Addis Times today

  • Home
  • Addis Times today

Addis Times today Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Times today, Media/News Company, .

በእስራኤል ቴላቪቭ የኢትዮጵያን መንግስት የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ዕጥረት በከፋተኛ ሁኔታ መከሰቱን ተከትሎ የግል ባንኮች ከአንድ ዶላር 30 ብር ኮሚሽን እየተቀበሉ ...
03/06/2022

በእስራኤል ቴላቪቭ የኢትዮጵያን መንግስት የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ

በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ዕጥረት በከፋተኛ ሁኔታ መከሰቱን ተከትሎ የግል ባንኮች ከአንድ ዶላር 30 ብር ኮሚሽን እየተቀበሉ መሆኑ ተገለፀ።

ከሰሞኑን "በህግ ማስከበር" ሽፋን በኢትዮጵያ በንፁሃን አማሮች፣የፋኖ አባላት እና አመራሮች፣በጋዜጠኞች፣የማህበረሰብ አንቂዎች እና ጦማሮች፣በሙሁራን፣በፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እና ባጠቃላይ በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚደረገውን አፈና በመቃውም በእስራኤል ቴላቪቭ ሰልፍ ተካሄደ።

"እኔም ፋኖ ነኝ፤በአማራ ላይ የሚደረገው የዘር ጭፍጨፋ ይቁም፤! በግፋ የታፈኑ እስረኞች ይፈቱ!ገዥው ስርዕት ይበቃዋል" የሚሉ ድምጿች በሰልፉ ተሰምተዋል።

የግል ንግድ ባንኮች ለምርት አስመጭ ደንበኞቻቸው የውጭ ምንዛሬን ለመፍቀድ በአንድ የአሜሪካ ዶላር እስከ 30 ብር ኮሚሽን እያስከፈሉ መሆኑን ተገለፀ።

አስመጭዎች እንደነገሩን በተለያዩ የግል ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬን ለማስፈቀድ የአንድ የአሜሪካ ዶላር ይፋዊ የመሸጫ ዋጋው 52 ብር ከ64 ሳንቲም እንዳለ ሆኖ ኮሚሽን 30 ብር በመጨመር ለእያንዳንዱ የአሜሪካ ዶላር 82 ብር ይከፍላሉ።
የውጭ ምንዛሬ ሽያጩ እየተከናወነ ያለውም የምንዛሬ ፈላጊዎችን ምርት ወደ ውጭ ልከው የውጭ ምንዛሬ ካላቸው ሌሎች የባንክ ደንበኞች ጋር በማገናኘት ነው። ለእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ የሚከፈለው ኮሚሽንም ባንኮቹ እና የውጭ ምንዛሬ ያላቸው ሰዎች የሚከፋፈሉት ይሆናል።
ለአንድ የአሜሪካ ዶላር የሚከፈለው ኮሚሽን ከምንዛሬው ይፋዊ ዋጋ ከ50 በመቶ በላይ መሆኑም በሀገሪቱ የተፈጠረውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ያሳየ መሆኑ ተገልጿል።

#ድልለኢትዮጵያ

ግንቦት 18/2014 ዓ.ም ‼️ የብልፅና አመራሮች ወደ ክልላቸው ወርደው በከተማና በወረዳ ደረጃ ህዝብ እንዲያወያዮ በፌደራል መንግስት ለሳምንታት ስልጠና ሲወስዱ መቆየታቸው ይታወሳል።  አሁን...
26/05/2022

ግንቦት 18/2014 ዓ.ም
‼️
የብልፅና አመራሮች ወደ ክልላቸው ወርደው በከተማና በወረዳ ደረጃ ህዝብ እንዲያወያዮ በፌደራል መንግስት ለሳምንታት ስልጠና ሲወስዱ መቆየታቸው ይታወሳል። አሁን የሚደረገው አፈናም የዛው ውጤት መሆኑ በተግባር እየታየ ነው። ከመንግስት ውጭ የሆኑ የመረጃ መስጫ ተቋማትም ዋና ትኩረት የሚሰጥባቸው መሆናቸው በተደጋጋሚ ተጠቁሟል። ከዚህ በታች የምናካፍላችሁ ዝርዝር ትኩረት እንዲደረግባቸው የበይነመረብ ዝርዝሮች መሆናቸው ከተመልካች የደረሰንን ዝርዝር ነው እናንተም የራሳችሁን ግንዛቤ ውስዱ እያልን የደረሰን ዝርዝር እንዲህ ይላል።
@ንስር ብሮድካስት

26/05/2022

እወቅ ህዝብን ማቸነፍ አይቻልም!

የብአዴን እስረኛ.!የኦህዴድ ብልፅግና ፈረስ በድኑ ብአዴን ጌቶቹን ለማስደሰት ትላንት ለወያኔ እንደሚያደርገው ዛሬም ኦነጉን ለማስደሰት የፋኖ መቶ አለቃ አበበ የሶስት ዓመት ህፃን ልጅን በአባ...
24/05/2022

የብአዴን እስረኛ.!
የኦህዴድ ብልፅግና ፈረስ በድኑ ብአዴን ጌቶቹን ለማስደሰት ትላንት ለወያኔ እንደሚያደርገው ዛሬም ኦነጉን ለማስደሰት የፋኖ መቶ አለቃ አበበ የሶስት ዓመት ህፃን ልጅን በአባቱ ፋንታ በህገ ወጥ መንገድ ማፈኑን አጠናክሮ ቀጥሎበታል! ሰለዚህ ወንበዴው ብአዴን ከአማራ ጫንቃ ላይ በግድ መውረድ አለበት! ሌላ ምርጫ የለም፡፡

