ምስራቅ አማራ/ East Amhara

  • Home
  • ምስራቅ አማራ/ East Amhara

ምስራቅ አማራ/ East Amhara Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ምስራቅ አማራ/ East Amhara, Digital creator, .

  💪💪💪
21/03/2024

💪💪💪

08/03/2024

እንግዲማ ጠራ - ወለል አለ መስኩ
ይለይ አይደለም ወይ - የወንድነት ልኩ

ፋኖነት🦅

Today,s Best photo
❤❤❤❤❤❤












08/03/2024

የሸዋሮቢት ወረዳ ዕዝ ዘራፊዎች ማለቴ መሪዎች መርሃቤቴ ላይ ያልተሰራ ተሰራ እያሉ ነው። አትርሱን ነው መሰለኝ ነገሩ 😁😁😁😁😁

08/03/2024

"አማራ በሸዋ መከረ ሃገር ጠነከረ"

በሚል መሪ ቃል የሸዋ ፋኖዎች ባካሄደው የጠቅላላ ጉባኤ ለአማራ እንቆረቆራለን የሚሉ ሚዲያዎች እንዲሁም የአማራ ጋዜጠኞች ሙሉ መግለጫውን ተልኮላቸሁ እንደነበር መረጃው አለኝ።

ነገር ግን አብዛኞቹ ጋዜጠኞች ይሁኑ ከአማራ ተቆርቋሪ ነን ባይ ዮቲውበሮች እንዲሁም ታዋቂ ነን ተሰሚነት አለን የምትሉ ፌክ አማራዎችንም ይጨምራል። ስለአማራ ህዝብ አንድያ ነፍሳቸውን አስይዘው በሽዎች የሚቆጠሩ የሸዋ ፋኖዎችን ድምፅ በማፈን ለሸዋ አማራ ያላቸውን ጥላቻ በተግባር አሳይታችኋል ቀጥሉበት ለማለት እንዋዳለን ።

ነገም ሌላ ቀን ነው ሸዋ ላይ ብቻ አይደለም ሁለት አደረጃጀት ያለው ሁሉም ቦታ ሁለት እና ከዚያ በላይ አደረጃጀት አለ ነገር ግን ሆን ብላችሁ በሽዎች የሚቆጠርን የአማራ ፋኖ በሸዋ እዝ ድምፅ አፈናችሁ።

ያለችው ትንሽዬ ቀዳዳ ተደፍና በአንድ የሚመጡበት ቀን በጣም ቅርብ ነው አዎ በጣም ቅርብነው ።

ያኔ ካፈርኩ አይመልሱኝ ብሎ አፍን እና ካሜራን አሹሎ መረጃ ለቅሞ ሳንቲም ሊለቅም የሚመጣ አንድ የyoutube ጡረተኛ የብአዴን ገ_ ረ _ ድ ሸዋ ረስቶልኛል ብላችሁ መረጃ ስትለቅሙ እናያለን ደግሞ እናውቃችኋለን ብአዴንን ድጋሚ ካላመጣን ብላችሁ የምትጋጋጡ ናችሁ አብዛኞቻችሁ አስመሳይ ሁላ ።
ያፈናችሁት ስለእናንተ ስለ ሆ _ ዳ - ሞ _ ቹ ሳይቀር የተሰደደን የፋኖ ድምፅ ነው ሌላ ሳይሆን ።
ለነገሩ ብአዴን ከዚህ ያለፈ ተግባር የለውም !!





ለፈጣንና ታማኝ የመረጃ ምንጭ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ

https://t.me/voiceAmhara

08/03/2024
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ 💪💪💪💪
06/03/2024

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ 💪💪💪💪

06/02/2024
03/02/2024

ጥንቃቄ‼️

ከነገ ጀምሮ በሁለት su27 ተዋጊ አውሮፕላኖችና ተበላሽተው በነበሩ በዚህ ሳምንት የተጠገኑ ሁለት ድሮኖች ታጅቦ ለእግረኛ ተዋጊ ሀይሉ ሽፋን በመስጠት በዚህ አስር ቀን ውስጥ የአማራን ህዝብ ቀስም የሚሰብር ግዳጅ እፈጽማለሁ ብሎ ተነስቷል።

በእቅዳቸው መሰረት 17 ጊዜ በረራ ለማድረግ ማሰባቸውንና ፋኖም ህዝብም በሚሰበሰቡባቸው አካባቢዎች በመረጃ የታገዘ ጥቃት በመሰንዘር በአስቸኳይ ግዳጅ እንጨርሳለን ብለው ግዳጃቸውን ጀምረዋል።

