Last Day Awakening Church

  • Home
  • Last Day Awakening Church

Last  Day Awakening Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Last Day Awakening Church, Media, .

23/04/2024



18/04/2024

በሽተኞችን ሁሉ ወደ እርሱ አመጡአቸው፤ እርሱም በእያንዳቸው ላይ እጁን ጭኖ ፈወሳቸው።” — ሉቃስ 4፥40
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
— ዕብራውያን 13፥8

18/04/2024
   ♥️ከሚያዝያ 16_20♥️አድራሻ ADAMA 11 ቀበሌ hani ኬክ ቤት ፊትለፊት ♥️የፍጻሜው ቀን መነቃቃት ዓለም አቀፍ ቤተክርታያን
14/04/2024



♥️ከሚያዝያ 16_20
♥️አድራሻ ADAMA 11 ቀበሌ hani ኬክ ቤት ፊትለፊት
♥️የፍጻሜው ቀን መነቃቃት ዓለም አቀፍ ቤተክርታያን

❤️ዝቅ ከሚያደርግህ ነገር ሁሉ በላይ ከፍ የሚያደርግ የወንጌል ኃይል እየተገለጠ ነው::  :ጀምሮ እንዲሁም ነገ እሁድ ሙሉ*******************************************...
30/12/2023

❤️ዝቅ ከሚያደርግህ ነገር ሁሉ በላይ ከፍ የሚያደርግ የወንጌል ኃይል እየተገለጠ ነው::
:ጀምሮ እንዲሁም ነገ እሁድ ሙሉ
************************************************
#እግዚአብሔር #ያረጀውን በክብር ያልተሞላውን ወስዶ እጅግ በሚበልጡ ነገሮች ይተካዋል ።
************************
“በናስ ፋንታ ወርቅን፥ በብረትም ፋንታ ብርን፥ በእንጨትም ፋንታ ናስን፥ በድንጋይም ፋንታ ብረትን አመጣለሁ።
— ኢሳይያስ 60፥17

  “በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።”— ሮሜ 1፥16❤️ኢየሱስ የመጣው ኃጢያተኞች የእግዚአብሔር ፅድቅ እንዲ...
29/12/2023


“በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።”— ሮሜ 1፥16
❤️ኢየሱስ የመጣው ኃጢያተኞች የእግዚአብሔር ፅድቅ እንዲሆኑ ለማድረግ፣ሰይጣንን ኃይሉን በመስቀል ላይ ለማራቆት ፣ዝቅ ከሚያደርገን ነገር ሁሉ በላይ ከፍ ሊያደርገን ፣የተሰበረ ልብን ሊጠግን፣ደካሞችን ሊያበረታ፣ የተገለጠ ወንጌል ነው።
❤️በሌላ አነጋገር አሁን እግዚአብሔር ያለ ወንጌል ማንንም ማዳን አይችልም ።መዳንም አይቻልም።
የአግዚአብሔር ኃይሉ በቀድሞ ወራት እና በጥንቱ ዘመን በነበረው ትውልድ ረአብን የቆራረጠው ዘንዶውን የወጋው የዳነውን ህዝብ ያሻገረው ያ ብርቱ ክንድ አሁን በወንጌል ተጠቅልሎ ነው የሚሰራው ።ስለዚህ በዚህ ወንጌል ካመንክ ብቻ ነው ይሄ ኃይል የሚሰራው።
❤ኢሳያስ ደሞ በምእራፍ 53 :1 እዲህ ብሏል “የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?”አሁን በወንጌል በማመን ወደሚገኝ የእግዚአብሔር ትልልቅ በረከቶች መምጣት ይሁንልህ።።።

    ❤️❤️❤️ከተውዳጅ ዘማርያን ጋር ጌታን እናመልካለን።❤️❤️❤️በዕለቱ ለህሙማን ይፀለያል።❤️❤️❤️በክፉ መናፍስት ለሚሰቃዩ ለታሰሩ ይፀለያል።❤️❤️❤️ትልልቅ የስራ በሮች እንዲከፈቱ ፀ...
24/12/2023