ጄኔራል ተፈራ ማሞ▬▬▬▬➔የብአዴን መቀመጫ ከባሕር ዳር ወደ ሸገር ሲቀየር ከጦር ግንባር የተገኘ፤➔በአጭር ጊዜ ውስጥ በሰራው ሥራ ወራሪውን መደመሰስና ወረራውን መቀልበስ የቻለ፤➔በጦርነቱ ጊዜ...
11/05/2022

ጄኔራል ተፈራ ማሞ
▬▬▬▬
➔የብአዴን መቀመጫ ከባሕር ዳር ወደ ሸገር ሲቀየር ከጦር ግንባር የተገኘ፤

➔በአጭር ጊዜ ውስጥ በሰራው ሥራ ወራሪውን መደመሰስና ወረራውን መቀልበስ የቻለ፤

➔በጦርነቱ ጊዜ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ወደ ውጭ አገር ለማምለጥ የአውሮፕላን ትኬት ገዝተው በነበሩ አመራሮች ከጦርነቱ በኋላ "ሥጋታችን ነህ" ተብሎ የተሰናበተ፥

➔መስዋዕትነት በሚጠይቅ ጊዜ ተጠርቶ የሽልማቱ ጊዜ የተዘለለ፥

➔በዚያ የፈተና ጊዜ ባደረገው አበርክቶ በሕዝብ ልብ ውስጥ ለመግባት የታደለ፥

እናመሠግናለን‼️
#ምንጭ አሳዬ ደርቤ

አትፈታተኑን !አሁንም ፋኖን ትጥቅ በማስፈታት ማንም የሚነዳው እና ማንም የሚፈነጭበት እንዲሆን ለማድረግ የምትላላኩ የእኛው ጉዶች (ካዲሪዎች) ለራሳችሁ ስትሉ አደብ ብትገዙ መልካም ነው።ህዝብ...
10/05/2022

አትፈታተኑን !

አሁንም ፋኖን ትጥቅ በማስፈታት ማንም የሚነዳው እና ማንም የሚፈነጭበት እንዲሆን ለማድረግ የምትላላኩ የእኛው ጉዶች (ካዲሪዎች) ለራሳችሁ ስትሉ አደብ ብትገዙ መልካም ነው።ህዝብ የሚወደውን ተቋም ሁሉ መናድ መጨረሻው ውርደት ነውና አትፈታተኑን.!!

ፋኖነት ይለምልም

ጎበዝ ፋኖ አሁን የተፈጠረ ነው እንዴ? ይህ እኮ ለማንም ጠፍቶት አይደለም፡እንግዲህ ምን አናድርግ ሁሉም የአማራ ህዝብ ፋኖ ነው፡ ፋኖ አማራ ነው፡አማራ ፋኖ ነው፡ለዚህም ነው እኮ መላውን የአ...
10/05/2022

ጎበዝ ፋኖ አሁን የተፈጠረ ነው እንዴ? ይህ እኮ ለማንም ጠፍቶት አይደለም፡እንግዲህ ምን አናድርግ ሁሉም የአማራ ህዝብ ፋኖ ነው፡ ፋኖ አማራ ነው፡አማራ ፋኖ ነው፡ለዚህም ነው እኮ መላውን የአማራ ህዝብ #ኢ-መደበኛ ህዝብ ብለው ያወጁብን.!!

አዎ በዚህ ጊዜ አማራ ከአንድነት ውጪ ያሉ አማራጮች እልውናውን ያጠፈዋል፡፡ ከአማራዊ አንድነት ውጪ የሚያስብ ዋነኛው የአማራ ጠላት ነው!!!

 #አማራ ጨለማው እስኪነጋና የመኖር ዋስትናችን በተግባር እስኪረጋገጥ ድረስ ተደራጅ ሰልጥን ታጠቅ፡ መጪው ጊዜ ከአሁኑ በእጅጉ የባሰ ብቻ ሳይሆን መራርም ጭምር መሆኑ አይቀሬ በመሆኑ በዛሬው ...
10/05/2022

#አማራ ጨለማው እስኪነጋና የመኖር ዋስትናችን በተግባር እስኪረጋገጥ ድረስ ተደራጅ ሰልጥን ታጠቅ፡ መጪው ጊዜ ከአሁኑ በእጅጉ የባሰ ብቻ ሳይሆን መራርም ጭምር መሆኑ አይቀሬ በመሆኑ በዛሬው ግንቦት 1 ቀን 2014 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በይፋት የሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማበር ወረዳ በአርማኒያ እና በማፈፉድ ቀበሌ ከ3 ወራት በላይ ያሰለጠናቸውን ፋኖዎች በድምቀት ሁኔታ ተመርቋል

በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይም የፋኖ አስተባባሪ፣ ጋዜጠኛ እና ደራሲ አሰግድ መኮንንን ጨምሮ ሌሎች አመራሮችና አባላት፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣የሀይማኖት አባቶች እንዲሁም የአካባቢው ማህበረሰብ ተገኝቷል።

አዎ አሁንም የአማራ ብቻኛ ተስፋ አንድነቱና ነፍጡ ነው፡፡ እራሳችንን እናደራጅ ሁሌም ለማንኛውም ነገር ዝግጁ እንሁን፡፡

https://www.facebook.com/100851888659837/posts/375979607813729/

በትላንቱ እልት የደሴ ደብረ ቤቴል ቅዱስ ገብርኤል አጥቢያ ላይ ኦርቶዶክስዊ አቋማቸውን አሰምተዋል።
10/05/2022

በትላንቱ እልት የደሴ ደብረ ቤቴል ቅዱስ ገብርኤል አጥቢያ ላይ ኦርቶዶክስዊ አቋማቸውን አሰምተዋል።

"የአማራይቱ ልጅ ጀግኒቷ"💚💛❤💪
10/05/2022

"የአማራይቱ ልጅ ጀግኒቷ"
💚💛❤💪

 .!💚💛❤አማራ ፋኖ በሰላማዊ ወቅት አራሽና ቀዳሽ ክብርና ርስቱ ሲነካ ደግሞ ጠላቶቹን በመብረቃዊ ክንዱ ከአፈር የሚቀላቅል ባለ ብርቱ ክንድ የሆነና ከፈጣሪ በስተቀር ለማንም የማይንበረከክ የ...
07/05/2022

