Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

  • Home
  • Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት, Media, .

06/10/2023

Sanat 2016i.l.l Baaxo Caddol 3 Million Hiktar Yakke Ardi Sirray Buqrek Ambuqrumem Ministry of Agriculture - Ethiopia Minister Doctor Girma Amante Gaddoyse.

06/10/2023

Afar Lowlands Livelihood Resilience Project የልምድ ልውውጥ በዱብቲ ‼️❤✅

መሰከረም 16/01/2016ዓ.ም Afar Region አመራርና ባለሙያዎች ፣ የፕሮጀክቱ 5 ክላስተርና የ20 ወረዳ ባለሙያዎች ለልምድ ልውውጥ በዱብቲ ወረዳ ሴኮይታና ደገባ ቀበሌ የተሰራውን የአፍርና ውሃ እቀባ ስራ (Water Spread Weir) ማስክ ምልከታ አድርጎ ልምድ ተለዋውጠዋል ።

Ministry of Agriculture - Ethiopia

Ministry of Irrigation & Lowlands - Ethiopia

Afar Livestock ,Crop & Natural Resource Development Bureau

Afar R/S/ Disaster Risk Management Commission

Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

የመረጃ ምንጭ Afar Mass Media Agency

መሰከረም 25/01/2016ዓ.ም

01/10/2023
የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት (LLRP)ከ5 ክላስተሮች እና ከ20 ወረዳዎች የተውጣጡ የፕሮጀክቱ ባለሙያዎች በዱብቲ ወረዳ ሴኮይታና ደጋባ ቀበሌ የተሰሩ  የተለያዩ ስራዎችን የልም...
01/10/2023

የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት (LLRP)ከ5 ክላስተሮች እና ከ20 ወረዳዎች የተውጣጡ የፕሮጀክቱ ባለሙያዎች በዱብቲ ወረዳ ሴኮይታና ደጋባ ቀበሌ የተሰሩ የተለያዩ ስራዎችን የልምድ ልውውጥ መስክ ጉብኝት ፕሮግራም አካሄዱ።

Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

መሰከረም 20/01/2016ዓ.ም

Knowing plant parts and their functions will help you understand your crops’ needs and why it’s important to care for ea...
01/10/2023

Knowing plant parts and their functions will help you understand your crops’ needs and why it’s important to care for each part and keep them healthy.

Asaakih Ayro 10/01/2016Dubte-daqaaral Sanat 2016 I.L.L. Buqre Murtih Daddossih uguugusih gudgud gexsite..!A gudgudul  Qa...
21/09/2023

Asaakih Ayro 10/01/2016

Dubte-daqaaral Sanat 2016 I.L.L. Buqre Murtih Daddossih uguugusih gudgud gexsite..!

A gudgudul Qafar Agattih Rakaakayih Doolatak Saqay Buqre Kee Gino Gaddih Daddossih Biirok Saqi Murtih Daddossih langih Saqal Gifta Ibrahim Macammaday,

Qafar Agattih Rakaakayih Doolatak Saqay Buqre Kee Gino Gaddih Daddossih Biirok Buqre Murtih Daddossih langih Saqal Gifta Yassien Acmad Yassieniy,

Qafar Agattih Rakaakayih Doolatak Dariifa Dacayri Kee Barri Ardih Xiinissoh Biirok Ciggilta Saqla Gifti Kulsuma Buxah-Abbay,

Awsi Rasih Xintok Ayyuntiino langih Saqal Gifta Macammad Abobakar Edde Tumcudure Buqre Murtih Daddossih Gudgud Dubte Daqaarih Handagal Gexsittak Macisse.

Ta Gudgudut Tengelem :-
Qafar Rakaakayak Buqre Biirok Ciggilta Saqoltiy Barri Ardih Xiinissok Ciggilta Saqlay, Awsi Rasuk Ayyunti Langih Saqalay, Dubte Daqaarih Xintoh Kabiiney, 7Daddos Awdoodih Xinto Saqoltiy Tonnah Kaadu Sirray Murtisso Abta Investerwa Kinnih.

Ta Gudgudul Sirray Murtisdoh Daddossuk Tatre Sanatih Abnisso Sittaluk Cubbussay, Abnissk Qakuk Kulsa Baxissay Foocah Fan Tatre Sanat Yunbule Coocite Danbiyak Kulsa Maqarroysak Xalootle Daddos Taamomi Takkuh Sittingey Abak
Sanat 2016 I.L.L. Buqre Murtih Daddossih uguugusih gudgud Meqe Gurral Yumuruqe.

XAAMITTOK MURTISSO FAN‼️❤✅

Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

Qunxa-Garabluk 10/01/2016 i.l.l

  ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን በፕሮጀክቱ ድጋፍ ተደርጎ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በመስክ ምልከታ በአይሳኢታ ተመልክቷል ።በፕሮጀክቱ ድጋፍ የሚከናወኑ ስራዎች ፦ የመስኖ ልማት ...
20/09/2023

ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር
በጋራ በመሆን በፕሮጀክቱ ድጋፍ ተደርጎ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በመስክ ምልከታ በአይሳኢታ ተመልክቷል ።
በፕሮጀክቱ ድጋፍ የሚከናወኑ ስራዎች ፦ የመስኖ ልማት ላይ የሚሠራ ከሆነ ማሳው፣ DCA ለምሳሌ በዳኒዳ ፕሮጀክ እየተሰራ ያለውን የጥጥ፡ የአትክልትና የበቆሎ፡ የፍየል ማድለብና በአነስተኛ ቢዝነስ የተሰማሩ ቡድኖችን ስራ ከባለድርሻ አካላት ጋር ጉብኝት ተደርጎበታል ።

መስከረም 09/2016ዓ.ም

ግብርናው ማሳደግ ለሀገራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት!!የሰብል ምርትና ምርታማነት-----------------//--------------------•በ2015 ዓ.ም በግብርናው ዘርፍ የነበረው አፈፃፀም ...
14/09/2023