❤️❤️❤️ከተውዳጅ ዘማርያን ጋር ጌታን እናመልካለን።
❤️❤️❤️በዕለቱ ለህሙማን ይፀለያል።
❤️❤️❤️በክፉ መናፍስት ለሚሰቃዩ ለታሰሩ ይፀለያል።
❤️❤️❤️ትልልቅ የስራ በሮች እንዲከፈቱ ፀለያል።
ወዳጅ ዘመድ ጉአደኛዎን በመጋበዝ መተው አብረን ፀጋ እንካፈል ።

ይህን ጸሎት 🙏 አትዝለሉት።🔥🔥🔥  #ዛሬ በመንፈሳዊ የሟርተኞች ቃል ጊዜ ሳይቀድም እንድታገባ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንድትወልድ " እጸልያለሁ 🔥🔥🔥 ህይወትህን የሚከታተል የሞት የጭንገፋ መ...
07/12/2023

ይህን ጸሎት 🙏 አትዝለሉት።🔥🔥🔥
#ዛሬ በመንፈሳዊ የሟርተኞች ቃል ጊዜ ሳይቀድም እንድታገባ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንድትወልድ " እጸልያለሁ 🔥🔥🔥 ህይወትህን የሚከታተል የሞት የጭንገፋ መንፈስ ሁሉ በኃያሉ ጌታ በኢየሱስ ስም ወደ ላኪው እንዲመለሱ እንዲፈርሱ አዝዣቸዋለሁ:: 🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥በሕይወታቹ
ያሉ የዘር እርግማን እና የድህነት ዛፎች ሁሉ የእግዚአብሔር መጥረብያ በሆነው በኃያሉ ጌታ በኢየሱስ ስም ከህይወታችሁ ቆረጣቸው🔥🔥🔥🔥🔥 ::🙏🙏🙏🙏
“አሁንስ ምሳር (መጥረብያ)ደግሞ በዛፎች ሥር ተቀምጦአል፤ እንግዲህ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።”
— ሉቃስ 3፥9

ወደኃላ ጎትቶ የሚይዝ የአጋንንት መንፈስ ሁሉ  እና እጣ ፈንታህን ፣ ሥራህን ፣ ትዳርህን ፣ ጤናህን ፣ ልጆችህን እና እድገታችሁን የሚያደናቅፍ አሁኑኑ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በመንፈስ...
05/12/2023

ወደኃላ ጎትቶ የሚይዝ የአጋንንት መንፈስ ሁሉ እና እጣ ፈንታህን ፣ ሥራህን ፣ ትዳርህን ፣ ጤናህን ፣ ልጆችህን እና እድገታችሁን የሚያደናቅፍ አሁኑኑ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በመንፈስ ቅዱስ እሳት እንዲቃጠሉ አዝዣቸዋለሁ 🙏 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥

  “እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።” — ሉቃስ 10፥19 አድራሻ ዙቃል ራሄል ፋርማሲ ጀርባ ማክሰኞ ከ9ሰዓ...
04/12/2023


“እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።” — ሉቃስ 10፥19

አድራሻ ዙቃል ራሄል ፋርማሲ ጀርባ
ማክሰኞ ከ9ሰዓት_1:00 አርብ ከ 9 ሰዓት -1:00ሰዓት
እሁድ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ ባሉን መደበኛ የአገልግሎት ሰዓት መተው ይካፈሉ

ሚዛን አማን ተዘጋጁ .... ነገሩ ሊገለበጥ ነው !!!   ።
30/11/2023

ሚዛን አማን ተዘጋጁ .... ነገሩ ሊገለበጥ ነው !!!



30/11/2023

“በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።”
— መዝሙር 91፥1

የዛሬው ጸሎቴ፡-በእናንተ የዛሬው ውሎ፣ ንግዳችሁን ትዳራቹን: ስራቹን ፣ጤናቹ,እጮኝነት, ፋይናንሳችሁን ፣ አገልግሎታቹን ፣  ቤተሰብዎቻችሁን የሚዋጋውን የአጋንንት መንፈስ ሁሉ፣ አስሬአለሁ። ...
29/11/2023