.!
💚💛❤
አማራ ፋኖ በሰላማዊ ወቅት አራሽና ቀዳሽ ክብርና ርስቱ ሲነካ ደግሞ ጠላቶቹን በመብረቃዊ ክንዱ ከአፈር የሚቀላቅል ባለ ብርቱ ክንድ የሆነና ከፈጣሪ በስተቀር ለማንም የማይንበረከክ የጀግንነት ተምሳሌት ነው፡፡

እውነት ነው በዛሬ ሚያዚያ 29/2014 አ.ም እለት የምስራቅ አማራ ፋኖ አጋር እና ቀኝ እጅ የሆነው የራያ ቆቦ ህዝባዊ ሰራዊት ዞብል አምባ ብርጌድ ሲሰለጥኑ የከረሙ ልዩ ኮማንዶዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።

አሁንም መዳንህ በክንድህ ብቻ ነውና ክንድህን በዚህ መሰረት አጠንክር፡፡
አንድ አማራ

ፔጃችን እና በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ!!

ፍትህ ታፍኖ ለተወሰደው ጋዜጠኛ..!!በአሁን ስዓት በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ለእውነት ከቆምክ ለህዝብ መብት እና ጥቅም ከተቆረቆርክ የብልፅግና ጠላት ፅንፈኛ ዘረኛ ትባላለህ:: በመግደል "በ...
06/05/2022

ፍትህ ታፍኖ ለተወሰደው ጋዜጠኛ..!!

በአሁን ስዓት በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ለእውነት ከቆምክ ለህዝብ መብት እና ጥቅም ከተቆረቆርክ የብልፅግና ጠላት ፅንፈኛ ዘረኛ ትባላለህ:: በመግደል "በማፈናቀል"በማሳደድ "በማሰር "እምነት ከእምነት በማጋጨት ተባባሪ የሆነውን ኦሮሙማ ብልፅግና ካወደስክ እና ካሽቃበጥክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ ትባላለህ:: ኢትዮጵያዊነት "ለእኔ የእውነት የፍትህ እና እኩልነት ጥብቅና እንጂ የብልፅግና ፓርቲ አለቅላቂነት የጨቋኝ ተረኛ አሽቋላጭነት ማለት አይደለም:: ፍትህ በማንነቱ እና ሰለእውነት ብሎ ታፎኖ ለተወሰደው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ !!እያለንበት ድምፃችንን እናሰማ!ፍትህ ፍትህ!

ፔጃችን እና በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ!!

አማራዊ አንድነትህን አጠናክር!!የአባቱን ስም የወረሰው፣ ያባቱን ጋሻ ያነሳው አማራ ፋኖ ስሙን ሊዘክር"ታሪኩን ሊመሰክርና አማራነትን ሊያስከብር በአርበኞች ቀን የምስራቅ ፋኖዎች በወልዲያ የመ...
06/05/2022

አማራዊ አንድነትህን አጠናክር!!

የአባቱን ስም የወረሰው፣ ያባቱን ጋሻ ያነሳው አማራ ፋኖ ስሙን ሊዘክር"ታሪኩን ሊመሰክርና አማራነትን ሊያስከብር
በአርበኞች ቀን የምስራቅ ፋኖዎች በወልዲያ የመጀመሪያ ዙር ተመራቂዎችን በድምቀት አስመርቀዋል አዎ አሁንም አማራዊ አንድነትህን አጠናክር!!

ጠባቂዎቻችን ከጠባቂያቸው ጋር በፀሎት ሲገናኙ።አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ በሉት እስቲ ይህንን የአማራ ልዩ ሀይላችን  !
06/05/2022

ጠባቂዎቻችን ከጠባቂያቸው ጋር በፀሎት ሲገናኙ።አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ በሉት እስቲ ይህንን የአማራ ልዩ ሀይላችን !

አዲስ አበቤና አዲስ አበባን ለመለያየት የሚደረገው ጥረት ዛሬም በእየአጸደ ህፃናት ት/ቤት በሰፊው እንደቀጠለ ነው ፡፡ ይህን ፈፅሞ አንቀበልም !! ምርጫችንም አይደለም በዶፍ የነሃሴ ክረም ፣...
06/05/2022

አዲስ አበቤና አዲስ አበባን ለመለያየት የሚደረገው ጥረት ዛሬም በእየአጸደ ህፃናት ት/ቤት በሰፊው እንደቀጠለ ነው ፡፡ ይህን ፈፅሞ አንቀበልም !! ምርጫችንም አይደለም በዶፍ የነሃሴ ክረም ፣ እሳት ከሰማይ ቢዘንብም ፍም ውስጥ ቆመን የኦሮሚያ ብሔራዊ መዝሙር ዘምሩ የሚሉን ፋሺዝምን ከላያችን ላይ አሽቀንጥረን እንጥላለን እንጂ አንዘምርም።
https://www.facebook.com/100077757651456/posts/142251761710078/?app=fbl

💚💛❤"በሐይማኖት ምክንያት ለመከፋፍልና አጀንዳ በመስጠት የእኛን አንድነት መበታትን ለሚፈልጉ መጠቀሚያ ሳንሆን በአብሮነት የጋራ ጥላታችንን ለማጥፋት በማያዳግም መልኩ በጀግንነት ልንወጣ ይገባ...
06/05/2022

