20/11/2024
🔞: የሆነ መቃብር ላይ የተፀፈ ፁሑፍ እንዲህ ይላል… "ጭንቀቱ ሁላ ስለ ነገ ነበር…እሱን ግን ዛሬ ማታ ህይወቱ አለፍ…"
በህይወት ስንኖር ብዙ ነገሮችን ማድረግ ያለብን አሁን ላይ ነው…አሁን!…ለበኋላ ብለን መተው የሌሉብን ብዙ ነገሮች አሉ…ቡኋላ ቡናችን ይቀዘቅዛል…ቡኋላ ፍላጐት አይኖረንም…ቡኋላ እናረጅ እና ለማድረግ ጉልበት እናጣለን…ቡኋላ ቀኑ ወደ ምሽት ይቀየራል…ቡኋላ አሁን ያሉ ሰዎች አብረውን አይሆኑም በተለያየ ምክንያት ከአጠገባችን እናጣቸዋለን…ቡኋላ ባለማድረጋችን እንፀፀታለን……ስለዚህ ዛሬን እየኖርን ስለ ነገ እንጨነቅ…🤍