Hadiyyooma Ullullaato

  • Home
  • Hadiyyooma Ullullaato

Hadiyyooma Ullullaato - Hadiyya matteeyyoomina
- Hadiyya minaadaba wixxaa'imina
- Hadiyy gass qooxo'o li'isimina
- Hadiyya Lachchaano fikkaanisimina
- Hadiyyina xambo'o afisimina
(1)

21/07/2024
29/01/2024

1/29/2019
ከቤራ እና ሎድሳን በተመለከተ ሀሳቤን ልሰጥ ብቅ ብያለው
የሀድያ ክቤራዎች ዛሬ ሰሞኑን ከቤራ በሎድሳ ስም ተቀየረ ስለመባሉ ሀሳብ መስጠት ፈልጌ የነብር ፊልም ለመለጠፍ ፈልግሁ። ሐድይ ኦስ ከቤራ ተብሎ መጠራት በዱር አራዊትነት ዝቅ አድርገው በመገመት የተወረው አሳዝኖኝ ነው። የዱር ከቤራ ብዙ መልካም ባህሪይ አለው። ፩. ከቤቾ ሌላ ዱር አራዊት ለምግቡ ይዞ መሬት ላይ ሲጥል ነብር የሚጠቀመው የሰውነት ክብደት ነው[ይህ ሀደይ ኦስ ከጉባንቻ ጋር ይመሰላል]። ፪. ነብር ምግብ ብቻዉን አይበላም ለልጆቹ ይዞ ይሄዳል[ይህ ሀድያ ለልጆቹ እንደሚጠነቀቅ ይመሰላል] ፫. ነብር ካልነኩት የማይነካ ጨዋ የዱር እንስሳ ነው[የሀድያ ጨዋነትን ያመለክታል]። ፬. ነብር ከተነካ ሳይጨርስ አያቆምም[ይህ የሀድያን አይበገሬነትን ያመለክታል]። ፭. ነብርን የነካው ሰው አምልጦ በሌላ ቀን ከብዙ ሰው ተመሳስሎ ቢመጣ የተነካው ነብር የሚያጠቃው ቀደም ሲል የተነኮሰውን ሰው ብቻ ነው [ሀድያ የነካውን ሰው አሳዶ ከግብ ሳያደርስ አይመለስም] ፮/ ነብር የተለማመደን ጎራቤት ከብት አይነካም. ወዳጅ ይሆናል [ሀድያ ከማንም ጋር ህብረት ይወዳል]። ሀድያ ራሱን ከከቤራ ጋር የሚያጣምረው ያለ ምክንያት አይደለም. ከ 13ኛ ክፍለ ዘመን በፊት የተለማመደው ባህርይ ስለሆነ ነው። የሀድያን ብርታትና ጥንካሬ የሚገልጽ ባህርይ እንጂ አውሬ አይደለም። በጣም የሚያሳዝነው ይህን ስም በድምጽ ጣልን የሚለው ማን ነው የሀድያ የተፈጥሮ ባህርይ ለድርድር ለማቅረብ ድፍረት ያገኘው። የቱ ነዉ ሀድያን ጥንካሬ ዝቅ ለማድረግ የሚሞክረዉ።
ሌላው ጉዳይ ሎድሳን የከቤራን ስፍራ ይይዛል መባሉ ነው። ሀድያ የሆነ ሀድይሳ የሚያውቅ ሀድያን ክብር ብርታት ጥንካሬ የሚወድ ሀድያን ራሱን ያልቻለ ሎድሳ ጋር ማውረዱ ነው። ሀድያ ሎድሳ የሚለው ራሱን ላልቻለ {ቀጨሌ ቤቶ] ነው። ሎድሳ በሀድያ [ nnigga isubee beeto]. ጅማቱ ያልጠነከረ ለግላጋ ልጅ ማለት ነው። ይህ እንዲህ ከሆነ ሀድያ ለግላጋ ቀጨሌ ልጅ ጋር ነው ወይ የምናመሳስለው። ሀድያ ብረቱ ቢባል ሀድያ የብረት በትር ማለት አይደለም.፤ ትርጓሜው እንደብረት ጠንካራ ማለት ነው፤
በሌላ በኩል ደግሞ ሀድያ [copy and paste] አያውቅም። ለዘመናት ሲያስቀዳ እንጂ ሲቀዳ አይታወቅም። ይህ የቅጂ ባህርይ ሀድያ ሊወርስ ያልተገባ ባህርይ ነው። በራስ መተማመንን የሚያውቅ ህዝብ ነው። መብቱ ከሚነካ ህይወቱን ያለፍርሃት ሲሰጥ የሚታወቅ ህዝብ ነው። በኛ ዘመን የሀድያን ህዝብ ክብር በሚያወርድ መንገድ የሚደራጅ ማንኛውም ሀይል እንቆቅልሽ እንደማይሆንብንና እንደምንረዳ ቢታወቅ መልካም ነው እንላለን። ሀድይ ኦስ ከቤራ በምንም አይነት ሊቀየር እንደማይቻል ግንዛቤ በሁሉም ዘንድ ተወስዶ የመግባባት ህብረት ቢጠናከር ምክሬን በትህትና እለግሳለሁ
ሀድይ ኦስ ከቤራ
ሀንቅነም ቆጠራ
እግዚአብሄር ሀድያን ኢትዮጵያን ይጠብቅ
አባች አሰፋ ተሼ

26/12/2023

News is emerging from diverse sources in Ethiopia's central region regarding politically motivated targeting of citizens with significant media presence or dissenting views against the current regional government. Given that this region is newly established and individuals have recently assumed positions of authority, it's essential not to apprehend people solely based on differing opinions. Upholding the law should be the utmost priority, ensuring equal respect for everyone. Additionally, the judicial system must prosecute leaders who abuse their power.
Hadiyyi Mateeyyoo'm Alallaato Hadiya Tv Hadiya Journey Ethiopians in SA ETHIOPIA

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard!የወንጌል ዘር ነኝ ዘርሁን, Solomon Kabamo, Solly Abiyo, Elias Eriga...
05/12/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard!

የወንጌል ዘር ነኝ ዘርሁን, Solomon Kabamo, Solly Abiyo, Elias Erigano, Fantish Wolde, Bereket Ermias, Dani Dani, Erimias Girma, Yiseke Tegese, Asratu Assafa, Lemo Force, Tady Ashbo, Almas Beyt, Tsedeke Semu Danel, Misge Temirat

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard!Anose Loba, Richard Boy Zulu, Mamush Naramo Hanikor, Mangi...
14/11/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard!

Anose Loba, Richard Boy Zulu, Mamush Naramo Hanikor, Mangisto Mamushe, Assefa Desta, Sãmī Røçk Stãr Ørø, Blake Skine Skine, Eyob Markos, Wa'i Lobo Habame, Bekele Temesgen, Tesfahun Abebe, Temesgen Eramo, Dagate Dagafe Abyneh

13/02/2020
08/02/2020

Adwa War with All Ethiopians

07/02/2020
31/01/2020

Hadiyy Geej manch wi'ilisha

08/01/2020
08/01/2020

Hadiyy geemachcha

07/01/2020

Qooxo'o hassisooko

06/01/2020
05/01/2020

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hadiyyooma Ullullaato posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hadiyyooma Ullullaato:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share