💚💛❤
"በሐይማኖት ምክንያት ለመከፋፍልና አጀንዳ በመስጠት የእኛን አንድነት መበታትን ለሚፈልጉ መጠቀሚያ ሳንሆን በአብሮነት የጋራ ጥላታችንን ለማጥፋት በማያዳግም መልኩ በጀግንነት ልንወጣ ይገባል"
ምሬ ወዳጅ
የምስራቅ አማራ ፋኖ አዛዥ

 ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊም ወንድሞቻችን እናዝናለን፣ ድርጊቱንም እናወግዛለን። ነገር ግን ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊሞች አዝነናል ማለታችን ጎንደር ላይ በተገደሉት ክርስቲያኖች ተደስተ...
28/04/2022


ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊም ወንድሞቻችን እናዝናለን፣ ድርጊቱንም እናወግዛለን። ነገር ግን ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊሞች አዝነናል ማለታችን ጎንደር ላይ በተገደሉት ክርስቲያኖች ተደስተናል ማለታችን አይደለም። በአንጻሩ የመስጊድ መቃጠልን እናወግዛለን ስንል ደግሞ የቤተክርስቲያንን መቃጠል ለበጎ ነው እያልን እንደግፋለን ማለታችን አይደለም።እንደ ዜጋ ሁላችንም በሀገራችን ላይ እኩል የመኖር መብት አለን።ክርስቲያኑ ሲሞት ለበጎ ነው፣ከጥንት የበረ ነው፣ አዲስ ነገር አይደለም፣ እያሉ ማለባበስ፣የሌላው ወገን ሲሆን ደግሞ ነገሩን ከፍተኛ ትኩረት መስጠትና በመግለጫ ብዛት ጉዳዩን ማጮህ ፍትሀዊ አይደለም።በሁሉም ወገን የሞተው ሰው ነው።ሙስሊሙም፣ክርስቲያኑም፣መገደል የለባቸውም:: መስጊዱም፣ቤተክርስቲያኑም፣መውደም የለባቸውም።ወይብላ ማርያም ላይና አቃቂ ቃሊቲ ላይ ለተገደሉት ክርስቲያኖች እና ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊሞች ሀዘናችን እኩል ይሁን።ሞጣ ላይ ስለተቃጠለው መስጊድ የጮህነውን ያህል፣ዛሬ ወራቤ ላይ ስለተቃጠሉት፣ አንድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና ሶስት የፕሮቴስታንት ቤተ አምልኮ እኩል መጮህ ካልቻልን፣አሁንም ፍትህ ወዴት ናት ያስብላልና።የአንዱን በኡኡታ የሌላውን በዝምታ፣ማስተናገድ ይቅር።ገዳይም፣አቃጣይም፣የሃይማኖት ጦርነት ቀስቅሶ፣ሕዝቡን ለማጫረስ፣ኢትዮያንም ለማፍረስ፣ወይንም ርካሽ የፓለቲካ ትርፍ ለማግኘት፣ከዛም አልፎ በሃይማኖት ሽፋን ብሄር ተኮር ጥቃት ለመፈጸም ያቀደና የቌመጠ ሁሉ አደብ የሚገዛው፣መልካም የሠራን የሚሸልም፣ጥፋተኛውንና ወንጀለኛውን፣ደግሞ ለህግ አቅርቦ የሚቀጣ፣ፍትህ ሲሰፍንና የህግም የበላይነት ሲረጋገጥ ብቻ ነው።
ከመምህር ምህረታብ አሰፋ

28/04/2022
28/04/2022

ፋኖ

27/04/2022

አንተ ፅንፈኛ ስትለው እኔ ደግሞ የሀገር አዳኝ እለዋለሁ አንተ አሸባሪ ስትለው እኔ ደግሞ አለኝታዬ መከታዬ ጋሻዬ እለዋለሁ

ከNeba Leul Yilma

ሰልቃጩ የብልፅግናው ኦሮሙማ ሊሰልቅጥህ ጫፍ ደርሷል **የኛወቹ ባንዳወች ደግሞ ስልጣናቸው እስካልተነካ ድረስ ለስልቀጣው እውቅና በመስጠት ለኦሮሙማው መስፋፋት ስጋት ይሆኑናል የተባሉትን ፋኖወ...
26/04/2022

ሰልቃጩ የብልፅግናው ኦሮሙማ ሊሰልቅጥህ ጫፍ ደርሷል **
የኛወቹ ባንዳወች ደግሞ ስልጣናቸው እስካልተነካ ድረስ ለስልቀጣው እውቅና በመስጠት ለኦሮሙማው መስፋፋት ስጋት ይሆኑናል የተባሉትን ፋኖወች ማሳደድ ይዘዋል**

ማስታወሺያ:-ትግላችን ወደ ወሳኙ ምእራፍ መሸጋገሪያው ወቅት ላይ ነን*

ሰለሞን-ዘ ጊዮን

አሜንፔጃችን   እና   በማድረግ  ቤተስብ ይሁኑ!!
26/04/2022

አሜን

ፔጃችን እና በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ!!

ተመልከተው የአማራ ፋኖ እንኳንስ ክቡር ለሆነው ለሰው ልጅ ቀርቶ ፤ ለእፅዋት እንኳን ትልቅ ክብር ያለው ማህበረሰብ !!! ስነ ምግባሩ በፅዕኑ የሞራል ልዕልና አለት ላይ የቆመ ማህበረሰብ ለሰ...
26/04/2022

ተመልከተው የአማራ ፋኖ እንኳንስ ክቡር ለሆነው ለሰው ልጅ ቀርቶ ፤ ለእፅዋት እንኳን ትልቅ ክብር ያለው ማህበረሰብ !!! ስነ ምግባሩ በፅዕኑ የሞራል ልዕልና አለት ላይ የቆመ ማህበረሰብ ለሰብአዊ ፍጡር ብቻም ሳይሆን ለመኖሩ ዋስትና የሆኑትን ተፈጥሮአዊ ሁኔታዎችንም በሚገባ ያጤነ ነው ። ሳሮቹን ላለመርገጥ የሚያደርገው ጥንቃቄ አጃኢብ ነው !! አማራ ፋኖዬዬዬዬዬዬዬዬ።!!!