ግብርናው ማሳደግ ለሀገራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት!!
የሰብል ምርትና ምርታማነት
-----------------//--------------------
•በ2015 ዓ.ም በግብርናው ዘርፍ የነበረው አፈፃፀም አበረታች ነው፡፡ በሰብል ልማት በ2014/2015 ዓ.ም ምርት ዘመን በአነስተኛ አርሶ አደሮች የአዝርዕት ሰብል 13.4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ 14.06 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል፡፡ ከዚህም 393.3 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ማግኘት ተችሏል፡፡
•የአነስተኛ አርሶ አደሮች የሆርቲካልቸር ሰብል 452 ሺህ ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ 656.27 ሺህ ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል፡፡ ከዚህም 118.6 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ተገኝቷል፡፡
•በአነስተኛ አርሶ አደሮች የዋና ዋና ሰብሎች ምርታማነት 31 ኩንታል በሄክታር ለማድረስ ታቅዶ 30 ኩንታል በሄክታር ማግኘት የተቻለ ሲሆን ይህም የዕቅዱን 95 በመቶ ማሳካት ተችሏል፡፡
•በኩታ ገጠም እርሻ የተዘራ መሬት ስፋት አፈጻጸምን በተመለከተ 6.1 ሚሊዮን ሄክታር ለማልማት ታቅዶ ሙሉ ለሙሉ ማልማት ተችሏል፡፡
•በኩታ ገጠም እርሻ 4 ሚሊዮን አርሶ አደር ለማሳተፍ ታቅዶ 7.4 ሚሊዮን አርሶ አደር ተሳትፏል፡፡
•የቡና ልማት ምርታማነትን 7.6 ኩንታል ሄክታር እና የቡና ምርትን 810 ሺህ ቶን ለማድረስ ግብ ተይዞ የምርት ትመና ሥራ ተካሂዷል፡፡
•በዚህ መሰረት ምርታማነት 7.17 ኩንታል ሄክታር ሲሆን፣ ጠቅላላ ሀገራዊ የቡና ምርት 761.5 ሺህ ቶን ሊሆን ችሏል፡፡
•የ2015 ዓ.ም የበልግ እርሻ እንቅስቃሴን ስራን በተመለከተ በአማራ፣ኦሮሚያ፣ሲዳማ፤ደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች 2,484,144 ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ እስከ 19/10/2015 ዓ.ም ድረስ 2,744,657 ሄክታር መሬት ታርሶ 2,691,758 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል፡፡
•በዘር ከተሸፈነዉ መሬት ውስጥ በስንዴ 365,625 ሄክታር፣ በበቆሎ 1,015,133 ሄክታር ፣በገብስ 281,595 ሄክታር፣ በማሽላ 157,043 ሄክታር እና ሌሎች ሰብሎች 872,362 ሄክታር በድምሩ 2,691,758 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል፡፡
•ከዚህ ውስጥም 65 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይገኛል ተብሎ ይገመታል፡፡
የእንስሳትና ዓሳ ምርትና ምርታማነት
•በ2015 በጀት ዓመት የወተት ምርት ከላም፣ ከግመል እና ከፍየል 7.5 ቢሊየን ሊትር ለማምረት እቅድ ተይዞ እየተሰራ ሲሆን በአመቱ ከታቀደው 7.55 ቢሊየን ሊትር ለማምረት 8.69 ቢሊየን 100+ በመቶኛ ሊትር ማምረት ተችሏል፡፡
•የሥጋ ምርት መጠን በበጀት አመቱ ከዳልጋ ከብት፣ በግ፣ ፍየል፣ ግመል በድምሩ 505 ሺህ ቶን ለማምረት ታቅዶ 491.35 ሺህ ቶን 97.3% የሥጋ ምርት ተገኝቷል፡፡
• በበጀት አመቱ 19.4 ሚሊዮን የቆዳና ሌጦ ምርት ለማምረት ታቅዶ 19 ሚሊዮን 97% ማምረት ተችሏል።
•የዶሮ ሥጋና እንቁላል ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በተያዘ እቅድ 96 ሺህ ቶን የዶሮ ሥጋ ለማምረት ታቅዶ 96 ሺህ ቶን 100% ተመርቷል፡፡
•እንቁላል 3.64 ቢሊየን ታቅዶ 3.918 ቢሊየን እንቁላል 100+% ለማምረት ተችሏል። ከሀይቆች፣ ከግድቦችና ትንንሽ ውሀ አካላት፣ ከወንዞች እና ከዓሣ ግብርና ኩሬ 106.2 ሺህ ቶን የዓሣ ምርት ለማምረት ታቅዶ 101.4 ሺህ ቶን 96% ምርት ተገኝቷል፡፡
•የማር ምርት 155.58 ሺህ ቶን ታቅዶ 194.27 ሺህ ቶን 100+% ተመርቷል፡፡

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፤ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ እና የአውሳ ዞን መስተዳድር ዱብቲ ወረዳ እንስሳት፤ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ፅ/ቤት በጋራ በመሆን ጳጉሜ 4...
12/09/2023

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፤ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ እና የአውሳ ዞን መስተዳድር ዱብቲ ወረዳ እንስሳት፤ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ፅ/ቤት በጋራ በመሆን ጳጉሜ 4 ቀን ኢትዮጵያ- ከሸማችነት ወደ አምራችነት 04/13/2015 ዓ.ም ለአረንጓዴ አሻራ ብርቱካን - 1000
ሎሚ - 700 በድምሩ 1700 ችግኞች በአይሮላፍና ገብላይቱ ቀበሌ ዋኤዶ የፍራፍሬ መንደር እንደተከሉ ይታወሳል ።

ዛሬ መስከረም 01/01/2016 ዓ.ም በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፤ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በቢሮው አጥር ግቢ ውስጥ 50 የጥላ ዛፎችን እንደሁም ከዱብቲ ወረዳ ጋር በዱብቲ ወረዳ 267 የጥላ ዛፎችን በድምሩ 317 በመትከል አድስ አመትን በአረንጓዴ አሻራ ጀምረዋል ።

🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼

አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የጤና ፣ የስኬት ፣ ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ ❤‼️✅

🌼መልካም አዲስ አመት!🌼

መሰከረም 01/01/2016 ዓ.ም

የአፋር ክልል ርእሰ-መስተዳድር ሀጂ አወል አርባ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር  በመሆን ጿጉሜ 4 የምርታማነት ቀንን  በዱብቲ ከተማ መስተዳድር  ለምግብነት  የሚውሉ  የችግኝ  ተከላ  አካሄ...
10/09/2023

የአፋር ክልል ርእሰ-መስተዳድር ሀጂ አወል አርባ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን ጿጉሜ 4 የምርታማነት ቀንን በዱብቲ ከተማ መስተዳድር ለምግብነት የሚውሉ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ፡፡

ጳጉሜ 4 /2015 (አፋ.ብ. መ.ድ)

የአፋር ክልል ርእሰ-መስተዳድር ሀጂ አወል አርባ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን ጳጉሜ 4 የምርታማነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በዱብቲ ከተማ መስተዳድር የምግብነት ይዘት ያላቸው ችግኝ ተከላ መርሃግብር አከናውነዋል ፡፡

በእለቱም ር/መስተዳድር ሃጂ አወል አርባ ለአፋር ቴሌቪዥን እንደገለጹት አዲሱን የ2016 አመት በተሻለ መነሳሳት ለመቀበል የጳጉሜ ቀናትን በተለያዩ ስያሜዎች ተሰይመው ከህብረተሰቡ ጋር በጋራ በመሆን በተለያዩ በጎ ተግባራት እያሳለፍን እንገኛልን ሲሉ ተናግረዋል ።

በዚህም መሰረት ዛሬው የምርታማነት ቀንን ምክንያት በማድረግ እለቱን በዱብቲ ከተማ መስተዳድር የተለያዩ ምግብነት ይዘት ያላቸው ቋሚ ተክሎች ችግኝ ተከላ ማካሄድ መጀመራቸውን ተናግረዋል ፡፡

በመረሀ ግብሩም ወደ አምስት ሺህ የሚጠጉ የሙዝ ችግኝ ተከላ የተካሄደ ሲሆን ይህ በየ ደረጃ ሁሉም ከግለሰብ እስከ ሀገር ድረስ በተሰማራበት ሙያ ምርታማነትን ለማሳደግ የበኩን መወጣት እንደሚጠበቅባቸው ተገልፆል.

