ቶክ ዊዝ ኦጌቲ

  • Home
  • ቶክ ዊዝ ኦጌቲ

ቶክ ዊዝ ኦጌቲ Verified
(2)

♥️
12/02/2024

♥️

💛♥️  🙏
09/02/2024

💛♥️

🙏

💛♥️ ትግራይ ትግራይ ይብላሎ 💛♥️ 💒 👰🏾 🤵‍♂️ 👩‍❤️‍💋‍👨እግዚአብሄርን እጅግ አመሰግነዋለሁ። ከዚህ በላይ ምን ሰርግ አለ። ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ። ብዙ ዋጋ ቢያስከፍልም የመጨረ...
02/02/2024

💛♥️ ትግራይ ትግራይ ይብላሎ 💛♥️ 💒 👰🏾 🤵‍♂️ 👩‍❤️‍💋‍👨

እግዚአብሄርን እጅግ አመሰግነዋለሁ። ከዚህ በላይ ምን ሰርግ አለ። ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ። ብዙ ዋጋ ቢያስከፍልም የመጨረሻዋ ሳቅ እና ደስታ ግን ማንም የማይሰጠን ናት። እግዚአብሄር ስለትግራይ ሲል ፣ ሰለ እናቶች ፣ ስለህፃናት ሲል የብዙ ሰዎችን ልብ ለመስጠት ያነሳሳ። ካሰብነው ቦታ ሳይሆን ካላሰብነው ቦታ አለቱን ይምታልን፣ ምንጭም ይፍለቅልን። ሰለእኛ ሲል ሳይሆን ራሱን ተማምኖ በዚህ ሰራ ላይ ይንቀሳቀስ ይክበር። 2024 For , Wuero,Tigray

💛♥️ O.H 💛♥️

31/01/2024

💊

29/01/2024

Coming Soon!

26/01/2024

Never ever forget

25/01/2024

ብለው ነበር ያን ህዝብ ፈጣሪ እረዳው እንጂ 😔

25/01/2024

ኢትዮጵያ የማን ሚስት ናት?

ይደመጥ

23/01/2024

Never Forget!

“EmpowerHer Clean: Elevate Your Business with Excellence!Encourage and support women-owned small businesses in your area...
14/01/2024

“EmpowerHer Clean: Elevate Your Business with Excellence!

Encourage and support women-owned small businesses in your area by choosing Clean for all your commercial cleaning needs. Experience amazing results, unbeatable prices, and a special New Year discount! Based in Las Vegas, NV, we're here to make your space shine.

Contact me for more information, because the best is yet to come! ✨”

24/12/2023

Eufoy I found one person ♥️

23/12/2023
14/12/2023
03/12/2023

ትግራዋይነት የደም ዋጋ ነው! ዛሬም ለዘላለም የሚገርመኝ ህዝብ ፣ 💛♥️ እስከመጨረሻ የማደንቀው ማንነት።

💛 Gidey Asersu ♥️ለዚህች እህት በጎነት ያደረጋችሁልኝ ወዳጆቼ እጅግ አመሰግናለሁ። እግዚአብሄር ዋጋችሁን ይክፈል። የመጨረሻውን transaction ልከናል።💛 #ግደይዬ አንቺ ጋር በቀ...
29/11/2023

💛 Gidey Asersu ♥️

ለዚህች እህት በጎነት ያደረጋችሁልኝ ወዳጆቼ እጅግ አመሰግናለሁ። እግዚአብሄር ዋጋችሁን ይክፈል። የመጨረሻውን transaction ልከናል።💛

#ግደይዬ አንቺ ጋር በቀጥታ የገባውን ቆጥረሽ ከዚህኛው መጠን ጋር አድርገሽ ቃል እንደገባሽልኝ ቪዲዮ ሰርተሽ አመስግነሽ ላኪልኝ።♥️

እግዚአብሄር በነገር ሁሉ እንዲረዳሽ እፀልይልሻለሁ። ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል። ለሀገርሽ የከፈልሽው ዋጋ መልሶ ይክፈልሽ። ተባረኪልኝ።💛

ሁለት ሰዎች ቃል የገቡትን $150.00 ኣላኩም , 70$ መላኪያ ተጠቅመናል! Just to let you know. 💛

ይህን አይተህ ተራ ኑሮ አትኖርም ይህን አይተህ ጠላቶችህን አትረሳምይህን አይተህ እንቅልፍ ከተኛህ … 🤔
25/11/2023

ይህን አይተህ ተራ ኑሮ አትኖርም

ይህን አይተህ ጠላቶችህን አትረሳም

ይህን አይተህ እንቅልፍ ከተኛህ … 🤔

23/11/2023

አቤት መጣፈጧ 🤗

“ግንባራችሁን አትቋጥሩ” 😆

የኔ ወርቅ ♥️

21/11/2023

የኔ ንፁሖች አበቦች እዚች ሀገር ተፈጥራቹ ኡፍፍፍ እደጉ ተመንደጉ የእግዚአብሄር ስጦታዎች። ♥️♥️♥️

19/11/2023
19/11/2023

Tomorrow ☝️ Coffee ☕️ With Me 🤗

Here on Facebook ✊

Raise Money 💰 for my Hero

Gidey Asersu 💛

With

Lilly Tigray ♥️

13/11/2023

Look how people make fun of Mental Illness. Read How many people make fun of the famous saying “ብንሄድ ይሻለናል” of the late young girl who died after su***de. By the way only one question? Is this page or the people who react here are thy Tigrian’s or Eritrean’s? The answer is in your evaluation!