ፔጃችን እና በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ!!

 # #ፋኖዬ አሸናፊ ትሆን ዘንድ ከውሸት ነጋሪት ጎሳሚዎች የሚያስተጋባውን ድምፅ አንድ ሆነህ በአንድነት ድምፅ እንዲዋጥ አድርገው ። በዋሾዎች ከውሸት ፋብሪካ እየተፈበረከ የሚላክልህን አጀንዳ...
26/04/2022

# #ፋኖዬ አሸናፊ ትሆን ዘንድ ከውሸት ነጋሪት ጎሳሚዎች የሚያስተጋባውን ድምፅ አንድ ሆነህ በአንድነት ድምፅ እንዲዋጥ አድርገው ። በዋሾዎች ከውሸት ፋብሪካ እየተፈበረከ የሚላክልህን አጀንዳ አትቀበል። በተሰጠህ የአስተሳሰብና የማሰላሰል የጥበብ መሳሪያ ተጠቅመህ መጥፎውን ከጥሩ ለይ ። የአንድነትን መዝሙር ባንድ ላይ ዘምር ከጊዜ በኋላ ሴረኛው አንድ ሆነህ በምታወጣው የዝማሬ ቃና ይሳባል ወይ የሴራ ጀሮ ታምቡሩ ይበጣጠሳል ፤ የሴራ ሀሳቡ እንደ ጠዋት ጤዛ ከአንድነትህ ፀሀይ በሚፈልቀው ሙቀት ይተናል ፤ የሴራ እጆቹ አጥረው ተንኮልን መዝገን ያቅታቸዋል ፤ በሴራ የሚራመዱ እግሮቹ ተብረክርከው መራመድ ያቅታቸዋል ፤ የሴራ አእምሮው በአንድነትህ ጥሩ በሽታ ተጠቅቶ ትውስታውንና ሀሳቡን የተነጠቀ ከንቱ ፍጡር ይሆናል ። ይህ ይሆን ዘንድ ግን ፩ ሁኑ!!!! ፩ ሁኑ !!! ፩ ሁኑ !!!

አማራን ለመከፋፈል ከአብይ ቅልቦች ጀምሮ የአማራ ብልጽግና ሆዳሞች እንዲሁም የወያኔ ተላላኪዎች በውሸት ስም ታጥቀው እየሠሩ ነው ከስፖርት ጉዳይ እስከ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በመጠቀም አማራን ለመ...
26/04/2022

አማራን ለመከፋፈል ከአብይ ቅልቦች ጀምሮ የአማራ ብልጽግና ሆዳሞች እንዲሁም የወያኔ ተላላኪዎች በውሸት ስም ታጥቀው እየሠሩ ነው ከስፖርት ጉዳይ እስከ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በመጠቀም አማራን ለመከፋፈል በብዙ እየተጋጋጡ ነው፡፡ የሚገርመው ምስኪን እና ግራ ቀኝ ማስተዋል የተሳናቸው አማሮችም የብልፅግና ተቀላቢዎችን እና የአማራ አንድነት የሚያቃዣቸው የእንግዴ ልጆች ሥራ መሆኑ ሳይገባቸው ተቀብለው ያስተጋባሉ፡፡
በየትኛውም ሁኔታ አማራን የሚከፋፍል ጉዳይ አንስቶ አጀንዳ እንዲሆን የሚጥር ሰው በስሙም ይጻፍ ተደብቆም የአማራ ጠላት ነው፡፡

ፖለቲካ ሳይንስ ነው ❗ምኞትና ፖለቲካ ይለያያል። ምኞቴን ለመኖር ፀሎተኛ እንጅ ፖለቲከኛ መሆን አያስፈልግም‼️"=============================== ጠቅላይ ሚንስትሩ ያሻግረናል ...
07/04/2022

ፖለቲካ ሳይንስ ነው ❗ምኞትና ፖለቲካ ይለያያል። ምኞቴን ለመኖር ፀሎተኛ እንጅ ፖለቲከኛ መሆን አያስፈልግም‼️"
===============================
ጠቅላይ ሚንስትሩ ያሻግረናል በሚለው ጉዳይ መጀመሪያም ተስፋ አልነበረኝም። ያሻግረናል ሲሉ የነበሩ ሰዎች ተሳስተዋል።Poor Analysis ነበረው ማለት ነው። የትንታኔ ችግር እንጅ በምንም አይነት መለኪያ በለውጥ መንገድ ላይ አልነበርንም።
_ አብዛኛው የምኞትና ስሜት ንግግር ነበር።ምኞቴን ለምን አወራለሁ? ምኞቴን ከሆነማ መጸለይ ነው። ፖለቲከኛ መሆን አያስፈልግም። የልቤን መሻት ፈጽምልኝ የምወዳት ኢትዮጵያን ገነት አድርግልኝ፤ ርሀብና ቸነፈርን ከሀገሬ አጥፋልኝ፤ፈቅርአልብስልኝ ሀገሬን፤ ጸሎት ነው እንጅ ፖለቲካ አይደለም።
_ፀሎትና ፖለቲካ የሰማይና የመሬት ያክል የተለያዩ ነገሮች ናቸው።
_ፖለቲካ ሳይንስ ነው። ----ፖለቲካ የማህበራዊ አወቃቅር ጉዳይ ነው። ፖለቲካ የአጀንዳ ጉዳይ ነው። ፖለቲካ የድጋፍ ጉዳይ ነው።

ፖለቲካ አንድ ሁለት ብለህ አጀንዳ ቀርጸህ፣ መሰዋዕት ከፍለህ፣ ተደራድረህ ህዝብን አንቀሳቅሰህ ባለህ የፖለቲካ ጉልበት ልክ ጥቅምህን የምታስከብርበት መንገድ ነው። -----'አብይ ያማልዳል' ፖለቲካ ነው??'ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ' ፖለቲካ ነው ይሄ?