የዛሬው ጸሎቴ፡-
በእናንተ የዛሬው ውሎ፣ ንግዳችሁን ትዳራቹን: ስራቹን ፣ጤናቹ,
እጮኝነት, ፋይናንሳችሁን ፣ አገልግሎታቹን ፣ ቤተሰብዎቻችሁን የሚዋጋውን የአጋንንት መንፈስ ሁሉ፣ አስሬአለሁ። አሁን በውሎዋቹ የማይካድ እና ፍሬያማ የድል ሕይወት እንዲኖራችሁ አሁን በኃያሉ ጌታ በኢየሱስ ስም ትንቢት ተናግሬአለሁ። አሜን ::
“በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።”— መዝሙር 91፥1

 “ኢየሱስ ግን እጁን ይዞ አስነሣው ቆመም።”  — ማርቆስ 9፥27የእግዚአብሔር እጅ ለሚያምን ሁሉ ይዘረጋል  መተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑLast Day Awakening International ...
22/11/2023


“ኢየሱስ ግን እጁን ይዞ አስነሣው ቆመም።”
— ማርቆስ 9፥27
የእግዚአብሔር እጅ ለሚያምን ሁሉ ይዘረጋል መተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ
Last Day Awakening International Church

  ::“የቀዘቀዘ ውኃ ለተጠማች ነፍስ ደስ እንደሚያሰኝ፥ ከሩቅ አገር የመጣ መልካም ምስራች እንዲሁ ነው።”  — ምሳሌ 25፥25  የሄደው ነገር ወደ እጃችሁ የሚመለስበት ቀን ይሁን::  አሁን...
21/11/2023


::
“የቀዘቀዘ ውኃ ለተጠማች ነፍስ ደስ እንደሚያሰኝ፥ ከሩቅ አገር የመጣ መልካም ምስራች እንዲሁ ነው።”
— ምሳሌ 25፥25
የሄደው ነገር ወደ እጃችሁ የሚመለስበት ቀን ይሁን::
አሁን በእግዚአብሔር ኃይል እየቸኮለ እየተ ጣደፈ ይምጣ::
#አላግባብ የተጫነባችሁ ቀንበር ሁሉ በእግዚአብሔር ኃይል ይሰበራል::

  #ከመስማት  #መሰማት ይበልጣል::ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።”✍️መሰማት የማይብራራ የእግዚአብሔርን ሞገስ ማግኘት ነው:: ...
20/11/2023


#ከመስማት #መሰማት ይበልጣል::
ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።”
✍️መሰማት የማይብራራ የእግዚአብሔርን ሞገስ ማግኘት ነው:: የእምነት አባታችን አብርሃም በእግዚአብሔር ፊት ቆሞ የሚናገረውን ተቀባይነት የሚኖረው የመሰማት ሞገስ ካገኘ ብቻ እንደሆነ ለማረጋገጥ እንዲህ አለ “አቤቱ፥ በፊትህስ ሞገስ አግኝቼ እንደ ሆነ ባሪያህን አትለፈኝ ብዬ እለምናለሁ፤”
— ዘፍጥረት 18፥3
✍️እንዲሁም በእያሱ መፅሐፍ “እግዚአብሔር ለእስራኤል ይዋጋ ነበርና እግዚአብሔር የሰውን ቃል የሰማበት እንደዚያ ያለ ቀን ከዚያም በፊት ከዚያም በኋላ አልነበረም።”
— ኢያሱ 10፥14
#በእግዚአብሔር የመሰማት ሞገስ የሚመጣው የእግዚአብሔርን ልብ ያማከል በምኞት እና በስሜት ተነሳሺነት ያልሆነ በንፁ ልብ የሚፀለይ ፀሎት ነው::
መዝሙር 19 ¹³ የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ።
¹⁴ አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን።

 “ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።” — 2ኛ ቆሮ 3፥17
18/11/2023


“ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።” — 2ኛ ቆሮ 3፥17

           ✍️በሕይወት ውስጥ ያሉ አብዛኞቹ ምድራዊ የስኬት ታሪኮች በኔቶርክ ከሰዎች ጋር ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆነ ቁሳዊ ግንኙነት አለው::✍️ከቁሳዊ ግንኙነት ባሻገር መለኮታዊ ግን...
17/11/2023

