Ethio fast news

  • Home
  • Ethio fast news

Ethio fast news Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio fast news, Media/News Company, .

03/10/2023
17/09/2023

በአፍሪካ ካፍ ኮንፌዴሬሽን ባህርዳር ከነማ የቱኒዚያውን ክለብ 2 0 አሸነፈ

11/09/2023
03/09/2023

QUICK RESPONSE! 👊

OUR CAPTAIN STRIKES US BACK LEVEL!

🔴 1-1 🟢 (29)

30/08/2023

አርቲስት አቡሽ ዘለቀ እንደ አባት በተሰኘው አልበሙ
እንዲህ ይላል...❤

21/08/2023
19/08/2023

“ግብረሰዶም ከተፈጥሮም፤ ከፈጣሪም የተጣላ አጸያፊ ተግባር ነው” -
መጋቤ ሀዲስ አለማየሁ እሸቱ

| የግብረሰዶም ወንጀል ከተፈጥሮም ከፈጣሪም የተጣላ አጸያፊ ተግባር መሆኑን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ተናግረዋል። መንግሥት ወንጀሉን በሚፈፅሙ አካላት ላይ ርምጃ በመውሰድ የማህበረሰቡን ሰላም የማስጠበቅ ሥራ ሊከውን ይገባዋልም ብለዋል።

መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ በቅዱስ መፅሀፍ በብሉይ ኪዳን ዘመን የሰው ልጆች ላይ ትላልቅ መቅሰፍቶችን ያስከተለውና ሰዶምና ገሞራ የተሰኙ ሥፍራዎች የጠፉበት የግብረሰዶም ወንጀል ከተፈጥሮም ከፈጣሪም የተጣላ አጸያፊ ተግባር ነው።

እንደ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ ገለጻ፤ ግብረሰዶም በምንም መለኪያ ተቀባይነት የማያገኝ ፈጣሪን የሚያሳዝንና የሚያስቆጣ ትልቅ ሀጢያት እንዲሁም ፍጡርን ከፈጣሪ የሚያጣላ ሕገወጥ ተግባር ነው።

መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አክለውም መንግሥት ወንጀሉን በሚፈፅሙ አካላት ላይ ርምጃ በመውሰድ የማህበረሰቡን ሰላም የማስጠበቅ ሥራን ሊከውን ይገባልም ብለዋል። ይህ ጉዳይ ይፈፀምባቸዋል የተባሉ ሥፍራዎች ላይ አስተዳደራዊ ርምጃን በመውሰድ ሕግን እንዲያስከብርም ጥሪ አቅርበዋል።

ኢፕድ

17/07/2023

የመንግስት ሚድያ ebc tv ሰበር ዜና vpn ተለቃል በነጻነት መጠቀም ትችላላችሁ ብላልል

11/07/2023
07/07/2023

ሰኔ 29/ 2015 የቶምቦላ ሎተሪ ማውጫ

20/06/2023

ሰኔ ማርያም ወደ ቂልጦ ማርያም !

የፊታችን ሰኔ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በከንባታ ፣ ሀድያና ስልጤ አኅጉረ ስብከት ወደ ምትገኘው ስእለት ሰሚዋ ቂልጦ ፍኖተ ሎዛ ቅድስት ማርያም ገዳም መንፈሳዊ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል!

በዚህ ታላቅ የበረከት ጉዞ በመሳተፍ ሰማያዊ ዋጋ ያግኙ ።

አዲስ አበባን ጨምሮ ከ20 በላይ በሚደርሱ ከተሞች ምዝገባ እየተከናወነ ነው።

👇ከታች ባለዉ ስልክ ቁጥር ደውሉልን!

👉 +251939111115
👉 +251944251725

🗓 መነሻ ማክሰኞ፦ ሰኔ 20 ቀን 2015 ዓ.ም
🗓 መመለሻ ረቡዕ ፦ ሰኔ 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከንግስ በኋላ
💵 የጉዞ ዋጋ ፦ ከአዲስ አበባ ለምትነሱ ምግብን ጨምሮ 600 ብር

አዘጋጅ ፦
የቂልጦ ፍኖተ ሎዛ ቅድስት ማርያም ገዳም

04/06/2023

ይህ ደግሞ የት የተፈፀመ ተግባር ነው? ሰውን አስሮ እንደዚህ አይነት ተግባር እየፈፀሙ ቪዲዮ መቅረፅ?
በቴሌግራም ገፃችን ላይ አስቀምጠናል አይታችሁ ፍረዱ!!
https://t.me/fastmereja
https://t.me/fastmereja

03/06/2023

ማንቸስተር ሲቲ በዌንብሌ ስታዲየም ማንቸስተር ዩናይትድን 2ለ1 በማሸነፍ የኤፍ ኤ ካፕ ሻምፒዮን ሆነ።
ሲቲ በአንድ ሲዝን 2 ዋንጫ ያሳካ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት ኢንተርሚላንን ካሸነፈ የማን.ዩናይትድን ታሪክ ይደግማል።
የዛሬውን ጨዋታ እንዴት አያችሁት? አስተያየታችሁን እንጠብቃለን።

03/06/2023

አድማስ ድጅታል ሎተሪ ተለቃል 010

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio fast news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share