በዚህም አግባብ መርሃ ግብሩ እንደ ሃገር ና ማህበረሰቡን ከኋላ ቀርነትና ድህነት በተፋጠነ ጊዜ በመውጣት ሃገራዊ እድገትና ብልጽግናን እውን ለማድረግ ያስችላል ብለዋል ፡፡

በአለቱ የችግኝ ተከላ በ20 ሄክታር ላይ ሲያከናውኑ ያገኘናቸው ልማታዊ ባለሃብት አቶ አህመድ አሊ በበኩላቸው የቋሚ ተክል ልማቱ ላይ በዚህ አመት ጀምረው ወደስራ የገቡ መሆኑን ገልጸዉ ስራው ውጤታማ የሚያደርግ በመሆኑ ሌሎች ባለሃብቶችም በዘርፉ ቢሰማኑ እራሳቸውን ጠቅመው ህብረተሰቡ እየገጠመው የሚገኘውን የኑሮውድነት ለማቃለል ጉልህሚና እንደሚኖረው ገልጸዋል

በመቀጠልም የአፋር ክልል ርእሰ-መስተዳድር ሀጂ አወል አርባ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የዱብቲ ከተማ መስተዳድር ችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን አጠናቀው ወደ በአይሳኢታ ከተማ መስተዳድር ኢላልታ የማአድን ውሃ ፋብሪካ በተዘጋጀው የአምራችነት ቀን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ክንውኖችን በማድረግ ላይ ናቸው ፡፡

አፋር ቲቪ

ነሃሴ 27/2015ዓ.ም ዱብቲ ወረዳ ከLlRp ጋር በመተባበር ወጣቶችና ሴቶችን በጋራ ፍላጐት ቡድን አደረጃጀትን የስራ ዕድል መፈጠር ተችሏል ።    አይሮላፍና ገብላይቱ ቀበሌ ጉምአትመሊ ጣቢ...
02/09/2023

ነሃሴ 27/2015ዓ.ም ዱብቲ ወረዳ ከLlRp ጋር በመተባበር ወጣቶችና ሴቶችን በጋራ ፍላጐት ቡድን አደረጃጀትን የስራ ዕድል መፈጠር ተችሏል ።

አይሮላፍና ገብላይቱ ቀበሌ
ጉምአትመሊ ጣቢያ
በሸቀጣሸቀጥ ንግድ ስራ 12ሴቶችንና 13 ወጣቶች በድምሩ በ25 አባልነት የጋራ ፍላጐት ቡድን ሙሉ የሱቅ ሸቀጣሸቀጥ አሟልተን ወደ ስራ አስገብተናል ።

Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት እና የዱብቲ ወረዳ ስራና ክህሎት ፅ/ቤት ከLLRP ጋር በመተባበር በተለያዩ ዘርፎች ወጣቶችና ሴቶችን በመደራጀት የስራ ዕድል በመፈጠር የማህበረሰብን ተጠቃሚነት በወረዳው እየተረጋገጠ ነው ።
ቅዳሜ ነሃሴ 27/2015ዓ.ም

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ በክልሉ ለግብርና ልማት እየበረከተ ያለው ሚናና አሰተዋጽኦ እጅግ ከፍተኛ ነው ።የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመስኖና ተፋሰስ...
02/09/2023

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ በክልሉ ለግብርና ልማት እየበረከተ ያለው ሚናና አሰተዋጽኦ እጅግ ከፍተኛ ነው ።

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ ሃላፊ ኢንጂነር ዋላእ ዊቲካ የመስኖ ተፋሰስ ቢሮ እንደ ቢሮ ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ በክልሉ የመስኖ ልማት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት የሚደነቅ ተጨባጭ ለውጥ እያሳዬ የሚገኝ ታታሪ አመራር ነው። ለወደፊትም ከዚህ በላይ ከአንተ እንጠብቃለን።

Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

ነሃሴ 27/2015ዓ.ም

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ የብልፅግና ጉዞ ዕውን ለማደረግ ኢኮኖሚያዊ ብልጽግናን መረጋገጥ ምርጫ የሌለው አማራጭ ነው ።     ~~~ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ...
03/12/2022

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ የብልፅግና ጉዞ ዕውን ለማደረግ ኢኮኖሚያዊ ብልጽግናን መረጋገጥ ምርጫ የሌለው አማራጭ ነው ።

~~~ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ መረጃ እንደሚያመለክተው

~~~ በአጠቃላይ በአፋር
በ2014 የምርት ዘመን 93,440 ሄክታር መሬት በማልማት 2,149,120 ኩንታል ምርት መሰብሰብ ተችሏል ።

~~~በአጠቃላይ
በ2015 የምርት ዘመን ዕቅድ በክልሉ በዋና ዋና ሰብል ልማት ረገድ 104,146ሄ/ር መሬት ወደ ልማት በማስገባት እና የስንዴ ልማት ስራዎችን 41,900ሄ/ር መሬት በማልማት በአጠቃላይ 3,806,446 ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ በማቀድ በሰፊው እየተሰራ ይገኛል ።

~~~ በመሆኑም እንደ ዱብቲ ወረዳ ፦

በሰብል ፣ በአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ዕውቅናን የተረፈችውና የአረንጓዴው ልማት ተምሳሌት የሆነቸው የእኛው የልማት ማማ #ዱብቲ የድርሻዋን እያበረከተች ለመሆኑ ባለፋት አራት የለውጥ ጉዞ አመታት አምራቾች ምርታቸው ለገበያ የቀረቡበት የኢትዮጵያ ምርት ግብይት ገበያዎች ህያው ምስክር ናቸው ።

በግብርና ኢኮኖሚያዊ ዘርፉ የተመዘገቡ ቁልፍ ውጤቶችን እያበረታታን እና በቀጣይ ዘርፉን ይበልጥ እየጠነከረን በሀገርና በክልል የተቀመጡ የልማት አቅጣጫዎችን በብቃት በመፈፀም የምግብ ዋስትናን በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ነው ።