መፍትሔውም‼️

በህብረት አለመገኘት፣ ትምህርት ቤት ግቢና መሰል ነገሮችን ካምፕ አለማድረግ፣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ማቆም፣ ርቀትን መጠበቅ፣ እየተግተለተለ የሚገባውን የብርሃኑ ጁላን ጦር በሽምቅ ውጊያ አፈር ማብላት፣ በገባበት እንዲቀር ማድረግ ነው።

በፍጹም የፊት ለፊት ውጊያ ባለማድረግ የድሮንና የተዋጊ ጀት ሚናን ዜሮ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

ሌላው ፋኖዎቻችን የስልክ ኔትወርክ በሌለበት ቀጠና መረጃው እንዲደርሳቸውና ሲጓዙም፣ ሲመገቡም፣ ሲተኙም ርቀታቸውን ጠብቀው ገላጣማ አካባቢን ባለመጠቀም መጓዝ አስፈላጊ እንደሆነ በሰው ሰው በእግረኛ መልክት በመላክ አሳውቋቸው።

02/02/2024

በርታ ጋሼ አሰግድ መኮንን ከጎንህ ነን 👏👏👏
እንኳን ደስ አላችሁ
የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ተመሰረተ

በዛሬዉ ዕለት ጥር 24 2016 ዓ.ም. በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ላይ በሚንቀሳቀሱ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች መካከል በተደረገዉ ዉይይት የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ለመመስረት የጋራ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መስራች የሆኑት አምስት ክፍለ ጦር እና አንድ ሻለቃ ዉስጥ የሚካተቱ የፋኖ አደረጃጀቶች ሲሆኑ። አደረጃጀትና እና የአስተዳደር ሥፍራ እንደሚከተሉት ናቸዉ።

1. ይኩኖ አምላክ ክፈለ ጦር በግሼ ፣ ማጀቴ እና አጣዬ።

2. ከሰም ክፍለ ጦር ዉስጥ የሚካተቱ:
• ፈንቅል ብርጌድ በምንጃር እና ሸንኮራ
• ኃይለማርያም ማሞ ብርጌድ ሀገረማርያም እና ከሰም ወረዳ
• ተስፋ ብርጌድ በበረኸት
• አስማረ ዳኜ ሻለቃ በአሳግርት ወረዳ

3. በነጎድጓድ ክፍለ ጦር ዉስጥ የሚካተቱ:
• መብረቁ ብርጌድ
• አንበሳ ብርጌድ
• ጣይቱ ብርጌድ
በደብረብርሃን ፣ ደራ ፣ ባሶ ፣ ሞጃና ወደራ ፣ ጅሩ ፣ አንኮበር ፣ ሲያ ደብር እና ዋዩ።

አንድ አማራ ፋኖ ሥር ያሉ አደረጃጀቶች:
4. በናኦዶ ክፍለ ጦር ዉስጥ የሚካተቱ
• መቅደላ ብርጌድ
• ፈለቀ እጅጋየሁ ብርጌድ
• ሽፈራው ብርጌድ
በመረሀቢቴ ፣ ደራ ፣ ለሚ እና ሬማ።

5. በፊታውራሪ ገበየሁ አባጎራው ክፍለ ጦር ዉስጥ የሚካተቱ
• ራስ አበበ አረጋይ ብርጌድ
• ፕ/ር አስራት ወለደየስ ብርጌድ
• ከፈለ ወልደፃዲቅ ብርጌድ
በጅሩ ፣ ሲያደብር ፣ ሸዋሮቢት ፣ ኮርማሽ እና ተጉለት።

የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ቀጣይ የመዋቅር፣ የአመራርና፣ የአደረጃጀት ዝርዝሮች በአስመራጭ ኮሜት ይፋ የሚሆን ሲሆን፣ በዕዙ ዉስጥ ያልተጠቃለላችሁ የፋኖ አደረጃጀቶች በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ እንድትካተቱ ወንድማዊ ጥሪ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አስተባባሪ ኮሚቴ ጥሪ አቅርቧል።

11/01/2024

ሸዋ

09/01/2024

በዚህ ጦርነት ባንዳ ምሊሻ፣ ባንዳ ፖሊስ፣ ባንዳ አድማ ብተና፣ ባንዳ አመራርና ባንዳ የሆኑ በአማራ ስም ወደ መከላከያ የገቡትን የምንገላገልበትና ጥራት ያለው አማራ የሚፈጠርበት ጥሩ አጋጣሚ ነው!!!
ባንዳ የተባለን ፉጡር እስከ 7 ቤት ትውልዱ ማየት አልፈልግም!!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምስራቅ አማራ/ East Amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share