Shame on You people!

09/11/2023

Attention to all Tegaru Born Again Christians 💔💛

ትግራይ ተመልሳ የኢትዮጵያ ጴንጤዎች መቀለጃ  መሆኗ ያሳዝናል። ይሄ ሰው በጭፍጨፋችን ጊዜ አፉን ያልከፈተ በየ ካውንስሉና በየ ስታዲየሙ አብይን “ከሰማይ የወረደ ነው” በማለት የተጋ አሁን ግ...
09/11/2023

ትግራይ ተመልሳ የኢትዮጵያ ጴንጤዎች መቀለጃ መሆኗ ያሳዝናል። ይሄ ሰው በጭፍጨፋችን ጊዜ አፉን ያልከፈተ በየ ካውንስሉና በየ ስታዲየሙ አብይን “ከሰማይ የወረደ ነው” በማለት የተጋ አሁን ግን በ2 ሚሊዮን ብር ስጦታ በር ተከፍቶለት እንዲህ አይነት ድራማ ሚሰራ ቶማስ ምትኩ ሚባል የጴንጤ ሰባኪ ነው።

የትግራይ ወንጌላዊያን ህብረት እና እምነት ቤተክርስቲያን የከፈልነውን ዋጋ ብትረዳ ደስ ይለን ነበር። ፋኖ ፋኖ እያሉ ደም እስኪያስቀምጠን ድረስ ሲያላግጡብን የነበሩ ሁሉ በትግራይ እርዳታ እያሉ መግባት ከጀመሩ ቆዩ። እኔ በግሌ ሁለት ጊዜ የማውቃቸውን አማኞች (Pastors) አነጋግሬ ነበር። አሁንም አልቆመም። ይቅርታ እንኩዋን ሳይሉ እኸው እንደ ውሃ ቀጂ ይመላለሳሉ።

እኛ ህይወታችንን ከነ ምናምናችን ያጣን ቤተክርስቲያኒቷን እንጠይቃለን። ይህ ሰው ምን ሊያደርግ ነው ትግራይ የገባው?

Where is the accountability? WE DEMAND JUSTICE! PROTESTANT CHURCH MADE A WAR CRIME ON TIGRAY PEOPLE!

ለ2 ሚሊዮን ብር ከሆነ ትግራይ እኛ ልጆቿ አለንላት ✊ ታሪክ መልሶ እያሳዘነን ነው 😞

04/04/2023

02/04/2023

Happy Birthday Mathie ♥️🌟♥️

Simply you are a Hero. Son of Tigray. We love you and Tigray Loves you. Thank you for celebrating your birthday with Tigray Kids. ♥️🌟♥️ Keradion Elders Support Association ከራድዮን Keradion ኣማኑኤል ገብረፃድቃ

በእርግጥ አቶ መለስ አቶ ልደቱን "ወራዳ ሌባ ነው" ብለዋለን? According this footage ወይስ ሌላ ቪዲዮ አለ? Can anyone explain please? 😁
01/04/2023

በእርግጥ አቶ መለስ አቶ ልደቱን "ወራዳ ሌባ ነው" ብለዋለን? According this footage ወይስ ሌላ ቪዲዮ አለ? Can anyone explain please? 😁

#ሰብ

31/03/2023

♥️🌟♥️ ትግራዋይነት ♥️🌟♥️

♥️🌟♥️ ባለፍንበት መንገድ ሁሉ ይህ ቀን የሚመጣ አይመስልም ነበር። ነገር ግን በጌታ ቸርነት ከትግራይ ቅዱሳን ጋር ስላስተዋወቀኝ ፈጣሪን አመሰግናለሁ። ስላሳያችሁኝ ስለዚህ ሰፊ ፍቅር፣ አባ...
28/03/2023

♥️🌟♥️ ባለፍንበት መንገድ ሁሉ ይህ ቀን የሚመጣ አይመስልም ነበር። ነገር ግን በጌታ ቸርነት ከትግራይ ቅዱሳን ጋር ስላስተዋወቀኝ ፈጣሪን አመሰግናለሁ። ስላሳያችሁኝ ስለዚህ ሰፊ ፍቅር፣ አባት እንደሌለው እንዳልመላለስ ወገን ስለሆናችሁኝ ፣ ያልበረደ በጎነታችሁ እስካሁንም ስላለ ፣ ስልካችሁ ስላልተቋረጠ ስለራራችሁልኝ፣ እስከ እንባ ድረስ ስለናፈቃችሁኝ አመሰግናችዋለሁ። አሁንም ደግሜ እላለሁ ከአጉኑ ይልቅ የፊታችንን መንገድ ለማየት እጓጓለሁ። ብርሃናቹ አይቋረጥ:: ♥️🌟♥️

27/03/2023

በእውነት መኖር ያስጠላል። አውቃለሁ ይህም ያልፋል እኔም እንዲህ ነበርኩ እንደስዋ ህፃን ባልሆንም ነገር ግን ወደፊት የሚኖራትን አይምሮ ሳስብ ዉዉአኡዉዉ እግዚአብሄር ወዴት ነህ! 😭😭😭😭😭😭😭 T**i Tilahun

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቶክ ዊዝ ኦጌቲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share