@በዱብቲ ወረዳ ከታች እሰከ ላይ የለው የአመራር ቁርጠኝነት ፣ የላቀ የህብረተሰብ የልማት ተሳትፎና ሁሉን አቀፉ የልማት ባለሙያዎች ምክር አገልግሎት ለገበሬው ( ለአምራች) ምርታማነት አስኳል ነው። በወረዳው መንግሥትና ህዝብ ፣ ሴቶችና ወጣቶች ፣ የሀይማኖት መሪዎችና የጎሳ መሪዎች ፣ አምራቾችና ባለሀብቶች ፣ ገበሬዎች የልማት ባለሙያዎች (DA) እጅ ለእጅ በመያያዝ በአንድነት እንደ ሀገር እያደረግን ያለነው የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ሂደት የተሳካ እንዲሆን ሁሉም በአቅሙ አሰተዋጽኦ እየዳረገ ነው ።

Prosperity Party - ብልፅግና

Afar Prosperity Party-ብልጽግና

Afar Prosperity Party Supporters

Ministry of Agriculture - Ethiopia

Ministry of Irrigation & Lowlands - Ethiopia

Afar Livestock ,Crop & Natural Resource Development Bureau

Dubte Daqaarak Xinto K/buxa የዱብቲ ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት

Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

Dubte Da/doolat angaarawih caagidah ku/buxaየዱብቲ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

Mohammed Nora Ali

ህዳር 24/2015ዓ.ም

ኢትዮጵያ ወዳጆቿን የምታመሰግንበትና ጠላቶቿን የምታስጠነቅቅበት ሰላማዊ ሰልፍ በመላው አፋር ክልል በነገው ዕለት ይካሄዳል።  : ጥቅምት 11 -2015 ሀገራችን ኢትዮጵያ ወዳጆቿን የምታመሰግን...
21/10/2022

ኢትዮጵያ ወዳጆቿን የምታመሰግንበትና ጠላቶቿን የምታስጠነቅቅበት ሰላማዊ ሰልፍ በመላው አፋር ክልል በነገው ዕለት ይካሄዳል።

: ጥቅምት 11 -2015

ሀገራችን ኢትዮጵያ ወዳጆቿን የምታመሰግንበትና ጠላቶቿን የምታስጠነቅቅበት ሰላማዊ ሰልፍ በመላው አፋር ክልል በነገው ዕለት በቀን ጥቅምት 12/2015 ይካሄዳል።

ሰልፉ''ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምጼን አሰማለሁ'' በሚል መሪ ቃል የምዕራባውያንን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ይሆናል።

ሀገሩን አሳልፎ የማይሰጠው እና በእናት ሀገሩ የማይደራደረው የአፋር ህዝብ በነገው እለት በሚያካሂደው ሰልፍ ኢትዮጵያ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማሳወቅ፣ ህዝቡ ለአገሪቱ ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት መከበር በሁሉም መስክ ከመንግስት ጎን መቆሙን የሚረጋገጥበት ነው።

የሀገር ሉአላዊነት ፈፅሞ ለድርድር የማይቀርብ መላው ኢትዮጵያውያን አጥንታቸውን የከሰከሱበት፣ ደማቸውን ያፈሰሱበት፣ ህይወታቸውን የሰውበት በመሆኑ በባንዳዎችና ባንዳዎችን በሚነዷቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች ሊደፈር አይገባውም።

ኢትዮጵያውያን በህብረ ብሄራዊነት በመተባበር እና አንድ አካል በመሆን ያፀኗትን ሀገር በማንም ላኪና ተላላኪ አካላት ሊገረሰስ የማይችል ሀገረ መንግስት ያለን ኩሩ ህዝቦች መሆናችንን ልዩነቶቻችን ውበትና ድምቀት እንጂ በሀገር ውስጥ ጉዳይ እጃቸውን በመስደድ ሊያቦኩ ለሚፈልጉ አካላት በር አለመሆናችን ህዝባችን በሰልፉ ድምፁን ያሰማል።

14/10/2022
20/09/2022
 10/01/2015i.l.l   Daqaaral Tan Sayyoh Egalaali Kee Qunxaaneyti Buqre Egaala Sissin Uwwaytit Kee Buxa Maftacih Tabsi Yek...
20/09/2022

10/01/2015i.l.l Daqaaral Tan Sayyoh Egalaali Kee Qunxaaneyti Buqre Egaala Sissin Uwwaytit Kee Buxa Maftacih Tabsi Yekke.

Magaalal Can kee Canti Murti Elle Yaylamen 3Footima le Buxaaxi Kennih Xissak Qari Maftac Eglaali Saqoltil Tabsanam Abne. Qokol Kah yekkem :-

1. Can Kee Canti Murtissoh Sayyo Luulah Eglay 50 Sayyo Adoytittih ley

2. Can kee Canti Murtissoh Sayyo Luulah Eglay 86 Adoytit ley

3. Can kee Canti Musrtisso Sayyo Luulaj Egkay 65Adoyta ley

Sittat Can kee Canti Murtissol Taamitta Adoytittih le 3 Eglay kinni.

~~~ Toh Tonnal Annul Buqre Daddosih Qokoluh Buqree Daddosul Taamittah Tan Qunxaaneyti Eglah #3-inch Irrigation Water Pump Qokol Abneh.

~~~ Saqay, Buqree kee Ginô Gaddih Daddos Biiro Qaalamak Maqiddi Missoynah (FAO ) Luk cattiimak Dubte daqaaral Abinoysak geytimtah tan "Dacarsittoh xiina Sayyo Qidaddol Gablusoonu" (JP RWEE Project ) Xayyoweh yan ikoh (Uwwih) Gaba tabsi Barnaamiji. የእንስሳት: እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ከዓለም የምግብ ድርጅት (FAO) ጋር በመተባበር በዱብቲ ወረዳ እየተተገበረ የሚገኘው የገጠር ሴቶችን ኢኮኖሚ ማጎልበት ፕሮጀክት (JP RWEE Project) የንብረት ርክክብ ፕሮግራም።
Distribution of JP REWW Materials and Equipments Items
1. Electric milk churner
2. Lacto meter
3. Electrical cream separator
4. Milk container
5. Milk strainer
6. Water filter can
7. Deep Freeze
8. Hanging /Weighing scale
9. Motorbikes for the districts FP (Dubti)
10. 3-inch Irrigation Water Pump