✍️በሕይወት ውስጥ ያሉ አብዛኞቹ ምድራዊ የስኬት ታሪኮች በኔቶርክ ከሰዎች ጋር ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆነ ቁሳዊ ግንኙነት አለው::
✍️ከቁሳዊ ግንኙነት ባሻገር መለኮታዊ ግንኙነት አለ::
ያለ መለኮታዊ ግንኙነት ሕይወት ፍሬ አልባ ባዶ ነች::ያለ መለኮታዊ ግንኙነት የምናወራው እልፍ ቃል ኃይል አልባ ነው ::
✍️በመጨረሻም ያለ መለኮታዊ ግንኙነት ሁሉም ነገር ይወድቃል ይጠፋልም::
በዩሐንስ ወንጌል (15:1-8)ኢየሱስ በወይን ግንዱ እና ቅርንጫፉ መካከል ስላለው መለኮታዊ ግንኙነት ሲናገር
✍️በመለኮታዊ ግንኙነት ፍሬ የማያፈራ ቅርንጫፍ ይወድቃል
✍️ያለ መለኮታዊ ግንኙነት ሕይወት የማይቻል ከባድ ነው
(15-4) በእኔ ባትኖሩ አትችሉም ብሏል ::
✍️ያለ መለኮታዊ ግንኙነት የማደርግ እና የመቻል ኃይል የለም
(15-5) ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም ብሏል ::
✍️በመጨረሻም ደቀመዝሙርነት እና እግዚአብሔርን የሚያከብር የሞገስ የጥበብ የማስተዋል የኃይል የእውቅት የፍሬያማነት ሕይወት የሚመጣው በመለኮታዊ የእምነት እና የፍቅር ትስስር ማደግ ስንጀምር ነው :: :: ::

  ✍️በመፅሐፍ ቅዱስ በመለኮታዊ ግንኙነት ያደጉ እና ትላልቅ የእግዚአብሔርን ሥራ ሰርተው ያለፉ ሰዎች በማለዳ የሚነቁ ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኙ ሰዎች እንደሆኑ ይናገራል✍️ ፍፃሜን ከሚያበ...
16/11/2023


✍️በመፅሐፍ ቅዱስ በመለኮታዊ ግንኙነት ያደጉ እና ትላልቅ የእግዚአብሔርን ሥራ ሰርተው ያለፉ ሰዎች በማለዳ የሚነቁ
ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኙ ሰዎች እንደሆኑ ይናገራል
✍️ ፍፃሜን ከሚያበላሽ አደገኛ ነገር አንዱ በማለዳ ያለ እንቅልፍ ነው:: እንቅልፍ ያታክታል:: ስለ መታከት መፅሐፍ
“አንተ ታካች፥ እስከ መቼ ትተኛለህ? ከእንቅልፍህስ መቼ ትነሣለህ?” — ምሳሌ 6፥9
ትጉ ሰው እንቅልፉን መስዋዕት ያደርጋል በማለዳ ይነሳል:: የሕይወታችን እና የአገልግሎታችን ሞደል የሆነውን ኢየሱስን ብንመለከት “ማለዳም ተነሥቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ጸለየ።” — ማርቆስ 1፥35
የእምነት አባት የሆነውን አብርሃምን ብንመለከት “አብርሃምም በእግዚአብሔር ፊት ቆሞ ወደ ነበረበት ስፍራ ለመሄድ ማልዶ ተነሣ፤” — ዘፍጥረት 19፥27
ነቢዩ ኢሳያስ ደሞ በእግዚአብሔር ፊት ቆሞ ለመማር ማለዳ ይነቃ እንደነበር “የደከመውን በቃል እንዴት እንደምደግፍ አውቅ ዘንድ ጌታ እግዚአብሔር የተማሩትን ምላስ ሰጥቶኛል፤ ማለዳ ማለዳ ያነቃኛል፥ እንደ ተማሪዎችም ትሰማ ዘንድ ጆሮዬን ያነቃቃል።”ኢሳይያስ 50፥4
ነብዩን ሙሴን እግዚአብሔር መገናኘት ሲፈልግ የሚጠራው በማለዳ ነበር “ነገም የተዘጋጀህ ሁን፥ በማለዳም ወደ ሲና ተራራ ወጥተህ በዚያ በተራራው ራስ ላይ በፊቴ ቁም።”
— ዘጸአት 34፥2
ማለዳችን ለእግዛብሔር የተቀደሰ ይሁን ::

