Virgo

Virgo work

1የብልፅግና ፋርቲ “ከዕዳ ወደ መንዳ”  የሚል ርዕስ በተለያዩ  ቦታዎች  ውይይት እየተደረገ  ነው፡፡ 2በሰነድ ይሁን በቁስ ህወሃት/ ኢህአደግ ለ26 አመታት ያፈራቸው ሀብት ከብልፅግና ጋር ...
30/12/2023

1የብልፅግና ፋርቲ “ከዕዳ ወደ መንዳ” የሚል ርዕስ በተለያዩ ቦታዎች ውይይት እየተደረገ ነው፡፡

2በሰነድ ይሁን በቁስ ህወሃት/ ኢህአደግ ለ26 አመታት ያፈራቸው ሀብት ከብልፅግና ጋር ተቆጥሮ እኩል ይካፈል ቢባል የትኛው ምዛኑን ይደፋል በሚል ርዕስ በንወያይ መልካም ነው፡፡ እውነት አይጓደል ለማለት ነው

የአፍሪካ እና ዓለም አቀፍ ልዕቀት ማዕከል በሚል ሲያሜ የተለያዩ የምስክር ወረቀቶች ከተለያዩ መንግስታዊ እና መንግሰታዊ ካለሆኑት ተቋማት ወደተለያዩ ሀገሮች በሕጌ ወጥ ደላሎች አማካኝነት እየ...
04/08/2023

የአፍሪካ እና ዓለም አቀፍ ልዕቀት ማዕከል በሚል ሲያሜ የተለያዩ የምስክር ወረቀቶች ከተለያዩ መንግስታዊ እና መንግሰታዊ ካለሆኑት ተቋማት ወደተለያዩ ሀገሮች በሕጌ ወጥ ደላሎች አማካኝነት እየተበተኑ እንዳሉ ፍንጮች ይታያሉ፡፡ በተለይም በመንግስት እና በግል ኮሌጆች፡፡ ሌላው የሰዎች ዝውውር በኮሌጅ ዲኖች እና በግል ደላሎች አማካኝነት ወደ ተለያዩ ዓረብ ሀገራት ይደረጋል ነገር ግን ሕጋዊነቱ አጠራጣሪ ነው መንግስት ክትትል ቢያደርግ መልካም ነው፡፡ መልካም ቀን!!!
Translation
There are indications that various certificates are being distributed from various governmental and non-governmental institutions to various countries through illegal brokers under the name of African and International Center of Competence. Especially in government and private colleges. Another illegal human trafficking is done through college deans and private brokers to different Arab countries, but the legality is questionable. good day!!!

08/06/2023

ስሙ በትክክል የሚገልፀዉ የEBC ምርመራ ጋዜጠኛ ይባላል።
በርግጥ የምርመራ ጋዜጠኞች ይለያሉ። ክብረት ደግሞ ለእኔ እጅግ ይለያል።
እዉነት ለመናገር ደመወዝ የሚከፍላቸዉ የሚዲያ ተቋማት ለምርመራ ጋዜጠኞች ደህንነት ልዩ ትኩረት መስጠት አለባቸዉ።
Investigative Journalist በመባል የሚታወቁት መርማሪ ጋዜጠኞች እጄ ረጅም ከሆኑና በሙስና ከተጨማለቁ ባለስልጣናት እና ባለሃብቶች ጋር ፊትለፊት ይጋፈጣሉ።
በቂ መረጃ ብቻ ይፈልጋሉ። ለስራ ከሚመጡበት አካባቢ ዉሎአበልና ትራንስፖርት እንክፈላችሁ ተብለዉ ፈጽሞ አይቀበሉም።ይሄንን ከጋዜጠኛ ክብረት በተጨባጭ አይችያለሁ።
ክብረት ወላጆችህ የሰየሙህ የማዕረግ ስም ይገልጽኃል!! ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!!...........
ካምፓሱማ ......
ፕሮፈሰር ታኬለ ታደሰ የስራዉን ይስጠዉ። በማን እንደሚተማመን ሰይጣናዊ በሆነ ዕልህ ዉስጥ ገብቶ ለዩኒቨርስቲ የሚመደበዉን በጀት ድጋፍ እና መሰል የፋይናንስ ኮድ እየሰጠ በዝብዞና አሶበዝብዞ ስያበቃ ለተማሪዎች የጀነሬተር ነዳጅ አሳጥቶ ለወራት ጨልሞባቸዉ ያለችዉንም ህንጻ ባለፈዉ ወር ተማሪዎች ስያወድሙ አይተን ለፈጣሪ ሰጥተን አልፈናል።
በአሁን ሰዓት ታርጫ ካምፓስ መምህራን ወረቀትና እስክርብቶ እየተቸገሩ ይገኛሉ። የጋራ አገልግሎት ሰራተኞች በግማሽ ከስራ ገበታቸዉ ተባረዋል።የአስተዳደር ሰራተኞች አማራጭ እየፈለጉ ጥለዉ እየወጡ ነዉ።
ለሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች ለአንድ ዓመት ክፍያ አልተከፈላቸዉም። የተማሪዎች ቀለብ የሚያቀርቡ ነጋዴዎችም ለአንድ ዓመት ክፊያ አልተፈፀመልንም በማለት ስያማርሩ እንሰማለን። የካምፓሱ ዳያሬክተር የተማሪዎች ቀለብ እንዳይስተጓጎል ዘምቢል ይዞ ገበያ የወጣበት ሃቅ ነዉ እየታዘብን ነዉ ያለነዉ።
ካምፓሱ ከወላይታ ዩኒቨርስቲ ተገንጥሎ ብቻዉን ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ እንዲሆን ደጋግመን እያለቀስን እንጮሃለን።
ለሁሉም EBC በተለይም የዓይናችን ዘገባ ክፍል ከዓመት በኋላም ካምፓሱ ያለበትን እዉነታ ዳግም ለኢትዮጵያዊያን ይፋ በማድረጉ እናመሰግናለን።
10Q ክብረት🙏