በውስጥ አሽከርነት የመረራቸው ሰዎች የጌታቸው ጉልበት ሲዝል ስልጣን ተቆጣጠሩ እና ያን ለውጥ አልነው።

ዋናው ችግር ያለው ፖለቲካን የምንረዳበት መንገድ ላይ ነው!

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ከ ጋር ካደረገው ቆይታ መጠነኛ የቅደም ተከተል ማስተካከያ ተደርጎበት(ተቀንጭቦ) የተወሰደ

ፔጃችን እና በማድረግ ይቀላቀሉ…

መደበኛው ኦነግ ሼኔ ብሬን ጠምዶ ዘመናዊ ላንድሮቨር መኪና ይዞ ንፁሀንን እየረሸነ ነው።
07/04/2022

መደበኛው ኦነግ ሼኔ ብሬን ጠምዶ ዘመናዊ ላንድሮቨር መኪና ይዞ ንፁሀንን እየረሸነ ነው።

ጀግናው የእሳት ሰደድ ክንዱ ፈጅቶ አመድ የሚያደርግ ባለ ብርቱ ክንድ የአማራው ማገር ኮሎኔር ደመቀ ዘውዱ መጋቢት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ለአማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ በአስተላለፉት መልዕክት"...
07/04/2022

ጀግናው የእሳት ሰደድ ክንዱ ፈጅቶ አመድ የሚያደርግ ባለ ብርቱ ክንድ የአማራው ማገር ኮሎኔር ደመቀ ዘውዱ መጋቢት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ለአማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ በአስተላለፉት መልዕክት"መስከን እና ውስጣችንን አጥርተን በአንድ መቆም ብቻ ነው ትልቁ የአሸናፊነት መሳሪያችን" ሲሉ ተናግረዋል።ሙሉ መልዕክታቸው እንደሚከተለው ነው

ከሙሾ ፖለቲካ እንውጣ ጩኸታችን ሳይሆን ዝምታችን የሚያስፈራ መሆን አለበት ሲሉ የተናገሩት ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ "መስከን እና ውስጣችንን አጥርተን በአንድ መቆም ብቻ ነው ትልቁ የአሸናፊነት መሳሪያችን" ሲሉ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ተናግረዋል።

ከሙሾ ፖለቲካ እንውጣ ጩኸታችን ሳይሆን ዝምታችን የሚያስፈራ መሆን አለበት ብለዋል።

በተጨማሪም ሆደ ባሻነት ለዳግም ባርነት ይዳርገን ካልሆነ በስተቀር ለድል አያበቃንም ነዉ ያሉት።

ቅድመ አያቶቻችን ብልህ ነበሩ ሙያ በልብ ነው የሚል ትልቅ የትግል መመሪያም ነበራቸው።

እኛም እውነተኛ የጀግኖቹ ልጆች ከሆን በብልሃት እንጅ አደባባይ እየወጣን ሙሾ በማውረድ የምንቀይረው አንዳች ነገር የለም፤ በቁዘማና በጫጫታ ተውጠን የተተኪውን ትውልድ ስነ-ልቦና መጉዳት የለብንም ብለዋል።

ስለሆነም መስከንና ውስጣችንን አጥርተን በአንድ መቆም ብቻ ነው ትልቁ የአሸናፊነት መሳሪያችን ሲሉም ተናግረዋል።

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሰላምና ደህንነት መምሪያ ሃላፊ።
የጠገዴ ወረዳ ኮምንኬሽን እንደዘገበው።
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ
መጋቢት 29 ቀን 2014 ዓ.ም
አዲስ አበባ ሸዋ
ፔጃችን እ በማድረግ ይቀላቀሉ…

የአዋጁ ድንጋጌ ተገርስሷል !የፓርላማው ውሳኔና አዋጅ 1238/2013!*****በዛሬው እለት የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በውሳኔ ቁጥር 8/2014 ያከናወነው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለ...
07/04/2022

የአዋጁ ድንጋጌ ተገርስሷል !

የፓርላማው ውሳኔና አዋጅ 1238/2013!
*****
በዛሬው እለት የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በውሳኔ ቁጥር 8/2014 ያከናወነው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን የቦርድ አባላት አሰያየም የሥን ሥርዓት ጉዳዮችን የተላለፈ እንደሆነ ይሰማኛል።

አብነቶችን ለመጥቀስ ያህል፦

1) የቦርድ አባላት ምልመላና የማጽደቅ ሂደት ለሕዝብ ግልጽ ሆኖ በብዙኃን መገናኛ ጭምር ሂደቱ ይፋ መደረግ እንዳለበት አዋጅ 1238/2013 አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ 2 ሀ እና ለ ላይ የተደነገገ ቢሆንም ሥነ ሥርዓቱ አልተከበረም።

2) ከቦርድ አባላት መካከል ሁለቱ ከብዙኃን መገናኛ እንደሚሆኑ በዚሁ አዋጅ አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ 5 በፊደል ተራ ሀ ሥር የተደነገገ ቢሆንም፣ በተመሳሳይ መልኩ ድንጋጌው አልተከበረም።

3) በአዋጁ አንቀጽ 11 ንዑስ አንቀጽ 6 ሥር የቦርድ አባል የሚሆን ሰው የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ የሚል ቢሆንም የገዥው ፓርቲ ተመራጭ የሆኑ፥ በፓርቲውም እስከ ማዕከላዊ ኮሚቴ የሚደርስ ኃላፊነት ላይ ያሉ በመሆናቸው፥ በተመሳሳይ መልኩ የአዋጁ ድንጋጌ ተገርስሷል።