10.1 Oil filter
10.2 Core of Air filter
10.3 Fuel filter
10.4 Piston rings
10.5 Machinery seal
10.6 Impeller

Ta Arracal Geytimtem Saqay Buqree kee Gino Gaddih Daddossih Biirok Ciggila Saqa Massakaxxalel Gifta Ibrahim Macammaday, Biirok Sissin Xayrokteeret Xayrokteerwa Kee Fayyale Mihretleelay,

Awsi Rasih Xintok Maddur Langih Saqal Gifta Macammad Acmaday,

Dubte Daqarih Xintok Culenti Kutbeh Buxah Saqal Gifta Qabdu Macammad Qutbanay

Dubte Daqarak Qunxaaneyti Ligih Saqal Gifta Macammad Cummad Acmaday

Dubte Daqarak Culekal Kutbeh Buxah Saqal Gifta Cusen Yeqiidiy Macammad Kee

Dubte Daqaarak Saqay Buqree Kee Gino Gaddih Daddossih Kutbeh Buxah Saqa Gifta Macammad Nora Qali Kee Maglableela Kinnih.

~~~~ Akkuk Geytimta Leeda fanih Gexso Kibne Taaluh Maddur leeda Nummaysanam Yaakume Hangi Kinni. Baxsaluk Sayyok Maddur Leeda Arcisaanam Leedah Fido Fidsanam Kinnimih Sabbatih Leede Kasat Maddur Leeda Wadbitnuh Murti Kee Murtisso Umman Daddos Langil Bissoh Sittaluk Haak Gexenno.

Afar Livestock ,Crop & Natural Resource Development Bureau

Q/A/R/Dooltak Awsi Rasih Xinto K/buxa / የአውሲ ረሱ ዞን መስተዳድር ጽ/ቤት

Dubte Daqaarak Xinto K/buxa የዱብቲ ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት

Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

Dubte Da/doolat angaarawih caagidah ku/buxaየዱብቲ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

Mohammed Nora Ali

“ጳጉሜ 2 የአምራችነት ቀን” ነገ ጳጉሜ 2/2014 "የአምራችነት ቀን"  በሚል ስያሜ "ለአምራችነት ስኬት የጋራ ጥረት ለሀገር እድገት!" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ እና በክልሎች ደረጃ ...
06/09/2022

“ጳጉሜ 2 የአምራችነት ቀን”

ነገ ጳጉሜ 2/2014 "የአምራችነት ቀን" በሚል ስያሜ "ለአምራችነት ስኬት የጋራ ጥረት ለሀገር እድገት!" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ እና በክልሎች ደረጃ ይከበራል።

ጳጉሜ 2- የአምራችነት ቀን - በአምራች ዘርፉ የተመዘገቡ ቁልፍ ውጤቶች የሚታወስበት እና በቀጣይ የአምራች ዘርፉን ይበልጥ ለማጠናከር የተቀመጡ አቅጣጫዎች በብቃት ለመፈፀም ዳግም ቃል የሚታደስበት ይሆናል።

በአምራች ዘርፉ በተለይም በአፋር ክልል የቆላ ስንዴን በሰፊው በማምረት ውጤት ማስመዝገብ የተቻለ ሲሆን በቀጣይም በሰፊው በማምረት የምግብ ዋስትናን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ስራዎች ተጠናክረው የሚቀጥሉ ይሆናል።

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ መረጃ እንደሚያመለክተው በ2014 በጀት አመት በክልሉ በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ ረገድ በእንስሳት መኖና ግጦሽ ልማት 5,695 ሄክታር መሬት በማልማት 51,256 ቶን ምርት ለመሰብሰብ ተችሏል። በእንስሳት ጤና አገልግሎት በመስጠት 6,576,890 ክትባት እና 2,273,484 ህክምና አገልግሎት ተሰጥቷል።

በስንዴ ልማት ደግሞ 7,556 ሄክታር በማልማት 113,340 ኩንታል ምርት በመሰብሰብ እና ሌሎች ሰብሎች በማካተት በአጠቃላይ 93,440 ሄክታር መሬት በማልማት 2,149,120 ኩንታል ምርት መሰብሰብ መቻሉን መረጃው ያስረዳል።

በ2015 በዕቅድ የተያዘውን አስመልክቶ የቢሮው መረጃ እንደሚያሰየው በክልሉ በእንስሳት መኖ ልማት 13,504 ሄ/ር በማልማት 124,560 ቶን ምርት የሚጠበቅ ሲሆን በእንስሳት ጤና ረገድ ለ8.9ሚልዮን ለሚሆኑ እንስሳት ህክምናና ክትባት አገልግሎት ለመስጠት ታቅዷል ።

በዋና ዋና ሰብል ልማት ረገድ 104,146ሄ/ር መሬት ወደ ልማት በማስገባት እና የስንዴ ልማት ስራዎችን 41,900ሄ/ር መሬት በማልማት በአጠቃላይ 3,806,446 ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ በዕቅድ ተይዟል።

Afar Regional State Government Communication Service
Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት
Afar Livestock ,Crop & Natural Resource Development Bureau

/Ag/Ra/Do/Saq/Buq/Gino/Ga/Da/biiroAyrok 30/12/2014 i.l.l Doolat  Dubti daqaaral rakaakayal geeytimtah tan  baxaa baxsa l...
06/09/2022

/Ag/Ra/Do/Saq/Buq/Gino/Ga/Da/biiro
Ayrok 30/12/2014 i.l.l Doolat Dubti daqaaral rakaakayal geeytimtah tan baxaa baxsa leh tan garab dacarsittoh xiina, gadda leela kee eglaalih buqre elle aban ardi kee baxa baxsa leh tan qokolitte abak sugnem tamixxiige. Takkay ikkah Dubti daqaaral garab dacarsittoh xiina gadda leela kee eglaali abtah tan daddos taamoomi axcih Tuutuy, maasho, caaxaxuwa kee caxamira , ta uddurih addat Awaash weeqayti qawwalayla gexxaamah buqre lee wayti katassemi sabbatah ummata abteh tan ziraaqat kafak geeytimah yanim garab dacarsittoh xiina, gadda leela kee eglaali qadoyseen. tohuuk ugut abak Tasaakih ayroh Qa/Ag/Ra/Do/Saq/Buq/Gino/Ga/Biirok Buqrê luddak Ciggila Saqal masskaxxa lee cajji Qabdu Casan Kee Buqrê Luddak Xayrekteriit xayreketrih yan Gifta Cammadu Macammad Asaakih Macsenta Buqreh Aracat Gufne Aben. ta gufnel elle qaddoysen innal yan taqabih calli gorrisaanam kee biiro isle le katuk faxximah yan qokol abeloonum yiysixxigen.

በቀን 30/12/2014 ዓ/ም መንግስት በዱብቲ ወረዳ ላይ በክልሉ ለሚገኙ የተለያዩ ባለሀብቶችና ማህበራቶችን የተለያዩ የእርሻ እንቨስትመንት ስራ የሚሰሩበት ምቹ ቦታና የተለያዩ ድጋፎች እንደሰጠ ይታወቃል። በዚህም መሠረት በዱብቲ ወረዳ በባለሃብቶችና በማህበራት አማካኝነት በመልማት ላይ የሚገኘውን የጥጥ፣ የማሾ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በውሃ እጥረት ምክንያት የመድረቅ ችግር እያጋጠመ ነው የሚል ከባለሃብቶችና ከማህበራቶቹ በተሰጠው ቅሬታ መሠረት በዛሬው ቀን የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የእርሻ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሀላፊ የተከበሩ አቶ አብዱ ሀሰን እና የሰብል ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይረክተር አቶ ሀመዱ መሀመድ የሚገኙበት ቡድን ቦታው ድረስ በመሄድ አሁን ያለበትን ሁኔታ ለማየት የመስክ ጉብኝት አድርጓል። በዚህ ጉብኝት ላይ በባለሀብቶቹና ማህበራቶቹ ለተጠየቁት ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የእርሻ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሀላፊ የተከበሩ አቶ አብዱ ሀሰን እንደተናገሩት ለችግሩ መፍትሄ በማመቻቸት በኩል ቢሮ የሚችለውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተናግሯል።
Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት
Dubte Daqaarak Xinto K/buxa የዱብቲ ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት
Dubte Da/doolat angaarawih caagidah ku/buxaየዱብቲ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
Afar Livestock ,Crop & Natural Resource Development Bureau

06/09/2022
~Asaakih~Assenta~  Aftabi Gaadih Oyta‼ Afar Livestock ,Crop & Natural Resource Development Bureau  kee   meqem Abittoh e...
20/08/2022

~Asaakih~Assenta~ Aftabi Gaadih Oyta‼

Afar Livestock ,Crop & Natural Resource Development Bureau kee meqem Abittoh eglaaluk Cattimak /Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa Sittaluk Gacak Dubte Daqaraal Saqi Aftabu kee Dayli gaadu gexisak geytiman.