04/04/2023

Top military generals of Eritrea visit Ethiopia
At the invitation of the Ethiopian Defense Forces, the head of the National Security Agency, Brigadier General Abrha Kasa, was reported to have paid a working visit to Ethiopia. Eritrea's top military delegation, Major General Romodan Awolai, General Hadesh Ephraim; Eritrean media reported that Brigadier General Ayob Fsehaye, Brigadier General Michael Hans and others are members of the delegation. On Sunday, March 24, 2015, the delegation visited the Renaissance Dam with the Deputy Chief of Staff of the Ethiopian Defense Forces, Gen.

27/01/2023
04/01/2023

150 Birr in the illegal market while it is less than 54 in banks. About 3 times. The Regime wants Tigrayans to send remittance to reopened banks, where they get a part of their money at the 54 rate.

22/12/2022

Ukraine's President Zelenskyy says he is in Washington to thank the US for its help in the war against Russia.
🟠 LIVE coverage: https://aje.io/ewc6on

16/12/2022

የዛሬው ቀን ውይይት ጨምሮ ሁለት መድረኮች በታርጫ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
ሙስናን መዋጋት በተግባር!!!
በሚል መሪ ቃል የግንዘቤ ማስጨበጫ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ ከ2013-2015 በጀት ዓመት የታዩ ጉድሎች ዝርዝር በጥቂቱ
 ፋይናንስን በተመለከተ
1. የከሌጁ ሰነድ ያዥ 13000 (አስራ ሶሰት ሺ ብር) ጉድለት፣
2. በከሌጁ ፋይናንስ ስሀተት በስራ ላይ ለሌሉት ሰራተኞች የተከፈለ ገንዘብ 53000 (ከሀምሳ ሶስት እሰከ ሰባ አምስት ሺ ብር) ጉድለት፣
3. ለጄነሬተር ጥግና ተብሎ በሰራጠኞች ስም ወጭ የተደረገ ገንዘብ 80000 (ሰማኒያ ሺ ብር)ጉድለት
4. 1000000( አነድ መሊየን ብር) በማይተወቅ ሁኔታ ጉድለት
5. ለተከታታይ ሦስት ዓመታት የመምሀራን ደረጃ እድገት ውዝፍ ገንዘብ እና
5. ሌሎች የውስጥ ገቢ ጉድለት ታይቷል ግን በክልሉም ሆነ በዞኑ መንግስት በኩል አንድም የእርምት እርምጃ አልተወሰደም ፡፡
 መልካም አስተዳደር ችግሮች
1. የመምህራንን ደረጃ እድገት በወቅቱ አለመክፈል
2. መረጃ አያያዝ ግድፈት፣ በተለይም ቋሚ መንግስት ሰራተኞችን ማህደር አያያዝ ችግር፣
3. ህገ ወጥ ዲግሪ እና ዲፒሎማ ወረቀት የያዙትን መቅጠር፣ አዘዋውሮ ወደ ሌላ ቦታ መመደብ፣ ወዘተ
4. ግንባር ቀደም መምህራንን ሞራል መጉዳት፣ አድማ በማድረግ ለማግለል ሙከራ ማድረግ፣ ግል ጭፍራ በማደረጀት ኮሌጁን መምራት ፣
5. እርካሽ ተቀባይነት ለማግኜት ህጌ ወጥ መረጀዎችን መስጠት በተለይም ከብቃት ምዘና አንጻር
6. ከ2007 ዓ.ም እሰከ 2014 ዓ.ም ለተከታታይ ዓመታት ግምገማ ፣ክትትል፣ ድጋፈ አለማድረግ እና በሙስና መዘፈቅ ናቸው፡፡ ውይይቱም የተደረገበት ዋና ሚክኒያት ኢህአዴግ/ ህወሃት/ ወደ ቀድሞ አቋም እተመለሰ ነው ከሚል ስጋት መሆኑንም ከንግግራቸው መረዳት ተችሉሏል፡፡ ሰለዘህ የሚመለከተው አካል የመንግሰትንና የህዝብን ሀብት የመዘበሩትን ባለስልጣናት ይህንን መረጃ መነሻ አድርጎ ወደ ህግ እንደ ሚያቀርብ አልጠራጠርም፡፡ የግለሰቦችን ስም ዝርዝር በውስጥ መስመር ለሁሉም ማድረስ ይቻላል መልካም ቀን!

16/12/2022

Commercial Bank of Ethiopia Vacancy Dec 2022 ,jobs, vacancies, jobs in ethiopia, vacancy in ethiopia, ngo jobs, finance jobs, marketing jobs, banking jobs, jobs in addis ababa,

The evil of Corruption!!
16/12/2022

The evil of Corruption!!

ሙስናን መዋጋት በተግባር!!!
16/12/2022

ሙስናን መዋጋት በተግባር!!!

What else is አዲስ ሰማይ (Addis Semay) but a new democratic Constitution that will serve as a “New Sky” under which Ethiopia...
16/12/2022

What else is አዲስ ሰማይ (Addis Semay) but a new democratic Constitution that will serve as a “New Sky” under which Ethiopians will flourish, without ethnic othering and corruption, without unfreedoms and exclusions. We all hope that the PM will heed this profound desire of Ethiopians for a “New Sky”—a new democratic Constitution.

12/12/2022

Stop Corruption!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Virgo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share