ይህንን ጠቅሰን በምክርቤት ውስጥ ብንሞግትም ለሥነ ሥርዓታዊ ጉዳዮች ትኩረት የሰጠ ባለመኖሩ ምክንያት በውሳኔ ቁጥር 8/2014 ምክርቤቱ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣንን የቦርድ አባላትን ሹመት በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። በእኔ እምነት አዋጅ ቁጥር 1238/2013 ግልጽ ማሻሻያ እስካልተደረገበት ድረስ በሥሩ ያቀፋቸው ድንጋጌዎች በውሳኔ የሚሻሩ አይመስለኝም።

ስለሆነም መሰል ሥነ ሥርዓታዊ ጥሰቶች ተገቢው ማስተካከያ ይደረግባቸው ዘንድ ሁሉም ባለድርሻዎች ተጠባቂ አዎንታዊ ሚናችሁን ትወጡ ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

አቶ ክርስቲያን ታደለ

ፔጃችን እና በማድረግ ይቀላቀሉ…

የአማራ ችግሮቻችንና የሰቆቃ ዘመናችን የሚያበቃው በአማራነት የብሔርተኝነት የትግል መስመር ብቻ ነው፡፡እስካሁንም በአማራ ማንነታችን ለደረሰብን ሰቆቃ የደረሰልን ወይም ያገባኛል ያለ አካል የለ...
07/04/2022

የአማራ ችግሮቻችንና የሰቆቃ ዘመናችን የሚያበቃው በአማራነት የብሔርተኝነት የትግል መስመር ብቻ ነው፡፡እስካሁንም በአማራ ማንነታችን ለደረሰብን ሰቆቃ የደረሰልን ወይም ያገባኛል ያለ አካል የለም፡ ወደድንም ጠላንም ይሄ የሚያሳየው ለአማራ ዘብ የሚቆም እኛው እራሳችን አማራ ብቻ መሆኑን ነው!!

 #ዜና  # ሶላት ለመስገድ የሞከሩ የአዲስ አበባ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ለድብደባ እና ለእስር ተዳረጉ !! # የሙስሊም አባቶች የታሰሩትን አስፈትተዋል፣ ውዝግቡ ግን ቀጥሏል !!/አዲስ አ...
07/04/2022

#ዜና

# ሶላት ለመስገድ የሞከሩ የአዲስ አበባ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ለድብደባ እና ለእስር ተዳረጉ !!

# የሙስሊም አባቶች የታሰሩትን አስፈትተዋል፣ ውዝግቡ ግን ቀጥሏል !!
/
አዲስ አበባ ውስጥ ባሉ ትምህርት ቤቶች የፀሎት ቦታዎች እና ሙስሊም እህቶቻችን የሚያደርጉት ሂጃብ መከልከላቸው አግባብ አይደለም የሚል ተቃውሞ እየተነሳ ነው፡፡ በያዝነው የረመዳን ጾም ወቅት፣ የሙስሊም ተማሪዎች በትምህርት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ለመስገድ ሞክረው በትምህርት ቤት አስተዳደሮች መከልከላቸው የሴኪውላሪዝምን መርህ በትክክል ካለመረዳት ነው የሚል ተቃውሞ አስነስቷል፡፡ በዚህም ሳቢያ፣ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ባለ አንድ ትምህርት ቤት በተነሳ ተቃውሞ ተማሪዎች እና ወላጆች ታስረው፣ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዘደንት ሸህ ሱልጣን እና ኡስታዝ መሀመድ አባተ ከመንግሥት ኃላፊዎች ጋር ተነጋግረው አስፈትተዋቸዋል፡፡

በጉዳዩ ላይ ዘገባ የሰራው ሃሩን ሚዲያ እንዳለው ከሆነ፣ በለሚ ኩራ ባለ ትምህርት ቤት ከሶላት ጋር በተገናኘ በተፈጠረ ችግር በተማሪዎች ላይ እስር እና ድብደባ፣ በወላጆች ላይ የተኩስ እሩምታ ተፈጽሟል፡፡ ተማሪዎቹ “ወደ አዳራሽ ገብታችሁ እንወያይ” ከተባሉ በኋላ የጠበቃቸው እስር መሆኑን የተረዱት ወላጆቻቸው፣ “ልጆቻችን በጾመኛ አንጀታቸው ለእስር ሊዳረጉ አይገባም፣ ሶላት እንስገድ ማለታቸው ብቻ እንደ ወንጀል ሊታይ አይገባም” የሚል ጥያቄ በማቅረባቸው፣ እነሱም ለእስር እና ለድብደባ እንደተዳረጉ ጣቢያው ዘግቧል፡፡

በተያያዘ ዜና በአስኮ በሚገኝ ትምህርት ቤትም የሙስሊም ተማሪዎች በግቢው ውስጥ ሲሰግዱ ተገኝተዋል በሚል፣ “ድጋሚ ሲሰግድ የተገኘ ተማሪ፣ ከትምህርት ቤት ይባረራል” የሚል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል ሲል ሃሩን ሚዲያ ዛሬ ዘግቧል፡፡

በጉዳዩ ላይ አስተያየት የሰጠው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ፣ አንዳንድ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ቅጥር ጊቢ ሃይማኖትን መሠረት ባደረጉ እንቅቃሴዎች ለመሳተፍ ሙከራ የማድረግ አዝማሚያ ማሳየታቸው፣ ከውጭ ሆነው ተማሪዎቹን ወደ አላስፈላጊ ቦታዎች የሚገፉ የፖለቲካ አጀንዳ ያላቸው አካላት መኖራቸውን አመላክቷል ብሏል፡፡ ይህ አባባሉ፣ መስተዳድሩ ከሁሉ ነገር በስተጀርባ ሴራ አለ እያለ የህዝብን ጥያቄ መግፋት የለመደ መሆኑን አመላክቷል፡፡ ጥያቄው ትክክለኛ ህዝባዊ መሠረት እንዳለው ተቀብሎ ምላሽ መስጠት እንደሚገባው ብዙዎች ይናገራሉ፡፡
/
#ኢትዮጵያ
ምንጭ -ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ

የሁላችንም ቤታችን አዲስ አበባ ከፖለቲካ መቋመሪያነት አልፋ በራሷ ስነልቦና የምትመራበት ዘመን ቀርቦ ይታየኛል!!ፔጃችን   በማድረግ  ይቀላቀሉ…በመቀጠልም   ያድርጉ!
07/04/2022

የሁላችንም ቤታችን አዲስ አበባ ከፖለቲካ መቋመሪያነት አልፋ በራሷ ስነልቦና የምትመራበት ዘመን ቀርቦ ይታየኛል!!