~~~ Aftabi Gaadi Kak Akkuk Geytimam aftabi sheep pox/aw qafar afal korboxxa deqsita aftabu kinni Inshallah Ta Gaadi Katayta Ayroora Sissin Awdoodil Gexsimele


~~~ Tamixxigem Faxxintamah Saqi Qaafyat Dacrissanam Sehdayti qaafyatih Dacayrih Taakume Maaqatta‼❤✅

Tanim Sekoyta kee Dagbi Awdak Daarimo

Dubte Daqaarak Xinto K/buxa የዱብቲ ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት

Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

 Aftabu kee Dalkah Daylih Gaadi Oyta. Afar Livestock ,Crop & Natural Resource Development Bureau kee   Cattimak  /Da/Saq...
19/08/2022

Aftabu kee Dalkah Daylih Gaadi Oyta.

Afar Livestock ,Crop & Natural Resource Development Bureau kee Cattimak /Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa Sittaluk Gacak Dubte Daqara Saqi Aftabu kee Dayla abak Geytiman.

~~~Aftabi Gaadi kah akkuk geytimam Ubcuntok 15alfiy Qagittak Dayli kah yakku Ubcunto 3alfi kee Lafnabay 3alfiy sittat Dayli edde yakkem 21alfih Saq kinnih.

~~~ Aftabi Gaadu Kak Akkuk Geytimam aftabi sheep pox/aw qafar afal korboxxa deqsita aftabuy tahat Axawah Anuk Dayli Kak Akkuk geytimam Aftabullih dalka Kinni.


~~~ Tamixxigem Faxxintamah Saqi Qaafyat Dacrissanam Sehdayti qaafyatih Dacayrih Taakume Maaqatta‼❤✅

Tanim Geega

Dubte Daqaarak Xinto K/buxa የዱብቲ ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት

Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

15/08/2022
በአፋር ክልል ጭፍራ ወረዳ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ በቤት እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ***********************  ጭፍራ ወረዳ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ በተለያዩ የቤት እንስሳት ...
06/08/2022

በአፋር ክልል ጭፍራ ወረዳ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ በቤት እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ
***********************

ጭፍራ ወረዳ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ በተለያዩ የቤት እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ።

የኮመሺኑ የቅድመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ ዳይሬክተር አቶ አይዳሂስ ያሲን ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ከትናንት በስቲያ ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ ሌሊቱን ሙሉ በጣለው ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ምክንያት 13 ሺህ 834 ፍየል እና በግ፣ 180 የቀንድ ከብት፣ 20 ግመሎችና 3 አህዮች ሞተዋል።

በክልሉ ባለው ድርቅ የቤት እንስሳቱ በመኖ እጥረት የተጎዱ በመሆናቸው ዝናቡን መቋቋም አለመቻላቸው አደጋውን የከፋ አድርጎታል ብለዋል።

በተለይም በወረዳው ደርጌራ፣ አፉማና ወአማ ቀበሌዎች በዝናቡ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው አመልክተዋል።

የቤት እንስሳት ለሞቱባቸው ቤተሰቦች ድጋፍ እንደሚደረግላቸውም ነው አቶ አይዳሂስ የገለጹት።

የጭፍራ ወረዳ አርብቶ አደር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ወግሪስ ሃፋ በበኩላቸው ከወረዳው ስፋት ጋር በተያያዘ ገና መረጃ እየተሰበሰበ የሚገኝ በመሆኑ የሞቱ የቤት እንሰሳት ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

06/08/2022



Awayih Uddur Karma rob Cubewayni Qawwalayla kataysam xiqamih Sabbatah Ayyuntah Garci kaloot abanah Addah tan Dariifal yan Ayyunta kee Saq Fayyaleh Tan Dariifa fan kah kortannah Abanamal Sissik Taamomi takkem Faxxintah Baxsaluk miraacinu kee Madabah yan Marak Sittaluk Taamittanam kee Daqarih Miraacinuk Awdoodi Miraacinu Qokoltanah Ken Koobahissanamih taamay Dumak Abtanam diggossanam sin kasisna.

Tatrussam Dubte Daqaarak Weeqi Qawwalaylah Kalalih Makaado

Oyti leena :- Dubte Daqaarak Xinto K/buxa የዱብቲ ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት

Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

abak Farmo gudduusa

               Karmâ rob radiyya edde qembissa uddur kinnimih sabbatak ugutak, Cube kal radah yan Rob kataysah(maadissam...
03/08/2022



Karmâ rob radiyya edde qembissa uddur kinnimih sabbatak ugutak, Cube kal radah yan Rob kataysah(maadissam) xiqa qawwalayla daggoytuh.

