Ethio ዤኒ

Ethio ዤኒ this page concerns on beauty,fashion,lifestyles,art,entertaiment&inspirations.
(1)

04/10/2022
ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ ስርዓትን በመቀየር ራሳችንን እና ቤተሰባችንን ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች  እንከላከል! ከፍተኛ የሆነ የጨው፣ ስኳር፣ የሚረጋ ዘይትና ቅባት  መጠን  ያላቸው ምግቦችና ሃ...
04/10/2022

ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ ስርዓትን በመቀየር ራሳችንን እና ቤተሰባችንን ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች እንከላከል!

ከፍተኛ የሆነ የጨው፣ ስኳር፣ የሚረጋ ዘይትና ቅባት መጠን ያላቸው ምግቦችና ሃይል ሰጪ፣ጣፋጭ መጠጦችን አብዝቶ መመገብ በጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል፡፡ እነዚህ በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችና መጠጦች ለረዥም ጊዜ እንዲቆዩ የሚያደርግ ማቆያ፣ ማጣፈጫ እና ማቅለሚያ ኬሚካል ይዘት ስላላቸው ለጤና እጅግ አደገኞች ናቸው፡፡ ጤናማ ያልሆኑ ምግቦችን እና መጠጦችን አብዝቶ መውሰድ ከመጠን በላይ ለሆነ ውፍረት፣ ለካንሰር፣ ለልብ ህመም፣ ለስትሮክ፣ ለዓይነት 2 የስኳር እና የልብና የደም ቧንቧ ህመሞች ያጋልጣል። የእነዚህ ጤናማ ያልሆኑ ምግቦችና መጠጦች ሰፊ አቅርቦት እና ልቅ ማስታወቂያ በብዛት እንዲሸመቱ አድርጓቸዋል።

17/06/2022
18/01/2022
😂😂በአንድ ወቅት ከወደ ቻይና የተሰማው የፍቺ ዜና  ብዙዎችን አስገርሞ ነበር።ባል ከቆንጆ ሚስቱ የወለደው  ልጅ ፉንጋ ቢሆንበት ጊዜ፣እንዴት ሊሆን ቻለ? አያለ ነገሩን ሲመረምር ፣የሚስቱ ውበ...
04/01/2022

😂😂በአንድ ወቅት ከወደ ቻይና የተሰማው የፍቺ ዜና ብዙዎችን አስገርሞ ነበር።ባል ከቆንጆ ሚስቱ የወለደው ልጅ ፉንጋ ቢሆንበት ጊዜ፣እንዴት ሊሆን ቻለ? አያለ ነገሩን ሲመረምር ፣የሚስቱ ውበት ተፈጥራዊ አለመሆኑን ደረሠበት።ለካ ከመተዋወቃቸው በፊት እመቤቲቱ ፕላስትክ ሰርጀሪ ተሰርታ ኖራል።እናም አቶ ባል ለፍርድ ቤት ''ተጭበርብሬአለሁ''የሚል ክስ አስገብቶ ከልጁ እናት ጋር ፍቺ ለመፈጸም በቃ።😂😂
ሌላ አስገራሚ ዜና ከወደ ቱርክ እነሆ😂😂

African art
21/12/2021

African art

02/12/2021
02/12/2021
Gymnastics
02/12/2021

Gymnastics

😉
28/11/2021

😉

13/11/2021
03/11/2021
08/10/2021
05/10/2021
21/09/2021
Robert  Wadlow ይባላል ቁመቱ 2.72M ነበር  በ 8 አመቱ ነበር  በቁመቱ አባቱን መብለጥ የቻለው እስከ 22 አመቱ ኖሮ ነው ህይወቱ ያለፈው like, share & invite frie...
16/09/2021

Robert Wadlow ይባላል ቁመቱ 2.72M ነበር በ 8 አመቱ ነበር በቁመቱ አባቱን መብለጥ የቻለው እስከ 22 አመቱ ኖሮ ነው ህይወቱ ያለፈው

like, share & invite friends

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio ዤኒ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share