 በዛሬው ቀን በመስዋዕት ኃይሉን የሚያድስ የዘር መርገም የትኛውም ስፍራ ላይ ቆሞ መስዋዕት በመቀበል በሕይወትህ አንተን ለማዘገየት; ለማጨንገፍ ;ለማበሳጨት ;ለማዋረድየስራ በርህን ለመዝጋት;...
15/11/2023


በዛሬው ቀን በመስዋዕት ኃይሉን የሚያድስ የዘር መርገም የትኛውም ስፍራ ላይ ቆሞ መስዋዕት በመቀበል በሕይወትህ አንተን ለማዘገየት; ለማጨንገፍ ;ለማበሳጨት ;ለማዋረድ
የስራ በርህን ለመዝጋት; የትዳር በርህን ለመዝጋት; የስራ እድገትህን ሊከለክል; የፍርድ ሂደትህን ሊያጉትት; ወደ ጋብቻ ሂደት ላይ ያለ እጮኝነትን ሊያረክስ; ከጅርባህ ያለውን ክፉ እርግማን በኃያሉ ጌታ ኢየሱስ ስም ኃይሉን መትቻለው በመስዋዕት የታደሰ ጉልበትን ሰብሬላው

  በገንዘብም ሆነ በትዳር መጓተት እና በብስጭት እየተሰቃየ ላለ ሰው  በኢየሱስ ስም ትንቢት እናገራለሁ መዘግየት የእናንተ ድርሻ አይደለም  መከራ  ብስጭት፣ ስቃይ፣ የገንዘብ እጦት፣ የሥራ ...
14/11/2023


በገንዘብም ሆነ በትዳር መጓተት እና በብስጭት እየተሰቃየ ላለ ሰው በኢየሱስ ስም ትንቢት እናገራለሁ መዘግየት የእናንተ ድርሻ አይደለም መከራ ብስጭት፣ ስቃይ፣ የገንዘብ እጦት፣ የሥራ እጦት፣ የልጅ እጦት፣ የቤት እጦት፣ ዛሬ በኃያሉ በጌታ እየሱስ ስም ከሕይወትህ ወደ ውጭ አስወግጄዋለሁ።

  በመለኮታዊ ግንጉኘት ማደግ ስትጀምር ፀሎትህ ይቀየራል ፀሎትህ ከሌሎች እኩል ለመሆን እግዚአብሔር እንዲህ አደረገልኝ ብሎ ሌሎችን ማበሳጫ ሌሎችን መፎካከርያ ሳይሆን እንደ  #ሃና የእግዚአብ...
14/11/2023


በመለኮታዊ ግንጉኘት ማደግ ስትጀምር ፀሎትህ ይቀየራል ፀሎትህ ከሌሎች እኩል ለመሆን እግዚአብሔር እንዲህ አደረገልኝ ብሎ ሌሎችን ማበሳጫ ሌሎችን መፎካከርያ ሳይሆን እንደ #ሃና የእግዚአብሔርን ልብ ያማከለ ቃልኪዳናዊ ፀሎት ይሆናል::

“እርስዋም፦ አቤቱ፥ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ የባሪያህን መዋረድ ተመልክተህ ብታስበኝ፥ እኔንም ባትረሳ፥ ለባሪያህም ወንድ ልጅ ብትሰጥ፥ ዕድሜውን ሁሉ ለእግዚአብሔር እሰጠዋለሁ፥ ምላጭም በራሱ ላይ አይደርስም ብላ ስእለት ተሳለች።”
— 1ኛ ሳሙኤል 1፥11

  በመለኮታዊ ግንኙነት ለማደግ ስትፀልይ እግዚአብሔር በሕይወት ያቀደውን በሙላት እንድትፈፅም እና በሕይወትህ ውስጥ  ሊረዱህ እና (ሊ-ረዱህ)ከሚችሉ ትክክለኛ ሰዎች ጋር ትገናኛለህ:: በኢየሱ...
13/11/2023