Baxsaluk Geega kee Awash weeqaytu maadissam xiqtah tan qawwalayla daggowtuh Addah tan dariifal tan ummatta fayyale ikkel tawqem kee Buqrel qawwalayla daggowtuh garcittewaytanam sin kasissnah Tatreh yan sanat mangoh tan Ni ummattak kibu yakke mari weeqi qawwalaylat duffuumeeh, mango darqi kee uwwaytittey Edde baytem kee Mango saqi kaadu edde biyakittem kasitna.

Taway Qawwalayla tatreh tan sanootak lafittah tan qawwalayla net booddaamak Naharal, weeqi tattoobal yan mari akah ugutannaa kee gersi katul akah guuruman innih seecoo kee takkaawissooy tatrusna.

Dubte daqaar kee Awdoodil yan miraaciini daqarak kulli Awdal madabah yan kaabiineh adoyta sittaluk gacak sissik oyti tabsut antifiquk ayyunti qawwalaylak elle Waddimnu xiqna taama fan tafkunennim faxximta.

Oyti leena :- Dubte daqaarak saqay buqre kee gino gaddih daddosih kutbeh buxa Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

abak Farmo gudduusa

20/07/2022

▶፡ ኢትዮጵያ የስንዴ ምርቷን 70 በመቶ እንደምሳታድግ ይጠበቃል

ጦርነት እንዲሁም ከአርባ ዓመታት በኋላበአስከፊነቱ የተመዘገበ ድርቅባለበት ሁኔታ የኢትዮጵያ ስንዴ ምርት 70 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል። ይህም ከውጪበምታስገባው ስንዴ ላይያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ የምታደርገውን ጥረትይረዳል።

የስንዴ ምርቱ ትልቅተስፋ የሚሰጥ ቢሆንም፣ ሩሲያ ዩክሬንን መውረሯን ተከትሎ በተፈጠረው የአቅርቦት መዛባት ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተፈናቃይ ኢትዮጵያውያን የምግብ እርዳታ ያሻቸዋል።

👉 ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Weeqi Qawwalaylah TakkaawissoTamaatem karmáh alsitte. Karmah alsittè qalê baaxooxal radá rob awaash weeqaytut ossa iyya ...
06/07/2022

Weeqi Qawwalaylah Takkaawisso

Tamaatem karmáh alsitte. Karmah alsittè qalê baaxooxal radá rob awaash weeqaytut ossa iyya way, Ni baaxoy rammata (Axcih weeqayti dariifal tan daqoorit) Weeqi Qawwalaylat duffumtam tamixxige.

Ta dufi duma elle net boodak sugennak tawwisimuh Rakaakay doolat giffo le hangi akah ucuyya hayteh, Weeqayti akak yaggilu xiiqa dariifak dangabaanamih taama abak geytimta.

Takkay ikkal, mango dariifah weeqaytitte af edde cabta rammata baaxol mannownam kinnuk, Weeqaytut Inkih yan lowsis yakkem maxiqqimta. Tohih sabbatah, Tamaate karmak naharal weeqi dufih magada takku xiqta dariifak eltol yawqeeniih, sehdaa kee midir Leeh afák ugsaanamal Daqoorit xintoo kee weeqayti dariifah ummatta naharal elle tangayyem faxximta.

Weeqi kataasa qawwalaylá raamosnuuy, osod kee qawwalaylá kalalluh abnah nan angoyittel Weeqaytì dariifat raqta daqooritih xintoo kee ummatta nabah yan hangil nelluk qokkolsimtam faxximta.

Baxsa luk daqoorit miraaciini, Weeqì qawwalaylak takku faxximta dacayrih takkaawisso ummattah abak sehdaa kee midir weeqi qawwalaylak cattimtuh nahir taamoomil waktii kee xiiqit dudda luk antifiquk yangayyeenim faxximta.

Gifta Macammad Cuseen Idriis
Qawwalaylâ kal/Maaq/Kib/Maktabih Saqala
Afar Disaster Prevention and Food Security Coordination Office

  እግር ኳስ ክለብ ሽኝት ተደረገለት።✍️ በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት በሀዋሳ ከተማ ለሚደረገው የ 2014 ዓም የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ላይ አፋር ክልልን ከወከሉ ሶስት ክ...
02/07/2022

እግር ኳስ ክለብ ሽኝት ተደረገለት።

✍️ በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት በሀዋሳ ከተማ ለሚደረገው የ 2014 ዓም የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ላይ አፋር ክልልን ከወከሉ ሶስት ክለቦች ውስጥ አንዱ የሆነው ዛሬ ወደ ሀዋሳ ከተማ ሽኝት የተደረገለት ሲሆን በስፍራው ተገኝተው ከሸኙት ውስጥ የአፋር ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ም/ሀላፊ አቶ ፣ የአፋር ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሀፊ አቶ ( #ቢያጆ ) ፣ የዱብቲ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እና የዱብቲ ወረዳ የስፖርት ፅ/ቤት ሀላፊ በተገኙበት በክብር ወደ ሀዋሳ ከተማ ተሸኝተዋል።

✌️

የመረጃው ምንጭ፦ Dubte Daqaarak Xinto K/buxa የዱብቲ ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት

  አሁን ያለበት ሁኔታ በምስል ይህንን ይመሰላል። ደባልና ሃሊባይሪ ቀበሌ ከኡንዳ-ቡሪ መንደር መሰባሰብ በስተምዕራብ በኩል የአዋሽ ወንዝ አሁን ያለበትን ደረጃ ይህንን ይመሰላል ። ስለዚህ ክ...
02/07/2022

አሁን ያለበት ሁኔታ በምስል ይህንን ይመሰላል። ደባልና ሃሊባይሪ ቀበሌ ከኡንዳ-ቡሪ መንደር መሰባሰብ በስተምዕራብ በኩል የአዋሽ ወንዝ አሁን ያለበትን ደረጃ ይህንን ይመሰላል ። ስለዚህ ክረምት እየገባ ስለሆነ አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ መደረግን ይጠይቃል ።

ለመረጃ ያክል ፦ በዋነኝነት አዋሽ ወንዝን ጉዳይ የአዋሽ ተፋሰስ የሚመለከት ስሆን የዋና የእርሻ ካናል ጉዳይ ተንዳሆ ግድብ አሰተዳደርን ይመለከታል ።

29/06/2022
Asaaku Dubte Daqaral  takkeh tan taamomit Taamah ixxo abak macisneh. Taamah ixxo edde tekem1. GURMUDAE kee Gaydari Awda ...
23/06/2022

Asaaku Dubte Daqaral takkeh tan taamomit Taamah ixxo abak macisneh. Taamah ixxo edde tekem
1. GURMUDAE kee Gaydari Awda Akku geytimta Gino gaddih taamoomiy
2. Babadeyta kee Korileh Awdak Gurmudli fanteenal Xissimte Common interest groupiy Saqi murtissol xissimte TAhata axawah anuk Ta Araca 100 caxa dabisanamih abni yekke
3. Qarrado kee lahi uguc Awdak Qarrado common interest groupiy Saqi Murtissol xissimtey Sayyo kee Qunxaaneyta.