ፔጃችን በማድረግ ይቀላቀሉ…በመቀጠልም ያድርጉ!

አማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት ነው። ያ ማለት የፋኖ የቅርብ ተጠሪው ሕዝብ ነው ፤ የህዝብም የቅርብ አለኝታው ፋኖ ነው ማለት ነው። ስለዚህ ፋኖ ላይ የሚሰነዘር ማነኛውም ጥቃት ህዝብ ላይ እንደተ...
07/04/2022

አማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት ነው። ያ ማለት የፋኖ የቅርብ ተጠሪው ሕዝብ ነው ፤ የህዝብም የቅርብ አለኝታው ፋኖ ነው ማለት ነው። ስለዚህ ፋኖ ላይ የሚሰነዘር ማነኛውም ጥቃት ህዝብ ላይ እንደተሰነዘረ ልብ ሊባል ይገባል። ሞኝ ሁለቴ በእባብ ይነድፋል አይነት ተረት እንዳያስተርትብን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።

አማራነት ወደፊት ነው ነፍጥ አይዘቀዝቅም.!!አማራነት በማመልከቻ የማልጠይቀው ተፈጥሯዊ ማንነቴ ነው!ሰለዚህ ነፍጠኛ ..ትምክተኛ ...ያለፉት ስርዓት ናፋቂ የሚያስብለኝ ከሆነ አዎ ነፍጠኛ ነኝ...
07/04/2022

አማራነት ወደፊት ነው ነፍጥ አይዘቀዝቅም.!!

አማራነት በማመልከቻ የማልጠይቀው ተፈጥሯዊ ማንነቴ ነው!ሰለዚህ ነፍጠኛ ..ትምክተኛ ...ያለፉት ስርዓት ናፋቂ የሚያስብለኝ ከሆነ አዎ ነፍጠኛ ነኝ!ያውም ትምክተኛ መገዛትም የማልፈልግ ነፃነት ፈላጊ እብሪተኛ ኩሩ አማራ ነኝ !...ያውም ትምክተኛ ነኝ!በማንነቴ የምኮራ ከነኩኝ የማልመለስ አማራ ነኝ!!!

አንደበቴን በቅኝ አላስገዛም" ያለ ቀን ከአገር ተሰደደ፤ ነጻነት የታወጀ ሲመስለው ወደ አገሩ ተመለሰ። በነጻነት የመሰለውን ሲናገር ኖረ፤ ፍትህና ነጻነት በእውነት እንደሌሉ የተሰማው ሰዓትም ...
07/04/2022

አንደበቴን በቅኝ አላስገዛም" ያለ ቀን ከአገር ተሰደደ፤ ነጻነት የታወጀ ሲመስለው ወደ አገሩ ተመለሰ። በነጻነት የመሰለውን ሲናገር ኖረ፤ ፍትህና ነጻነት በእውነት እንደሌሉ የተሰማው ሰዓትም ቢሆን ቀድሞ ራሱን አላፈነም። ለአገሩ ይጠቅማል ያለውን ሀሳብ ማንንም ሳይፈራ በድፍረት መናገሩን ቀጠለ። አልሰረቀ፣ አላጭበረበረ፣ መንጋ አላሳለፈ፤ የተመካበት ግዙፍ ሀሳብ ኢትዮጵያዊነት ብቻ እና ብቻ አሳቦችን ሲያራምድ የነበረው የነፃነት ሞጋች እውነተኛ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከ118 ቀናት እገታ ተለቋል !!

የእስክንድርን ቃለ-መጠይቅ በግርምት ውስጥ ሆኜ ተከታተልኩት።ጋዜጠኛው በብዙ ነገሮች ነጥብ ሊያስጥለውና ከሕዝብ ጋር ሊያጣላው ሞክሮ ነበር።እስኬው ግን የሚገርም ብቃቱን እና እውቀቱን ብቻ ሳይ...
06/04/2022

የእስክንድርን ቃለ-መጠይቅ በግርምት ውስጥ ሆኜ ተከታተልኩት።
ጋዜጠኛው በብዙ ነገሮች ነጥብ ሊያስጥለውና ከሕዝብ ጋር ሊያጣላው ሞክሮ ነበር።
እስኬው ግን የሚገርም ብቃቱን እና እውቀቱን ብቻ ሳይሆን የአስተሳሰብ ከፍታውን ማሳየት ቻለ።

እሳት ሆኖ ቃለ-መጠይቁን የጀመረው ጋዜጠኛም እንደ በረዶ ቀዝቅዞ ፕሮግራሙን አጠቃለለ።

እናም እልኻለሁ...
የእስክንድርን አስተሳሰብ ማወቅ የምትሻ ሁሉ ፍረጃውን ትተህ ይሄን ቃለመጠይቅ እንዲትመለከት ጋብዤኻለሁ።
ከአሳዬ ደርቤ

06/04/2022

ዝንታለም ፋኖ ፡
💪💪💪💪
✊✊✊

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Times today posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share