በመለኮታዊ ግንኙነት ለማደግ ስትፀልይ እግዚአብሔር በሕይወት ያቀደውን በሙላት እንድትፈፅም እና በሕይወትህ ውስጥ ሊረዱህ እና (ሊ-ረዱህ)ከሚችሉ ትክክለኛ ሰዎች ጋር ትገናኛለህ:: በኢየሱስ ስም አሁን ከእናንተ ትክክለኛ ሰው ጋር መገናኘት ይሁንላችሁ
“ቦዔዝም ሩትን ወሰደ፥ ሚስትም ሆነችው፤ ደረሰባትም፥ እግዚአብሔርም ፅንስ ሰጣት፥ ወንድ ልጅም ወለደች።”
— ሩት 4፥13

 #ህዳር በመለኮታዊ ግንኙነቶች የማደግ ወር እና ለመለኮታዊግንጉኙነቶች ኃይልን በኢየሱስ ስም የመቀበል የሰላሳ ቀን ፆም ፀሎትLAST DAY AWAKENING INTERNATIONAL CHURCH
12/11/2023

#ህዳር በመለኮታዊ ግንኙነቶች የማደግ ወር እና ለመለኮታዊ
ግንጉኙነቶች ኃይልን በኢየሱስ ስም የመቀበል የሰላሳ ቀን ፆም ፀሎት
LAST DAY AWAKENING INTERNATIONAL CHURCH

“የእግዚአብሔርም እጅ በኤልያስ ላይ ነበረች፤ ወገቡንም አሸንፍጦ ወደ ኢይዝራኤል እስኪገባ ድረስ በአክዓብ ፊት ይሮጥ ነበር።” 1ኛ ነገሥት 18፥46 ይሁንላችሁ
06/11/2023

“የእግዚአብሔርም እጅ በኤልያስ ላይ ነበረች፤ ወገቡንም አሸንፍጦ ወደ ኢይዝራኤል እስኪገባ ድረስ በአክዓብ ፊት ይሮጥ ነበር።” 1ኛ ነገሥት 18፥46

ይሁንላችሁ

01/11/2023

የማይበገር ኃይል ያለው ኢየሱስ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

“በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።”— ማቴዎስ 16፥18አምስት ዓመት የረዳንን የጠላትን ቀስት ሰብሮ ያሻገረንን ህመማችንን የፈወሰንን እንባን ከአ...
30/10/2023

“በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።”— ማቴዎስ 16፥18
አምስት ዓመት የረዳንን የጠላትን ቀስት ሰብሮ ያሻገረንን ህመማችንን የፈወሰንን እንባን ከአይናቺን ያበሰልንን የፈረሰውን አድሶ የተሰበረውን ልብ ጠግኖ ከእኛ ከባርያዎቹ ጋር በማይበገር ኃይሉ የቆመውን ጌታ ኢየሱስን በእነዚህ ሰባት ቀኖች እንደዚህ አመስግነው ወንጌል ይቀጥላል የገሃነም ደጆች ግን በእሳት ይቃጠላሉ የክብሩም ጌታ በክብር ይገለጣል ልጅቹንም ይሰበስባል::

  እግዚአብሔር  ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ፤ ጠላቶቹም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር እንዳለ፥ እርሱ የሚሠራውንም ሁሉ እግዚአብሔር በእጁ እንዲያከናውንለት አዩ::እግዚአብሔርም የህዝቡን ቤ...
29/10/2023


እግዚአብሔር ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ፤ ጠላቶቹም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር እንዳለ፥ እርሱ የሚሠራውንም ሁሉ እግዚአብሔር በእጁ እንዲያከናውንለት አዩ::እግዚአብሔርም የህዝቡን ቤት ባረከ ጠላቶቻቸውንም በሰለሞን አሳደደ ሁለት እጥፍ ቅባትም ሆነላቸው ::

28/10/2023

አምስተኛ ዓመት በደማቅ ክብር ከጎዳን ልጆች ጋር ጌታን እያመስገን ነው በላያችን የሚወረወረውን ቀስት እየሰበረ እዚህ ያደረሰን ለነገም የምናምነው እግዚአብሔር ይመሰገን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Last Day Awakening Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share