Ta Qokol ixxot tengelem
1. Gifta Darsa Qali qafar rakaaayak LLRP kutbeh buxak saqal kee taama abeeenit
2. Gifta macammad Acmad Awsi rasuk Maddur langih saqal kee
3. Gifta Macammad Nora Qali Dubte daqarak saqay buqre kee gino gaddih kutbeh buxah saqal Kee Awdoodi Saqoti kee Mihreteela kinni.

Dubte Daqaarak Xinto K/buxa የዱብቲ ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት
Dubte Da/doolat angaarawih caagidah ku/buxaየዱብቲ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

ሰኔ 14፣ 2014 ዓ.ም 4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር  ዛሬ በይፋ በዱብቲ ወረዳ ተጀምሯል ።
21/06/2022

ሰኔ 14፣ 2014 ዓ.ም 4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር ዛሬ በይፋ በዱብቲ ወረዳ ተጀምሯል ።

Anxaaxin raatih Gaaduy 4hayto addah qembisnat baxsale gurral Gaba nassagallay Mango xalot Geyak geytimna.            Dub...
20/06/2022

Anxaaxin raatih Gaaduy 4hayto addah qembisnat baxsale gurral Gaba nassagallay Mango xalot Geyak geytimna.

Dubte daqar waysuk 15, 2014 il.l. Qembissak sanat 2015 i.l.l Coox dabisso Tadiirah 124042 Yankaame cooxu kee 220405 Sugeti keee iraawo cooxu sittat 344447 coox Daabisenno.

Gino^gabah assagollal dacrisnay ‼

Afar Livestock ,Crop & Natural Resource Development Bureau

Raceena:- Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

Mohammed Nora Ali Dubte Daqaarak Xinto K/buxa የዱብቲ ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት

16/06/2022
Dubte daqaarak dabal kee calli bayrih Awudal geytimtah tan buqure Aba murti gaaboysak qadaaga fan Ayaaquk geytimaanam ti...
14/06/2022

Dubte daqaarak dabal kee calli bayrih Awudal geytimtah tan buqure Aba murti gaaboysak qadaaga fan Ayaaquk geytimaanam timixxige

Daqaar gubat raqtah tan Awudoodil Abbuqurak sugteh tan buqureh xiino murti qadaaga fan Ayaaqu Sinni mono milaagak geytimanah yaniinim tama buqure Abay tiysixxige

Daqaar caddol Buqure Abah faxiimah yan daraaqat kee diwaata xayyoysaanamih taama Akkuk geytimtah tanim kee yamaate sanatal daqaar caddol tabbuqurumem xiqimtah tan baaxo yabuquroonu faxiima bicitte Akkuk geytimtah tanim dubte daqaarak saqay buqure kee gino gaddih ku/buxa saqal Gifta macammad Noora qaddoyse

Dubte daqaral llrp abak Geytimta Gino gaddih taamomi ✅
12/06/2022

Dubte daqaral llrp abak Geytimta Gino gaddih taamomi ✅

Laqin alsak 30/09/2014 I.L.L Gabbi rasul 2015 I.L.L takuu wayttah tan buqrel , raddu wayta  xunek  daariya kee kiimir ka...
08/06/2022

Laqin alsak 30/09/2014 I.L.L Gabbi rasul 2015 I.L.L takuu wayttah tan buqrel , raddu wayta xunek daariya kee kiimir kalalu aboonuh Gawani daqaral summi hayta Tayyaarah booxa baarssanamih taama, kee Awash weqaytu Gawani daqaarak ummatta kee buqrel taqabi bahak suge daqaarah karrawada (d**e) bicessa Biirok C/Saqal buqre luddih saqal massakaxxa le Cajji Qabdu Casan, Co/qa/mu/da/Lo/ xayrektoret xayrekter, Co/qa/buttah saqal kee Gabbi rasuk qedaddoh saqalay, Gawani daqaarak N/Saqal kee Gawanik buqure k/buxa saqal luk aben gufne.

በቀን 30/09/2014 ዓ.ም በዞን ሶስት በ2015 ዓ.ም ለታቀደ የእርሻ ስራ ምርት ላይ ጉዳት ሊያደርስ የሚችል የግሪሳ ወፊ እና በረሃ አንበጣ መንጋ ለመከላክል ያስችል ዘንድ በገዋኔ ወረዳ ለኬሚካል መርጫ የሚያገለግል አዲስ የአየር ማረፊያ የሚሆን ቦታ እንዲሁም በአዋሽ ወንዝ ምክንያት በወረዳው ነዋሪ ማህበረሰብ እና በእርሻ መሬት ላይ ሲያደርስ የነበረውን አደጋ ለመከላከል አዋሸ ወንዝን በፊት ወደ ነበርበት ቦታ የሚመለስበት ስራ በአዋሽ ተፋሰስ ባለስልጣን የሚሰራውን ስራ አሁን ያለበት ሁኔታዎችን የማየት የጉብኝት ስራ በእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የእርሻ ዘርፍ ም/ቢሮ ሃላፊ ሀጂ አብዱ ሀሰን፣ የእፅዋት ጤና ጥበቃ ስራ ሂድት፣ የዞን ሶስት አስተዳደር , የገዋኔ ወረዳ አስተዳደር እና የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ሀላፊ ጋር በመሆን በወረዳው የስራ ጉብኝት አድረገዋል ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dubte/Da/Saq/bu/gi/ga/dad/K/buxa። የዱብቲ ወረዳ የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share

Comments

Qafar R/D/Awsi Rasih xiintok Dubte Daqarak Qaarado kee Lahiguc Awdak Qaaradoh Makkaftal Doolat Ayyuntah Biicseh yan Buqre Baxoh Aracal Qaaradoh Makkaftih Qunxxaneyta kee Ayyuntah Cellalo takku Duddah tan Siiray Buqrek tuttuk 25 hektar takkeh tan baxxol Siiray Buqre Qaax Meqe gurral akkuk geytimtah tanim tubbuleh
Asaaku Samrak Agat kee agattinah gudgudul Llrp ik Sanat 2013i.l.l Ikraaroh abnisso kee Sanat 2014i.l.l ikraaro walal gudgud gexisne. Ta gudgudut tengellem Federaalay rakaakayay cluster kee daqaral abnissa llrp miraacinuy doolat le gambik kaadu rakaakayak fayyale miraacinuy Rasi xinto kee daqar miraacinu edde tengele.