተ

07/05/2021

በኢትዮጵያ ክለቦች ታሪክ በከባድ ሙስና ምክንያት ወደ ሜዳ በ10 ተጫዋቾች የገባ ክልብ ሀዲያ ሆሳዕና ብቻ ነው። ሙስና ሙስና ሙስና

01/04/2021

ሀድያ የክልሉ መቀመጫ የመሆኗ ነገር በከፍተኛ ደረጃ አጠራጣሪ ሆኗል ?

31/03/2021

Ethiopia qualifies for Africa Cup of Nations

EP: Ethiopia ኬኛ። We are all rooting for Walias.

30 Mar 2021 – (EP) Ethiopia have qualified for the Africa Cup of Nations finals in Cameroon in 2022.

Ethiopia was trailing in an abandoned match as they secured places Tuesday at the 2021 Africa Cup of Nations, raising the number of qualifiers to 21 for the 24-team tournament.

Ethiopia was losing 3-1 to already-qualified Ivory Coast in Abidjan after 80 minutes when the Ghanaian referee collapsed and the visiting team refused to continue under the fourth official, an Ivorian.

Madagascar needed maximum points to overtake Ethiopia in Group K, but the Indian Ocean side were held 0-0 by Niger in Toamasina.

The remaining three places will be filled later Tuesday with Congo Brazzaville and Guinea-Bissau (Group I), Sierra Leone and Benin (Group L) and Cape Verde, Rwanda and Mozambique (Group F) in contention.

Algeria, Burkina Faso, Cameroon, Comoros, Egypt, Equatorial Guinea, Gabon, Gambia, Ghana, Guinea, Ivory Coast, Malawi, Mali, Mauritania, Morocco, Nigeria, Senegal, Sudan, Tunisia and Zimbabwe are the other qualifiers.

30/03/2021


85%የሀድያ ዞን አመራ የመንግስት መኪና ይዘው ለስልጠና ከሄዱበት እንዳልተመለሰ ለማረጋገጥ ተችሏል ።

 ?
27/02/2021

?

  ይሄንን_ይመስላልማንም ሳይነካው እራሱን በራሱ እያጠፋ ነው 😅😅😅
19/02/2021

ይሄንን_ይመስላል
ማንም ሳይነካው እራሱን በራሱ እያጠፋ ነው 😅😅😅

እመኑም አትመኑም የሀድያ ህዝብ በዚህ ሰዓት ብቸኛ መፅናኛው
13/02/2021

እመኑም አትመኑም የሀድያ ህዝብ በዚህ ሰዓት ብቸኛ መፅናኛው

 ምርጫ ደረሰ መሠረት ድንጋይ ጣሉ ሆኗል የሀዲያ ዞን ነገር እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምፈልገው ካሁን ቡሀላም ብዙ እንደዚህ አይነት ቃሎች ይመጣሉ ግን አንሸወድም 😂😂😂
07/02/2021


ምርጫ ደረሰ መሠረት ድንጋይ ጣሉ ሆኗል የሀዲያ ዞን ነገር እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምፈልገው ካሁን ቡሀላም ብዙ እንደዚህ አይነት ቃሎች ይመጣሉ ግን አንሸወድም 😂😂😂

  እያስጨፈጨፈ ላለ ግለሰብ ፈረስ መሸለም ማለት በሀድያነት ማፈር ነው።
27/01/2021

እያስጨፈጨፈ ላለ ግለሰብ ፈረስ መሸለም ማለት በሀድያነት ማፈር ነው።

23/11/2020

የሆሳዕና ከተማ የአመራር ጁንታስ በማን ነው የሚነቀለው?

 !  FREE Bereke !
07/11/2020

!
FREE Bereke !

 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የሀድያን ህዝብ ለማወያየት ወደ አከባቢው በመጡበት ወቅት ከህዝብ ለተነሱ ለረዥም ዓመት ጥያቄ የነበሩ ሲሆን ከዛም ውስጥ አንዱ የ...
18/10/2020


😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የሀድያን ህዝብ ለማወያየት ወደ አከባቢው በመጡበት ወቅት ከህዝብ ለተነሱ ለረዥም ዓመት ጥያቄ የነበሩ ሲሆን ከዛም ውስጥ አንዱ የመንገድ ልማት ጥያቄ ሆኖ ተነስቶ ጠ/ሚው እንደሚመለሱ ቃል መግባታቸው የሚታወስ ነበረ ። ነገር ግን በ2013 በጀት አመት ከሚተገበሩት ውስጥ አለመኖሩን ተረጋግጧል ።
ዶክተር እኛ ሀድያዎች እኮ ለመጣው ህዝባዊ ለውጥ ፋና ወጊ እንደመሆናችን እና የለውጡን መንግስት ሙሉ ለሙሉ በመቀበላችን የሚገባን ውሽት አልነበረም ።
😭😭በአጭሩ የሀድያን ህዝብ ዋሽተዋል በቃ😭😭።
‌ ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ!!

ሁለቱን ከቤራዎች አለማድነቅ አይቻልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ያሆዴን ምክንያት በማድረግ የሀድያን ባህል ትርጉምሽ ባለው መልኩ  ከማስተዋወቅ ባለፋ በፖለቲካ ሀሳብ የተራራቁ የሀዲያ ምሁር አመራሮች...
25/09/2020

ሁለቱን ከቤራዎች አለማድነቅ አይቻልም
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያሆዴን ምክንያት በማድረግ የሀድያን ባህል ትርጉምሽ ባለው መልኩ ከማስተዋወቅ ባለፋ በፖለቲካ ሀሳብ የተራራቁ የሀዲያ ምሁር አመራሮችን ለማቀራረብ ያደረጉት ጅማሮ መልካም ነው።
viva_ከቤራ_viva_ከቤራ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hadiya Politics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share