ጊዜ ለኹሉ!!
ሁሉም ነገር ቀስበቀስ ይፋ ይሆናል። በተለይ እዚሁ ተቀምጠው አይዟችሁ አለንላችሁ ስለተባሉና ከርሳቸውን ለመሙላት ሲሉ የአማራን ፖለቲካ ለማመሰቃቀል መርዝ እየተፉ 24/7 ሲሰሩ የነበሩ ተኩላዎች ለጊዜ የተሳካላቸው ቢመስላቸውም መጨረሻቸው ግን በግልፅ ግንባር ፈጥረው ንፁሀንን ከሚጨፈጭፋት ጠላቶች የከፋ ይሆናል።
#AmharaGenocide
#wollegamassacre
#AmharaGenocid #WollegaMassacre
፠ ይታይ ሰንደቁ
✊ ✊ ✊
ዋልያ ዋልያ
ዋልያ ዋልያ
ዋልያው ብርቁ
እንዲታይ ሰንደቁ
ወኔ ታጠቁ
ኤሄሄ
ዋልያ ዋልያ
ዋልያ ዋልያ
ዋልያው ብርቁ
እንዲታይ ሰንደቁ
ወኔ ታጠቁ
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
ታጠቅ የወኔ እሳት: ግባ ከሜዳው ድፈር (ዋልያ ዋልያ)
ከአናብስቶቹ ምድር: ልስጥህ ቀንሼ አፈር (ዋልያ ዋልያ)
አልመህ በኳስ አፈራርሰሃል ልኳንስ ክቦ (ክቦ)
የ 30 አመት አሮጌ ግንቡን
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
እንዲታይ ሰንደቁ: እንዲታይ ሰንደቁ
(እንዲታይ ሰንደቁ)
ዛሬም ይደነቁ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ዘምቶ በወኔ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ቢዎሳ አንበሳ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ጀግና አይደለም ወይ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ወድቆ 'ሚነሳ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ወድቆ 'ሚነሳ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ወሰን አስፍቶ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ዘማች ሲመለስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
እንዲህ አደለም ወይ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ጀግና 'ሚወደስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
መሬት ሲመታ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲ
ይዋጣላቸው ያመጣው ጣጣ፤ አስተማሪ ነበር ፤እሚማር ቢኖር ኖሮ!!
አይዞሽ እሱ ይፈር እንጂ አንች የሰላም አምባሳደር ነሽ🙏
በቃ ዘፈኑን ተውትና መልዕክቱን ስሙት😅
በሰለጠነ ዘመን እያረሩ መሳቅ 💃🕺
አላችሁ ወይ...አማን ነው ወይ🤸🏾♀️⛹🏿♀️
ማነኝ ማነኝ
አጨብጫቢ ነኝ
አለም ያወቀኝ😂😂
.....ኧረ እባካችሁ አበል ለሚከፍለውም ለማይከፍለውም አታጨብጭቡ አሁን ለኔ ይጨበጨባል😂
ግራም ነፈሰ ቀኝ የተማሪዎች ውጤት እንዲህ በግርግር የሚታለፍ ፖለቲከኛ ነጥብ ለማስቆጠርና የራሱን አድቫንቴጅ ለመውሰድ የሚቧችርበት፤ዩቱበር ገቢውን ለማሳደግ የሚጠቀምበት ሳይሆን ከምንም ነፃ የሆነ ትውልድን የማዳን ፍትሀዊ እና የግድ መልስ የሚፈልግ የሁሉም ጥያቄ ነው።
(ሰልፉ😎)
እባካችሁ የግል ሴራችሁን ትታችሁ ወደህዝባችንና ወደአንድነታችን እንምጣ የሚለው ነው የሚሻለው፤ አሁን እናንተ 3 ናችሁ ምናልባት ሁለቱ ሸኔ ሊሆኑ ይችላል።